የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል 8) –በአየር ኃይል በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ...
Photo File የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል 8 በአየር ኃይልና በሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ውስጥ ያሉት በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎች =================================================== • ብ/ጀነራል መዓሾ ሀጎስ የአየር ኃይል...
View Articleዮ ..ሀ.. ማስቃላ!! ….አደይ ሲፈንዳ!! (አስፋ ጫቦ )
አስፋ ጫቦ Corpus Christi, Texas USA መስከረም ሲጠባ ፤አደይ ሲፈንዳ፤ እንኳን ሰው ዘመዱን ፤ ይፈልጋል ባዳ ማለት እውነት ነው!ለኔ፣የኔ እወነት ነው! አቶ አሰፋ ጫቦ ዳዊት “..ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ …፤ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ምድርም ሐሴት ታደርግ“ ያለው መሆኑ ነው።ዘፈን ዘፈን !ዝፈን ዝፈን!...
View Articleቋንቋ መግባቢያ ነው ፤ ከዚያ ዉጭ ማየት ዘረኝነት ነው –ግርማ ካሳ
አንድ የማደንቃቸው የአማርኛ አስተማሪ ነበሩኝ። ከሰባት ቤት ጉራጌ ስለነበሩ ጉራጌኛ ይናገራሉ። ብዙ አመት ሰሜን ስለኖሩም ትግሪኛ ለምደዋል። እንግሊዘኛን ስትጨምሩበት አራት ቋንቋዎች መሆናቸው ነው። አንድ የማውቃት ነርስ አለች። ከወላይታ ብሄረሰብ ናት። ይርጋለም አድጋ ሲዳምኛ ትናገራለች። ባል አግብታ ወደ አርሲ...
View Articleየአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቦታው ይመለስ –አፈንዲ ሙተኪይ
አዎን! በሌሎች ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖረን ይችላል፡፡ በሰማእቱ አቡነ ጴጥሮስ ታሪክ ላይ ግን ተመሳሳይ ወይንም ተቀራራቢ አመለካከት ነው ያለን፡፡ ለሳቸው የተገነባው ሐውልትም ለክብራቸው ተገቢ ነው ብለን እናምናለን፡፡ አቡነ ጴጥሮስ ህዝብ ያስመረሩ ሀገረ-ገዥ አልነበሩም፡፡ “ዓለም ለምኔ” ብለው ከአዱኛ ኑሮ ተገልለው...
View Articleየአሁኑ የኢትዮጵያ ወጣቶች ትግል
ከአቻምየለህ ታምሩ የኛ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ሕልም የሆነ ታላቅ ግብ አለ። ይህም ግብ ምድራዊ ገነትን ፈጥሮ የሰው ልጆች ከችግር፣ ከበሽታና ከድንቁርና ነጻ ወጥተው፤ ወንጀል፣ እስራት፣ ጭቆና፣ ግፍና የኑሮ ጭንቀት ተረስተው የሰው ልጆች በፍቅርና በደስታ እንዲኖሩ ለማድረግ መጣጣር ነው። ብዙ ሀገሮችም ከዚያ ገነት...
View Articleየዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ኣመፅ ኣስነሱ
ከአምዶም ገብረሥላሴ የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በፕሬዝዳንታቸው “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ ዓመፅ በማስነሳት ወደ ትምህርት ምኒስቴር ጥያቄያቸው ልከዋል። ፕሬዝዳንቱ “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ 16 ክሶች ቀርቦላቸዋል። ከክሰቹ መሃል ፩) ከ229 በላይ ሰራተኞች ከህግና ድንብ ውጪ በራሳቸው ስልጣን...
View Articleየስብሰባ ጥሪ ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ !!
ጉዳዩ፦ አመታዊ ጠቅላላ የአባላት መደበኛ ስብሰባ ! ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ አመታዊ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 25.10. 2015 ከቀኑ 14፡00 ሰአት ጀምሮ ስለሚያደርግ አባላት ሁሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን...
