Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰው የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የአፍ ወለምታ ስለሙስሊም ታሳሪዎች –የጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ትንታኔ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴዎድሮስ ስለሙስሊም ታሳሪዎች ምን አሉ ? ድንበር የለሹ የህወሃት ፕሮፖጋንዳ ሲፈተሸ የዶ.ር ቴዎድሮስን ንግግር አስመልክቶ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል ሳዲቅ እዉነታዎችን በመፈተሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ንግግር የ አፍ ወለምታ ሳይሆን ሚኒስቴሩ ሆን ብለዉ የፈጠሩት ብዥታ በመሆኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የዘር ፈሳሼን ቶሎ ማፍሰስ /Premature Ejaculation/ የትዳሬን መፍረስ ምክንያት ሊሆን ደርሷል፤...

እባካችሁ የዘር ፈሳሼን ቶሎ የመጨረስ ወይም የወሲብ ፈሳሽ ቶሎ የማፍሰስ ችግር አለብኝ እና በዚህ ምክንያት ትዳሬም ሊፈርስ ነው፡፡ እኔም በከፍተኛ ችግር ውስጥ ነኝ ከአሁን ከአሁን ይሻላል ብልም ያተረፍኩት ልክ እንደ ሩጫ ውድድር በየጊዜው የቀድሞውን ሪኮርዴን ማሻሻል ብቻ ነው፡፡ ምን ይሻለኛል ከጉድ አውጡኝ፡፡ እውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነቀርፉኝት! ነቀርፉኝት ማነው?

መግቢያ ተወደደም ተጠላም ያለነው በጦርነት ላይ ነው፥፥ የመሣሪያ ድምፅ ኣለመሰማት የሰላም ምልክት!!አይደለም። የሕዋሃት ግፍና በደል ሞልቶ በፈሰሰበት፥ መከራችን በተራዘመበት በዚህ ወቅት፤ እነሱም አዋርደው መግዛትን እንደዋነኛ መገለጫቸው አድርገውታል። እኛም ውርደትን እንደ ኒሻን አጎንብሰን እንድንቀበላቸው፤ እንደውሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ወይስ ፍዳ ! (ይድነቃቸው ከበደ)

በይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአናዋር መስጊድ በተነሳው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት፤ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላም እና ወ/ሪ ወይንሸት ሞላ እንዲሁም የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ፎቶ ግራፈር አዚዛ መሐመድ ከህግ አግባብ ውጪ ለተጨማሪ 48...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኪዳነምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሸባሪነት” በወያኔ አገዛዝ ሥር ባለችው ኢትዮጵያ

በአገራችን፣ በወያኔ አገዛዝ መደበኛ ትርጉማቸውን ከሳቱ በርካታ ቃላት መካከል “የሽብር ድርጊት“ እና ”አሸባሪ“ የሚሉት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአሸባሪ ትርጉም “የሽብር ድርጊቶችን የሚፈጽም ሰው ወይም ድርጅት” ማለት ነው። “የሽብር ድርጊቶች” የሚባሉት ደግሞ የተለመዱ ጥቃቶችን ሳይሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ውሸታም”!

እመ-ሰብ፣ እምዬ – ደጓ ያልታደሉ፣ ቆንጥጠው ያሳደጉህ – “አትዋሽ” እያሉ፣ የአደይ ምክር፣ ተግሳጽ.. ባክኖ ሲቀር ቃሉ፣ እናትህ ምን ይሉ?! “ኮትኩቼ ያሳደግሁት፣ ክብሬን የሚጠብቅ..” የሚሉህ ልጃቸው፣ “አሳዳጊ የበደለው..” በሚሉት እርግማን ሲነሳ ስማቸው፣ አባ-ወራ፣ አባትህ – የቤቱ ምሰሶ ምንድን ይሰማቸው?!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሙሼ ሰሙ ከኢዴፓ አባልነታቸው ለቀቁ

ከዳዊት ሰለሞን ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር በመሆን ፓርቲው ከተመሰረተበት 1992 ጀምሮ በህዝብ ግኑኝነት፣ በጸሀፊነትና በፕሬዘዳንትነት ያገለገሉት አቶ ሙሼ ሰሙ ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርቲው ጽ/ቤት ባስገቡት ባለ ሶስት መስመር ደብዳቤ ከፓርቲው የማእከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸውና ከተራ አባልነት ጭምር ኢዴፓን ለመልቀቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዘፈን ከክሊፕ ጋር ሊለቀቅ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሰሜን አሜሪካ ካሊፎርኒያ፣ ኒዮርክ፣ ሲያትል፣ ሚኒሶታና ቴክሳስ የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን ካቀረበ በኋላ ወደ አዲስ አበባ የተመለሰ ሲሆን እዛም የተመለሰው የጀመራቸውን ነጠላ ዜማዎች ለማጠናቀቅ እንደሆነ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል። እንደምንጮቻችን ገለጻ ቴዎድሮስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሃይፖጎናዲዝም (Hypogonadism) –ወንድነትን ችግር ውስጥ የከተተ ሌላኛው ክስተት

ወንዶችም የወንዶች ጉዳይ የሚመለከታቸው ሴቶችም ስለ ወንድ ማወቅ የፈለጋችሁ ሁላችሁም እንዴት ናችሁ? ክረምቱ ብርዱ እንዴት ይዟችኋል፡፡ መቼም በዚህ ክረምት የሴቶች ጉዳይ ለወንዶች ጉዳይ የሚሰጠው ጥቅም በጣም ወሳኝ ነው፡፡ ለዚህም ነው በክረምት ሁሉም ብርዱንም ቅዝቃዜውንም ችሎ በማለፍ ጉዳዩን በደንብ መያዝና ማጠናከር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች የተጀመረው እስር ተጠናቅሮ ቀጥሏል

