Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሙስና ክስ ነፃ የተሰናበቱ የመሬት ባለሥልጣናት አዲስ ኃላፊነት ተሰጣቸው

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ካቀረበባቸው ክስ በነፃ የተሰናበቱት የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊዎች የነበሩት አቶ ቃሲም ፊጤ፣ አቶ በቀለ ገብሬና አቶ ገብረየሱስ ኪዳኔ አዲስ ኃላፊነት ተሰጣቸው፡፡ አቶ ቃሲም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ የመሠረት ልማት ጉዳዮች አማካሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህች ናት ጨዋታ፡ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ይርዳው ጤናው ካርታ ሲጫወቱ (ፎቶ)

በሶሻል ሚዲያ ላይ ጎሳዬ ተስፋዬ የለቀቃት ፎቶ ናት። ከረዥም ዓመታት በፊት ከድምጻዊና ኮሜዲያን ይርዳው ጤናው ጋር ካርታ ሲጫወቱ የሚያሳይ ፎቶ ነው። ድምፃዊ ጎሳዬ በዚህ ዘመን ካሉ ብርቅና ድንቅ ድምጻውያን መካከል አንዱ ሲሆን ድምጻነትን እና ኮሚዲነትን በአንድ ላይ የተቸረው ይርዳው ጤናውም እንዲሁ በአስደናቂ ችሎታው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው – (ድምጽዎን አሁኑኑ ይስጡን)

ዕውነት ያሸንፋል! የሚለውን መርህ አስቀድማ ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ የማድረስ የ7ኛ ዓመት ጉዞዋን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ አንባቢዎቿን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በዓመቱ ትልቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በማለት ትሰይማለች። ባለፈው 2005 የኢትዮጵያውያን ዘመን የዓመቱ የዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊት እናና ዱባለ አረፈች

“እርጎዬዎች” በመባል በሚታወቁትና በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ገናና ከነበሩት 5 እህትማማች ድምጻውያን መካከል አንዷ የነበረችው ድምጻዊት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሕይወት መለየቷ ተዘገበ። በ1971 ከእናቷ ወ/ሮ እርጎዬ ጸጋውና ከአባቷ ዱባለ ታርፋለህ በጎንደር አዘዞ እንደተወለደች የሕይወት ታሪኳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትክክል! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ዕለተ ሰንበት እ.ኤ.አ 17.08.2014 ጀግና አበራ ሃይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ የገባበት 7ኛ ወሩ ነው። ቤቴ ውስጥም ሰባት ሻማዎች እዬበሩ ነው። ይገባል አይደል?! ፎቶው ደግሞ ፊት ለፊቴ አለ -አይቼም አልጠግበውም! ወገኖቼ የኔዎቹ ልክ የስድስተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግና እናውቃለን ማጀገንም እንደዛው አብሮነታችን ግን እስከየት ድረስ ነው?

  የ ‪አብርሃ_ደስታ‬ ጀግንነት ብርታትና ጥንካሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ ብቻ የሚለካ አይደለም መከራውን ሲጋፈጥ እኛስ መሬት ላይ ምን እያደረግን ነው? አብርሃ ሲታሰር የበቀል ርምጃ የተወሰደባቸው ቤተሰቦቹም ጭምር ናቸው፣ ከመቐለ እዚህ ድረስ መከራን በማዕከላዊ እንዲቀበል ሲመጣ ቤተሰብም አብሮ ይጉላላል፣ ብዙም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ ከሃገረ ኢትዩጵያ ወደ ባህር ማዶ ሃገራት (ሚሊዬን ዘአማኑኤል)

ከሚሊዬን ዘአማኑኤል በአለፉት 40 አመታት ውስጥ፣ከኢትዬጵያ የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ በብዙ ቢሊዬን ዶላር በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሃገራቶች እንደወጣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ ኢትዬጵያ ከአለማችን ከሚገኙ ደሃ አገራቶች ውስጥ ከመጨረሻዎቹ ጠርዝ ላይ የምትገኝ ስትሆን ይሄን የሚያህል የውጭ ምንዛሪ ከሃገር ውስጥ ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በኖርዌይ ሊግ አመርቂ ውጤት እያሳየ ያለው አሚን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይጫወት ይሆን?