View Articleትግሉ ለዴሞክራሲያዊ ስርአት ወይንስ ለምንይልክ ቤተ መንግሥት?
ይገረም አለሙ ፈጣሪ ዕድሜ ከጥንካሬ ጋር ያደላቸው በሀገር ጉዳይ የማይታክቱት ፕ/ር መስፍን ወልደ ማሪያም ሰሞኑን በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር ያደረጉትን ውይይት ዘመነ ቴክኖሎጂ ምስጋን ይግባውና በያለንበት ሆነነን ተከታትለናል፡፡ ከውይይቱ ታዳሚዎቸች ከቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች አንዱ በያ ትውልድ ላይ...
View Articleበሕዝብ ጫና የሕወሓት መንግስት የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ወደ ቦታው ሊመልስ ነው
የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ከስፍራው በልማት ስር አንስቶ ታሪክን ሊያጠፋ ነበር ተብሎ ሲተች የነበረው የሕወሓት አስተዳደር ሕዝቡ በአደባባይ ይህን ታሪክ ሐውልት እንዲመልስ ባደረገው ጫና መሰረት ወደ ቦታው ሊመልስ መሆኑ ተሰማ:: መንግስታዊው ራድዮ ፋና “የአደባባይ ዲዛይን ስራ እየተገባደደ በመሆኑ የአቡነ ጴጥሮስ...
View Articleየደህነቱ ሀላፊ ጌታቸው አሰፋ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆኑ ፣የህወሓት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌው ቡድን መሪ አባይ ወልዱ...
የህወሓት ባለስልጣናት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌውን ቡድን በመምራት የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል የተባሉት አቶ አባይ ወልዱ በአዲሱ ካቢኔ ተመልሰው ክልሉ ፕሬዝዳንት ሆኑ ሲሆን የመቀሌን ከተማ በከንቲባነት ለመምራት ሙሉ በሙሉ በህወሓት ቁጥጥር ስር ያላውን የአገሪቱን ደህነት መ/ቤት የሚመሩትና ስርዓቱ የሚፈጽማቸውን...
View Articleየኢሕአዴግ አይቀሬ ዕጣ – አስጊው የኢትዮጵያ ጣጣ (አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ) – See more at:...
ሰኞ፤ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት ( 9/21/2015 ) መከወኛ ሃሳብ፤ ዛሬ ካለንበት የፖለቲካ ሀቅ ላይ ቆመን የነገዋን ኢትዮጵያ በሃሳብ ብንመለከት፤ ሶስት እውነታዎች ገጠው ይታያሉ። የመጀመሪያው፤ አሁን በሥልጣን ላይ ባለው የገዥ ቡድን አስተዳደር፤ ምንም ቢሆን ምንም፤ ኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት...
View Articleዘማሪ እና ፓስተር ተከስተ ጌትነት በእምነት ሽፋን የወሲብ ቅሌት
ለክህደቱም በሰሜን አሜርካ የሚኖሩ ግብረ አባሮቹ ፓስተሮች እና የቤተክርስትያን ሽማግሌዎች በድርጊቱ ዋና ተዋናዮች ናቸው:: “ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።” ምሳ 12: 22 ቢንያም መንገሻ September 25,2015 ዘማሪ እና ፓስተር...
View Articleአለምነህ ዋሴ ስለ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የሆነችው ነገር አለ ይላል –ከርሷ ወይም ከቤተሰቦቿ እንስማው ሲልም...
አለምነህ ዋሴ ስለ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የሆነችው ነገር አለ ይላል – ከርሷ ወይም ከቤተሰቦቿ እንስማው ሲልም ይጠይቃል (ያድምጡ)
View Articleየአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባል አቶ ናአምን ዘለቀ በ “ለጥያቄዎ መልስ” ዝግጅት ላይ – (VOA: ትዝታ በላቸው)
ዋሽንግተን ዲሲ ትዝታ በላቸው/VOA የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባል አቶ ናአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የዓለም አቀፍ አመራር የዉጭ ግንኙነት ሃላፊና የንቅናቄዉ ምክር ቤት አባል አቶ ነአምን ዘለቀ፣ በኢትዮጵያ ስልጣን ለመያዝ ሳይሆን በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አስወግዶ አገሪቱን ለዴሞክራሲያዊ...
