ተጠርጣሪው የኦሮሚያ ባለሥልጣን ከግለሰቦች ከ10.5 ሚሊዮን ብር ጉቦ መቀበላቸው ተገለጸ
–በተጠረጠሩበት የነፍስ ግድያ መርማሪዎችና ዓቃቤ ሕግ መመሳጠራቸው ተጠቆመ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ ወንድሙ ቢራቱን በተጠረጠሩበት ከባድ የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ሥር አውሎ እየመረመራቸው የሚገኘው የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርማሪ ቡድን፣ ሰሞኑን ባካሄደው ምርመራ ተጠርጣሪው ከግለሰቦች...
View Articleግርሻ – (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 26.09.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ („እነሆ እኔ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ነኝ። በውኑ ለእኔ የሚያቅተኝ ነገር አለን“ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪ ቁጥር ከ፳፯ እስከ ፳፰) መቼም ይህን ዘመን – ዘመነ ግራሞት የዘምን ሚስጥር ልበለው ይሆን? እንዴት ናችሁ ቤቶች – ደህና ናችሁ ደህና ናችሁን?...
View Articleኮለኔል ባጫ ሁንዴ አረፉ
የኮለኔል ባጫ ሁንዴ የህይወት ታሪክ ኮለኔል ባጫ ሁንዴ በአንቦ አካባቢ በጊንጪ ከተማ ተወለዱ ።በአምቦ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ1965 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በኢትዮጵያ አየር ሃይል በአውሮፕላን ጥገና አገራቸውን ለማገልገል ተቀጥረው ስልጠናቸውን እንደጨረሱ ከክፍላቸው ያመጡት ውጤት የላቀ...
View Articleኢሳት ዋዛ እና ቁምነገር አዘጋጅ እና አቅራቢ – አቤ ቶኪቻው
September 26, 2015 ኢሳት ዋዛ እና ቁምነገር አዘጋጅ እና አቅራቢ – አቤ ቶኪቻው
View Articleነገ ሽሮሜዳን ያድርገኝ…አለች ቦሌ –አቤ ተኮቻው
እንግዲህ ዛሬ ደመራው በድምቀት ተለኮሰ አይደለ… (ለመሆኑ ወዴት ወደቀ… አወዳደቁስ ምን ተናገረ…. እስቲ ቅርብ የነበራችሁ አጣሩና ንገሩን….) ታድያ ደመራው በተለኮሰ በነጋታው አዲሳባ ላይ ከሆኑ፤ ማይትስ ሽሮሜዳን ነው… መኖርስ ሽሮሜዳ ላይ ነው… የምንል እኛ፤ መስቀል እና ሰኞ ሲገጥሙ ደግሞ በቃ ሽሮሜዳ አለሟ ነው፤...
View Articleበዱባይ አውቶቡስ ውስጥ ስለታረደችው ኢትዮጵያዊት አዳዲስ መረጃዎች ከአለምነህ ዋሴ (ያድምጡ)
በዱባይ አውቶቡስ ውስጥ ስለታረደችው ኢትዮጵያዊት አዳዲስ መረጃዎች ከአለምነህ ዋሴ (ያድምጡ)
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአፍሪካ ቀንድ ፈጥኖ ደራሽ ጦር እንዳይቋቋም እንቅፋት ሆነዋል ተባሉ *...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መስከረም 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <... በሳውዲ በሚና በደረሰው አደጋ የሞቱና የቆሰሉ ኢትዮጵያውያን ሓጃጆች ቁጥር ለማወቅ የጋራ ጥረት የተቀናጀ ስራ መስራት ግድ ይላል ብዙ አገሮች ተቀናጅተው ሰርተው የሞቱ ዜጎቻቸውን ማንነት በቀላሉ ለይተዋል። እኔ እንኳን እዚሁ ሳውዲ...
View Articleሑመራ የገበያ ማእከሏ በእሳት ጋየ
አምዶም ገብረሥላሴ እንደዘገበው ሑመራ ከተማ የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነው የገበያ ማእከል በእሳት ቃጠሎ ሙሉ ወድሟል። ቃጠለው ሓሙስ 13/ 01 / 2008 ዓ/ም ሌሊት ያጋጠመ ሲሆን የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነ ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ንብረት በቃጠለው መውደሙ ታውቋል። ህብረተሰቡ ቃጠለው ለማጥፋት የተቻለው...
View ArticleSport: ጁቬንቱስ ዘንድሮ ለ5ተኛ ጊዜ ሻምፒዮን ይሆናል? ‹‹አዎ ይሆናል!!›› የስፖርት ተንታኞች
Foto LaPresse – Daniele Badolato25/07/2015 San Gallo ( SWZ )Sport CalcioPartita amichevole Juventus – Borussia DortmundNella foto: formazionePhoto LaPresse – Daniele Badolato25 July 2015 Sankt Gallen (...
View ArticleHealth: ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 4 አደገኛ የጤና ችግር ምልክቶች
ጤናና ገንዘብ አያያዝን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ጥንቃቄ በማድረግ ከወንዶች በተሻለ ሴቶች ፈጣን ናቸው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሚበዙት ወንዶች ግን በተለይ የጤና ችግሩ የሆስፒታል አልጋ ላይ የሚጥል ካልሆነ በቀር በምልክቶች መነሻነት ወደ ሆስፒታል መሄድን ልምድ አላደረጉም፡፡ ነገር ግን ይህ የቸልተኝነት ልምድ በሚሊዮን...