ከናቲ ማን በስደት ወደ ኖርዌይ ያቀናው ገና ጨቅላ እያለ ነበር። ይህ ወጣት ተጫዋች ከልጅነቱ ጀምሮ ልቡ ውስጥ የገባው የእግር ኳስ ጨዋታ ከጎዳና ተነስቶ እስከትላልቅ ስታዲየሞች አድርሶታል። ወጣቱ አሚን አስካር ይባላል። በኖርዌይ ሊግ አስደናቂ የሚባል ብቃቱን እያሳየ ይገኛል። የደረሰን መረጃ እንደሚያመለከተው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔው ኢንሳ በአዲስ መልክ የፌስቡክ ስም አጥፊ ፔጆችን/ገጾችን ሊያደራጅ ነው

=================ነቢል አህመድ ዘገፈርሳ===================== ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት እና ነጻነት ለመሸራረፍ ብሎም ለመበታተን ከሚጠቀምባቸው ዘዴዎች አንዱ በማህበራዊ ድህረገጹ ያሰማራቸውን ከተቃዋሚ ሃይላት ጋር ተመሳስለው የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት መስለው የተቃዋሚ ሃይሎችን ሎግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ግብጽ በሳተላይት የአባይ ግድብን ሰልላ የውሃ ማቆሪያው ግንባታ አለመጀመሩን ደርሼበታለሁ አለች፤...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 11 ቀን 2006 ፕሮግራም << ...አንድነት የወሰነው የበለጠ ከመኢአድ ጋር ውህደቱን የሚያጠናክር ውሳኔ ነው። የውህዱን ኮሚቴ ስራውን እንዲያቁዋርጥ ተደርጓል። ሌላ በከፍተኛ ደረጃ ጉዳዩን የሚከታተል ኮሚቴ ነው የተዋቀረው...>> ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መልካ የልደት በዓል አመዬ ምኒልክ

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉስ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሤና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ቅዳሜ ነሐሴ 12ቀን 1836ዓ.ም ደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ ከሚባል ሥፍራ ተወልደዉ በአንጎለላ መቅደላ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ክርስትና ተነሱ:: አያታቸዉ ንጉስ ሣህለ ሥላሴ የልጁን መወለድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ ዛሬ ፍድር ቀርቦ የዋስትና መብቱ ሳይጠበቅ ለዓርብ ቢቀጠርም የትግርኛ ሙዚቃ ለምን ተከፈተ ብሎ በሰው...

ፍኖተ ነፃነት በ4/12/06 እሁድ ማታ በደህንነት ኃይሎች በቁጥጥር ስር የዋለውና በእስር ላይ የሚገኘው ወጣት ጥላዬ ታረቀኝ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቢቀርብም ፖሊስ ከሳሹን ስላላገኘሁትና የህክምና ማስረጃውን ስላልደረሰልኝ የጊዜ ቀጠሮ ይፈቀድልኝ ያለ ቢሆንም ወጣት ጥላዬ መርማሪው የምርመራ ስራን እየሰራ አይደለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል

ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓቢይ (ዋና) በዓላት አንዱ ይሄ ‘ደብረ ታቦር’ የምትለው የቡሄ በዓል ነው። የዚህ በዓል መሠረት የክርስቲያን እምነት ሲሆን፣ ደብረ ታቦር በግዕዝ የታቦር ተራራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻእቢያ ከከረን እና ከአስመራ ጦሩን ወደ ተሰንይ ማስፈሩን ተከትሎ ወያኔ ተጨማሪ ጦር ሲያጓጉዝ ዋለ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የመከላከያ ሰራዊቱ ሊከዳ ይችላል በሚል ስጋት የወያኔ ጄኔራሎች ሲመክሩ ውለዋል። ከሩሲያ ጋር የጦር ልምምድ ስምምነት እንዳደረገ የሚነገርለት የኤርትራ ገዥ ቡድን ሻእቢያ ከባለፉት ወራቶች ጀምሮ ጦሩን ወደ ደቡባዊ የኤርትራ ግዛቶቹ በመሰብሰብ ላይ መሆኑን ተከትሎ ወያኔም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአያት ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ሰልፍ እንደወጡ ተነገረ

