ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መምህር ግርማን ያተኮረ እና የሚያመሰጥር እይታው የተፃፈ መልስ
ክፍል አንድ እርግጠኛ ነኝ ይህ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የፃፈው በይበልጥ ለመምህር ግርማ መፃፉን እገነዘባለሁ። ይህ የመልስ ጽሁፍ ብዙ ሐሳዊያን ስላሉ ፣ባህታዊያን ነን ብለው ብዙ ችግር የሚፈጥሩትን የሚያታልሉትን በድጋፍ መልክ አይወክልም ። ወንድማችን በሐሳብህ እነሱን ብለህ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው ጥሩ ብለሐል በርታ...
View Articleየትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ
በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት አስተያየት ግን ሕፃንን ሳይቀር የሚያሥቅ ነው። “ጦርነት በቃን” ይላሉ። “አትንኩን” ማለታቸውን የማናውቅ...
View Articleየተቦርነ በየነ በቴዲ አፍሮ ላይ ያለው ጥላቻ መነሻ እና ከአፈርኩ አይመልሰኝ
ቤተልሄም ክፍሌ ከቨርጂኒያ ተቦርነ በየነ በወያኔ ራድዮ ላይ ሲያገለግል የቆየና በአሁኑ ወቅት ደግሞ በኢሳት ራድዮ ላይ የሚሰራ ጋዜጠኛ ነው:: ይህ ሰው ስለሙዚቃ ያለው እውቀት የሚያስወድሰውን ያህል በቴዲ አፍሮ ላይ ያለው ጥላቻ ግን እጅጉን የሚስተዛዝብ ነው:: ቴዲ አፍሮ እምነቱን በሙዚቃዎቹ የሚያስተላልፍ ጀግና...
View Articleካፍ ኢትዮጵያን 5 ሺህ ዶላር ቀጣ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሌስቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር በባህር ዳር ከተማ ባደረገው ጨዋታ ላይ ስፖርታዊ ጨዋነት የጎደለው ተግባር ተፈጽሟል ያለው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ላይ የ5 ሺህ ዶላር ቅጣት አስተላለፈ:: ብሔራዊ ቡድናችን በባህር ዳር ስታዲየም...
View Articleአገር የምትኖረው በ3 ነገር ነው በወታደር በገበሬ እና በመምህር!!! –ከአዲስ ብርሃኑ
ethiopiaአገር ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳው ወያኔ ኢትዮጵያ የምትባለው አገር እንድትኖር በመሰሪ ሃሳቡ ሌት ተቀን የማይቆፍረው ግድጓድ የለም የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ነገር ግን እንደ አሳቡ ሊሆንለት አልቻሉም ዘር ከዘር ሊያጋጭ ብዙ ጣረ አልተሳካለትም፤ ሐይማኖት ከሃይማኖት ሞከረ ይሄም አልሰራ አለው ሃሳቡ ሁሉ...
View Articleየመንግስት መገናኛ ብዙሃን ውሸትና የእኛ እውነት ! –ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … ሀጃጆችን ፍለጋ … =================== * መረጃ ግብአት የሚና ጀማራት አደጋ ፣ * ፍለጋው ! ጅዳ ቁስለኛ መካ ሟቾችና የጠፉትን … * በሚና የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ሟች ፎቶ ቁጥር 1100 ደርሷል * ከሌላ ሀገር ዲፕሎማቶች ምን እንማራለን ?ፍለጋው ጅዳ ቁስለኛ መካ ሟቾችና የጠፉትን …...
View Articleኢትዮጵያዊ ማንነት እንዴት ያለ ነው? ኢትዮጵያዊ አንድነትስ ምን ይመስላል? (የግል እይታ –ዮናታን ረጋሳ
እውን ኢትዮጵያዊነት ወይም የኢትዮጵያ አንድነት ሲባል በሁላችንም አእምሮ ውስጥ አንድ አይነት ምስል ይከሰታል? አንድ አይነት ትርጓሜስ ይኖረዋል? አንዳንዴ ሳስበው በእያንዳንዳችን አእምሮ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት እይታ ወደ ውጪ አውጥተን ብናስተያየው አንዱ ከአንዱ እጅግ የተለየ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡...