View Articleየዘመናችን አጥማቂ ነን ባዮች፡- የሐሳዊው መሲሕ መንገድ ጠራጊዎች
ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳን ምእመናን ፈውሰ ሥጋ ፈውሰ ነፍስ እንዲያገኙባቸው ከእግዚአብሔር ከተሰጡ ጸጋዎች አንዱ ነው፡፡(2ኛ ነገሥት 5፤...
View Articleዛሬ ስለተጠናቀቀው ባላገሩ አይዶል የግሌ ዕይታ
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ባላገሩ አይድልን በጥቂቱ ካልሆነ በሚገባ አይቼው አላውቅም። ለነገሩ ከአገር ቤት ከሚተላለፈው የድራማ ብዛት ፣ የበዓል ልዩ ዝግጅት ብዛት፣ ከወሬ አቀባዮች ድረገጾች ብዛት፣ ከሶሻል ሚዲያው ብዛት፣ ሁሉንም ባላየው አይፈረድብኝም ። የመጨረሻውን ማየት ስለፈለኩ ግን አየሁት። ወይ ቀድሞ ብዙ...
View Articleዛሬ መስከረም 17፣ 2008 የጥላሁን ገሠሠ 75ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው
ከዘከሪያ መሐመድ ይህ ታሪካዊ ቀን፣ ለእኔም ታሪካዊ ሆኖ ያልፍ ዘንድ የአንድዬ ፈቃድ ሆነና፣ ዛሬ ሁለት እንግዶች በመኖሪያ ቤቴ አስተናገድሁ፡፡ አንደኛው የጥላሁን ገሠሠ የበኩር ልጅ፣ ምንያህል ጥላሁን ገሠሠ ሲሆን፣ ሌላው የጥላሁንን የሕይወት ታሪክ እጽፍ ዘንድ ያነሳሳኝን የቤተሰብ ታሪክ ማስታወሻ ከ1934 ጀምሮ...
View Articleለየት ባለመንገድ ደፈር ብሎ ስለማሰብ።ጉርብትናና በሰላም መኖር በየኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል።
ከቢላል አበጋዝ / ዋሽግቶን ዲ ሲ እሑድ ፣ ሴፕቴምበር 27 ቀን 2015 ዛሬ ካለንበት ተነስተን ስናስብ ወያኔ ህወሃት ጋር ያለን ጠብ ሳይሆን ከወያኔ በኋላ በምን ሁኔታ የምትኖር አገርን እንሻለን የሚለው ጥያቄ ግዝፈት አለው።በኢትዮጵያም በኤርትራም ያለው ህዝብ ከወያኔም፤ከሻቢያም በላይ ነው።ያአንድ አገር እድል...
View Articleየኛ ሃብታሞች ምን ነካቸው? –ከተማ ዋቅጅራ
እኔ የምለው ጥቁር ጣልያን ነው እንዴ የሚገዛን? መቼም በዚህች ምርድ ላይ ሃብታም ሆኖ መኖር የማይፈልግ የለም። በሃብት ቁንጮ ላይ ለመቀመጥ የማይጥር የለም። ታዲያ የሮጠ ሁሉ አንደኛ እንደማይወጣ ሁሉ ቢሊዮነር ሆነው የሚታዩት ጥቂቶች ናቸው። እነዚህ የአለማችን ቢሊዮነሮች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ላይ ቅድሚያ...
View Articleአርባ ምንጭ የነበረው የአሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል ቡድን አካባቢውን ለቆ እየወጣ ነው
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) አርባ ምንጭ የነበረው የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል ቡድን ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ አካባቢውን ለቆ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡ ህወሓት በሁመራ የሚገኙ 40 የንግድ ቤቶችን ራሱ በስውር በእሳት አቃጥሎ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ የነፃነት ድርጅቶች...
View Articleባለ ኮከቡን ሰንደቅ አላማ አለመቀበል ምክንያታዊ ነው – (ጌታቸው ሺፈራው)
በዚህ የህዝብ ምርጫ በሚከበርበት ዓለም ሰንደቅ አላማ ያህል ነገር አንድ ገዥ ቡድን ‹‹ከአሁን በኋላ ሰንደቅ አላማው ይኼ ነው›› ብሎ አንዳች ምልክት ሊለጥፍበት አይገባም ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት ያለው ሰንደቅ አላማ የመጣው ግን በዚህ መንገድ ነው፡፡ ለዚህ ሰንደቅ አላማ በቅርቡ አዋጅ ወጥቶለታል፡፡ ስርዓቱም ግን...
View Article(አፈትልኮ የወጣ ምስጢራዊ ቪድዮ) መጅሊሶች በራሳቸው አንደበት መንግስት እንዳስቀመጣቸው ሲናገሩ ተጋለጡ
መጅሊሶች በራሳቸው አንደበት መንግስት እንዳስቀመጣቸው ሲናገሩ ተጋለጡ ቪዲዪዎን ይመልከቱ
View Articleአይፎን (Iphone) 6S ምን አዳዲስ ነገሮችን ይዟል?
የአሜሪካ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል አዲሱን የአይፎን 6S የሞባይል ስልክ ባለፈው ዓርብ ለአለም ገበያ ቀርቧል:: በሰሜን አሜሪካ በርካታ የሞባይል መሸጫ ሱቆችም ወረፋው ብዙ እንደነበር ማስተዋል ተችሏል:: አሁንም በርካታ የአፕል አድናቂዎችም እነዚህን ስልኮች ለመግዛት እየተጠባበቁ ነው። ዲዛይኑ ከቀደሙት...
View Article