ለ6 ቀናት መብራት የተቋረጠባቸው የአያት ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ሰልፍ እንደወጡ ለነገረ ኢትዮጵያ ተናገሩ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች ለ6 ብሎክ ያስፈልግ የነበረው ትራንስፎርመር ለ12 ብሎክ እንዲያገለግል በመደረጉ መብራት አጥተን ሰንብተናል ያሉት ነዋሪዎቹ ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት በትናንትናው ዕለት መብራት ኃይል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በማይጨው ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሕዝቡ ጥያቄ አቀረበ

ከአንዶም ገብረሥላሴ በፌደራል መንግስት የተፈቀደ የማይጨው ተክኒክ ኮሌጅ ቀስበቀስ ወደ ዩኒቨርስቲነት የሚያደርገው እድገት በትግራይ ክልል አስተዳር ወደ ሌላ ቦታ በመዛወሩ የኣከባቢው ህዝብ ማስቆጣቱ መዘገቡ ይታወሳል። የማይጨውና አካባቢዋ ህዝብ በክልል ትግራይ አስተዳደር የኮሌጁ ወደ ዩኒቨርስቲ እድገት በመከልከላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዳሴ አብዮት ለፖለቲካው ( አስራት አብርሃም)

አስራት አብርሃም አስራት አብርሃም ወዳጄ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የህዳሴው አብዮት አይቀሬ እርግጠኛ ሆኗል፤ እኔም ያለኝ ግምት ተመሳሳይ ነው። በመሆኑም የዛሬው ፅሁፌ የሚያተኩረው የህዳሴው አብዮት እንዴትና የት ይጀምር? በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ይሆናል። በእኔ እምነት የህዳሴው አብዮት መጀመር ያለበት ከራሱ ከተቃውሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፀጥታ ሃይሎች በጭፍን ታዛዥነት የሚጥሷቸው መሰረታዊ መርሆች

ድምፃችን ይሰማ! በሃገራችን ኢትዮጵያ ህገ መንግስት መግቢያ ላይ በግልፅ እንደሰፈረው ሃገራችንን እንዲመራ የሚመሰረተው መንግስት በኢትዮጵያ ህዝቦች ነፃ ፍላጎት፣ በህግ የበላይነት እና በህዝቦች ፈቃድ የህዝቡን የጋራ ጥቅም፣ መብት እና ነፃነት እንዲያስከብር የሚመሰረት የፖለቲካ ተቋም ነው፡፡ ይህ የፖለቲካ ተቋምም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዝብን የነፃነት ትግል ማስቆም ፈጽሞ አይቻልም (ሸንጎ)

ነኅሴ 10 ቀን 2006 Augest 16, 2014 የአንድነት ፓርቲና የመኢአድ አመራሮችና አባላት ድርጅቶቻቸውን ለማዋሃድና የሚያደርጉትን ሰላማዊ የነፃነት ትግል ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር እንቅስቃሴ ከጀመሩ በርካታ ወራት እንዳስቆጠሩ የሚታወቅ ነው። የሀገሪቱ አፋኝ ህግ በሚፈቅደው መሠረት በጥሞና ደረጃ በደረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

4 ድምፃውያን ለአዲሱ ዓመት የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ይለቃሉ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አዲስ አመትን በማስመልከት 4 ዝነኛ ድምፃውያን የሙዚቃ አልበሞቻቸውን እንደሚለቁ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። እንደመረጃው ከሆነ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ለአንድ ድምጻዊ ሶሻል ሚድያ፣ ብሉ ቱዝ፣ ፍላሽ ድራይቭ እያሉ ሲዲ አውጥቶ ሸጦ ለማትረፍ የማይታሰብ ቢሆንም ይህንን ተቋቁመው...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>