View Articleየእስክንድርያ ፖፕ እና የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ዳግማዊ የኢትዮጵያ ጉብኝት መርሐ ግብር
፻፲፰ኛው የእስክንድርያ ፖፕ እና የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ዳግማዊ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ባደረጉላቸው ወዳጃዊ ጥሪ መሠረት ባለፈው ፳፻፯ ዓ.ም.፣ ከጥር ፩ – ፯ ቀን ድረስ...
View Articleየቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ዘመቻ ለምን?
(አፈንዲ ሙተቂ) —- ዘመቻው የተጀመረው የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ይመስለኛል፡፡ ለመጀመሩ ምክንያት የሆነው ደግሞ “ቢቢሲ ትኩረቱን በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ላይ ያደረገ የስርጭት ፕሮግራም ይጀምራል” የሚል ዜና መነገሩ ነው፡፡ ታዲያ ይህንን ዜና ተከትሎ “የስርጭት ቋንቋዎቹ አማርኛ እና ትግርኛ ናቸው” የሚል ወሬ...
View Articleግብጾቹ ግድቡ በእነርሱ ቁጥጥር ስር መሆኑን ተናግረዋል
ከዳዊት ሰለሞን በግብጽ በተፈጠረ የውሃ እጥረት ምክንያት የአገሪቱ ሚዲያ እጥረቱን ከአባይ ግድብ አያይዞት ነበር።የአገሪቱ የውሃ ሃብት ሚንስትር በበኩላቸው እጥረቱና ግድቡ አይገናኙም በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።ሚንስትሩ ለዚህ ሁለት ምክንያቶችን አስቀምጠዋል። ምክንያት1 ኢትዮጵያ፣ሱዳንና ግብጽ ግድቡ በታችኛዎቹ የተፋሰስ...
View Article“ሞላ በስርዓቱ ተገዶ 700 ሰራዊት ይዤ መጣሁ ይበል እንጂ በትክክል የሄዱት 115 ናቸው ከነርሱም ውስጥ 48ቱ...
የትህዴን ድርጅት በወያኔ ሃይሎች ሊሰለል የማይችል ጠንካራ የስለያና የፀረ ስልያ ማዕከል የገነባ ታላቅ ድርጂት ነው ሲል የድርጂቱ ምክትል ሊቀመንበር ታጋይ መኮነን ተስፋይ በየካቲት ውለታ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ባደረገው ቃለ መጠየቅ ገለፀ:: የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው ታጋይ መኮነን ተስፋይ ሞላ ከወያኔ የደህንነት ሃይሎች...
View Articleየግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሲኖዶሶች በዝግ ይመክራሉ ተባለ
ፖፕ አቡነ ቴዎድሮስ፣ የደመራ በዓልን በመስቀል ዐደባባይ ያከብራሉ አክሱም ጽዮንን፣ ጎንደርን፣ ላሊበላንና የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ይጎበኛሉ የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሃይማኖት አባቶች፣ በሃይማኖታዊ ጉዳዮችና በማኅበራዊ...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) የሚና ጀማራት አደጋና ኢትዮጵያውያን! –ሪፖርታዥ በነብዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … የሚና ጀማራት አደጋና ኢትዮጵያውያን ! ================================= * አደጋው ከተከሰተ ወዲህ ሪፖርት ያላደረጉ ሀጃጆች ስም ይፋ ሆኗል! * ልዩነትና አስዎግደን ዜጎቻችን በማፈላለግ እንትጋ * የተወሰኑ ቁስለኞች ከሚናና መካ ወደ ጅዳ ሆስፒታሎች ገብተዋል * በዝርዝሩ የሌሉ...
View Article