View Articleማስተዋል። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 30.09.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ አትቀመሽ – ኃይለኛ ነሽ። ….. አትጠጪ – መራራ ነሽ። ……. አትዋጭም – ጎምዛዛ ነሽ፤ አፈ ታሪክ እልም – አይደለሽ። ….. ቁልጭ ብለሽ – ትታያለሽ፤ እውነት ደፋር ካላገኘሽ፣ ቃና የለሽ ትሆኛለሽ። ሽሽሽ-ሽሽሽ-ሽሽሽ-ሽሽሽ-ሽሽሽ …… ሰላም ነው –...
View Articleይድነቃቸው ነፍስ ይማር !
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ ሥራቸው ጥቀስ ቢባል፣ ጋዜጠኞችም አውሩ ቢባሉ፣ ዘፋኙም ዝፈን ቢባል፣ በርግጠኝነት፣ የአፍሪካን ስፖርት ከአልኮል የጸዳ ለማድረግ...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) ኢትዮጵያቷ ሀጃጅ እስከዛሬ አልታወቀችም ነበር –ኢትዮጵያ 13 በላይ ሞተውባታል ፣ 26 ቆስለውባታል...
የማለዳ ወግ…አድካሚው ስራ ፣የጠፉትን ሀጃጆች ፍለጋ ! ኢትዮጵያ … * ኢትዮጵያ 13 በላይ ሞተውባታል ፣ 26 ቆስለውባታል ከ204 በላይ ጠፍተውባታል ፣ ፍለጋው ቀጥሏል * ጅጃ ከተላለፉት ቁስለኞች ኢትዮጵያዊ የለም * ጅዳ ማህጀር የተላፈው ሬሳ ማንነት ገና አልተጣራም * ከማህጀሩ ሬሳ የአፍሪካውያን አለበት ተብሏል...
View Articleጸብ ለማብረድ በማለት ሽጉጣቸውን የመዘዙት ዳኛ እራሳቸውን ለችግር ዳረጉ
ከታምሩ ገዳ ብራዚላዊው ገብሬል ሞርቶ የታችኛው ሊግ የእግር ኳስ ዳኛ ሲሆኑ ባሳለፍነው ሳምንት ማብቂያ ቤርኑዲያኖ እና አሚኒቲስ ዳ ቦ(በአገሬው ቋንቋ የኳስ አፍቃሪዎች ቡድን ማለት ነው ) የተባሉ ሁለት ክለቦችን የብራዚል 6ኛ ትልቋ ከተማ በሆነችው ሆሪንዘንቴ ውስጥ በመዳኘት ላይ ሳሉ አንድ ቀይ ካርድ በተሰጠው ተጨዋች...
View Articleአብዱ ኪያር “ጥቁር አንበሳ”የተሰኘ ሃገራዊ ነጠላ ዘፈን ለቀቀ
መርካቶ ሰፈሬ በተሰኘው ተወዳጅ አልበሙ ወደ ሙዚቃው ዓለም ገብቶ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው አብዱ ኪያር ሰሞኑን “ጥቁር አንበሳ” የተሰኘ ሃገራዊ ዘፈን ለቋል:: ዘፈኑን ያድምጡት::
View ArticleHealth: የልብዎን ጤንነት ለመጠበቅ 4 ቀላል ዘዴዎች
ብዙ ጊዜ በተለያዩ ባለሙያዎች እና ተመራማሪዎች ጤናን አስመልክተው የሚወጡ መረጃዎችና ማብራሪያዎችን ከማንበብ ባለፈ የመጠቀም ልማድዎ ምን ያክል ነው ? በእርግጥ ሁሉንም እንደ ወረዱ ተቀብሎ ለመተግበር ከሁኔታዎች አንጻር ከባድ ቢሆንም አንዳንዶቹ ግን ቀላል እና ለመተግበርም ምቹዎች ናቸው። የአለም የልብ ቀንን...
View Articleከመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የስንብት ጥያቄ የሚያቀርቡ መኮንኖች ቁጥር እያሻቀበ ነው
መቶ በመቶ ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ ከአንድ አካባቢ በወጡ የህወሓት አባላት ድኩማን ወታደራዊ አዛዦች ብቻ ቁጥጥር ስር ሆኖ በከፋ አስተዳደራዊ በደል እየማቀቀ በዘር ሸለቆ ውስጥ የሚገኘው ብዙኃኑ የመከላከያ ሰራዊት የሰባት ዓመታት አገልግሎት የኮንትራት ጊዜውን የጨረሰው የስንብት ጥያቄ ያዘሉ ደብዳቤዎችን ያለማቋረጥ...
View Articleበጎንደር ከተማ የመስቀል በዓል ዕለት “የፈራ ይመለስ”የሚል ቀይ ጽሁፍ የታተመባቸው ቀያይ ቲሸርቶች የለበሱ ወጣቶች ተቃውሞ...
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) በክርስትና እምነት ተከታዮች የመስቀል በዓል ዕለት የጎንደር ከተማ “የፈራ ይመለስ” የሚል ፅሁፍ የታተመባቸው ቀያይ ቲሸርቶች በለበሱ ወጣቶች ተጥለቅልቃ ከፍተኛ የሆነ አመፅን አስተናገደች፡፡ የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል) የጎንደር ከተማ ለውጥ የሻቱ ወጣቶች ከ500 በላይ የፈራ ይመለስ...
View Articleበወልቃይት በርካታ አካባቢዎች የሚገኙ ገበሬዎች አዝመራቸውን እንዳይሰበስቡ በፌ. ፖሊስ በመታገዳቸው ጥይት ያታኮሰ ከፍተኛ...
በተኸለ አምባ እና በሌሎች የወልቃይት በርካታ አካባቢዎች የሚገኙ ገበሬዎች አዝመራቸውን እንዳይሰበስቡ በፌደራል ፖሊስ በመታገዳቸው ጥይት ያታኮሰ ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ ውጥረቱ አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ በወልቃይት የሚገኙ ገበሬዎች ማንኛውም ሰው ተነስቶ የሚያርሰውን በተለምዶ “ሞፈር ዘመት” እየተባለ...
View Articleወያኔዎች ሂሳብ የምታወራርዱበት ግዜ መጣ!!!
ሳሙኤል አሊ ከ- ኖርዌይ አንድ ድርጅት በአመት 2 ጊዜ ወይም አንድ ጊዜ የድርጅቱን ጠቅላላ ሂሳብ ይፈትሻል ። ወጪው ምን ያህል ነው? ገቢውስ ምን ያህል ነው? ከወጪ ቀሪ ምን ያህል አስገባ? እያለ ድርጅቱ ማትረፉን እና ማክሰሩን ያውቅበታል። እንዲሁም ሃላፊ ቦታ ያሉትም ሰወች የሚገመገሙበት ነው። የታማኝነት...
View Articleአቶ ዳንኤል ሽበሽ ጨለማ ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ
ነገረ ኢትዮጵያ ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል ሽበሽና አቶ አብርሃም ሰለሞን ላይ ተጠይቆባቸው የነበረው ይግባኝ ተቀባይነት በማግኘቱ...
View Articleየመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ መላማዊ ትግሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፁ
ለገሰ ወ/ሃና ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ በመላው ሀገራችን እና በውጭ ሀገር የሚገኘው ህዝብ መኢአድ ይዞት የተነሳው ሠላማዊ ትግል ህዝብ የሚፈለገው የህግ የበላይነት : እኩልነት የሠፈነበት ስርአት እና የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ ምንግዜም ቢሆን...
View Article