ሰማያዊ ፓርቲ እንደዘገበው፦ ከአሁን ቀደም አራት የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች በሽብርተኝነት ስም መታሰራቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታና የዞኑን አደረጃጀት ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ (ከማዕከል) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊው አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድና የድርጅት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባል የሆነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ 5 የሰውነት ክፍሎች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን በማዳከም የደም ፍሰት መዛባትን ያሰከትላል፡፡ በአልኮል መጠጥ ብዛት የሚከሰት የልብ ሕመም የትንፋሽ ማጠር፤ የተዛባ የልብ ምት፤ድካም፤የማያቋርጥ ሳልን ያስከትላል በተጨማሪም ለደም ግፊት እና ለድንገተኛ የጭንቅላት ውስጥ ደም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያገር ፍቅር ልክፍት –በዶክተር ኃይሉ አርአያ

ከእናቴ ማህፀን ነው ስፈጠር ከጥንቱ ከህይወት መስመሩ ካገኘን ከእትብቱ ፡፡ ወይስ ከእናቴ ጡት ካይኖቿ እይታ ከየት ነው ያገኘኝ ከቶ ከምን ቦታ ያገር ፍቅር ልክፍት ያገር ፈቅርበሽታ፡፡ ከረገጥኩት መሬት በውስጥ እግሬ ገባ ወይስ በጠዋት ፀሀይ ተወጋሁ ከጀርባ፡፡ ከበላሁት ቆሎ ጠረሾ አምባሻ ከእንጀራ ከሽሮው ጥልቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሎሚ መጽሔት አሳታሚ ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ በ50ሺህ ብር ዋስ ተለቀቀ

በሃገር ቤት ዛሬ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው ፍትህ ሚኒስቴር የወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው 6 የሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሔት አሣታሚና ባለቤት በትናንትናው እለት ፍ/ቤት ቀርበው በ50ሺህ ብር ዋስ የተለቀቁ ሲሆን የፋክትና የ“አዲስ ጉዳይ” አሣታሚዎች ባለፈው ረቡዕና ሃሙስ ባለቤቶች በሌሉበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ማረሚያ ቤቶች ‹‹ማረሚያ›› ወይስ ማሰቃያ? –የሕዝብ ወኪሎችን ማሰቃየት የወከሉትን ህዝብ ማሰቃየት ነው”–ድምፃችን ይሰማ

ቅዳሜ ነሃሴ 10/2006 ሰሞኑን ከወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚሰማው ወሬ እንኳን ውስጡ ላለበት ውጪ ሆኖ ለሚሰማውም እጅግ ያስደነግጣል! አምባገነኖች በጭቁን ዜጎቻቸው ሰቆቃና መከራ ሲደሰቱ፣ ህዝባቸውን እንደታዳኝ እንስሳ ሲመለከቱ ማየት በእርግጥም ያሳዝናል! ያለአንዳች ጥፋት የህዝብ ወኪል ሆነው ድምጹን በማሰማታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግብረሰዶማውያኑ ጀርባ  (አርአያ ተስፋማሪያም)

አርአያ ተስፋማሪያም ከጥቂት አመት በፊት በኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ የሚገኙ ግብረሰዶማውያን ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በሸራተን ሆቴል የሃይማኖት አባቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በስፍራው ተገኝተዋል። ፕሮግራሙ ሊጀመር 15 ደቂቃ ሲቀረው በድንገት የደህንነት ሰዎች ይገቡና ጋዜጠኞች እንዲወጡ ያደርጋሉ። ቀጥሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልፅ ደብዳቤ ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አሰፋ ዘለቀ)

ከአሰፋ ዘለቀ አስቸኳይ ጥሪ   በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣  በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች አንድነት  ሲያደርጋቸው የነበሩት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣  እንዲሁም ከሌላው አንጋፋ ድርጅት መኢአድ ጋር ያቀደው ዉህደት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኧረ ተው ኢህአዴግ ተረጋጋ!! “ዴዣ ቩ” –በአምስት አመቱ የተደገመ ታሪክ የጋዜጠኞችን ማሰርና ማሳደድ፤ ንግድ ቤቶችን...

የ2001 ዓ.ም ዘመቻ – ለ2002 ምርጫ? ዘመቻው የተጀመረው በአዲስ ዘመን ላይ በወጡ ፅሁፎች ነበር። “የውጭ ሃይሎች በአገራችን ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ነው” በሚል ውግዘት ዩኤስአይዲ ላይ ጣት ከመቀሰር ቢነሳም፤ ብዙም ሳይቆይ ነው ነፃ የግል ጋዜጦች ላይ በማነጣጠር ዘመቻ የተካሄደው። ከዚያ ኢቴቪ “ጥናታዊ ዘገባ”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ብርሃኑ በርሀ የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ ለ ሎሚ መፅሄት የሰጡት ቃለ መጠይቅ

አቶ ብርሃኑ በርሀ የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር ፓርቲያችን ዓረና ትግራይ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የፓቲርው ጠቅላላ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ ማድረግ መሰረት ያደረገ ሆኖ ጠቅለል ብሎ ሲገለፅ የዓረና አማራጭ ፖሊሲና በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ያለው አ ም ለህዝብ በማስተዋወቅ የአረና አማራጭ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አምስት አባላት ከፕሬዚዳንቱ ጋር አልተግባቡም

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከአሥራ አምስቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት መካከል አምስቱ ከፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው ጋር ባለመግባባታቸው ከካቢኔ ራሳቸውን አገለሉ፡፡ ራሳቸውን ከሥራ አስፈጻሚነት ያገለሉት አባላት የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተክሌ በቀለ፣ የፓርቲው ምክትል...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>