አዲስ ጉዳይ ተሰደደች ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ”
በአዲሳባ እና በመላው ሀገሪቱ ከፍተኛ ተነባቢነት ካላቸው መጽሄቶች ተርታ የምትመደበው አዲስ ጉዳይ አዘጋጆች መሰደዳቸው ተሰማ። መንግስት አዲስ ጉዳይን ጨምሮ በበርካታ ጋዜጦች እና መጽሄቶች ላይ ክስ ሊመሰርት መሆኑ በተሰማ ማግስት ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ” የሚል ጽሁፍ ያስነበበችን አዲስ ነገር ከመታሰር አለመታስር...
View Articleየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት ሁለት ውሳኔዎችን አስተላለፈ
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብ/ም/ቤት ነሐሴ 04 ቀን 2006 ዓ.ም የጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ በዚህም መሰረት ጠዋት የተደረገውን ስብሰባ የመሩት አቶ አበበ አካሉ የም/ቤቱ አፈ ጉባኤ ሲሆኑ፣ ምክር ቤቱ የተወያየበት አጀንዳ...
View Articleኢንጂነር ግዛቸው የመኢአድ/አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ
ኢንጂነግር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉን፣ ለአገዛዙ ራስ ምታት የሆነው፣ የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ። በአባላትና ደጋፊዎች ዘንድም ትልቅ ድንጋጤ ተፈጥሩዋል። በአገዛዙም ዘንድ ደስታው ጨምሩዋል።– በዉጭ አገር ያሉ የአንድነት ደጋፊዎች በኢንጂነር ገዛቸው ላይ ከፍተኛ ተቃዉሞ...
View Article6 የአንድነት ከፍተኛ አመራሮች ከኢንጂነር ግዛቸው ካቤኔ ራሳቸውን አገለሉ
(ዘ-ሐበሻ) ኢንጂነር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን የአንድነት እና የመኢአድን ፓርቲዎች ውህደት አመቻች ኮሚቴ ካፈረሱና በርካታ ሕዝብን አሳዝነዋል ከተባለ ወዲህ የርሳቸው ካቢኔ ሆነው በአንድነት ውስጥ እያገለገሉ ከሚገኙት ውስጥ 5ቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ዜና አመለከተ። ራሳቸውን...
View Articleበትግራይ ክልል አራት መቶ ሺ ህዝብና በሚሊየን የሚቆጠሩ የቤት እንስሳትን የሚቀልብ በለስ ወደመ
ዜና ትንታኔ በአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከመቐለ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በትግራይ ክልል በምስራቃዊ ሰሜን፣በደቡባዊ ምስራቅ በደቡብ ዞኖች የሚኖሩ ከ 1.5 ሚሊየን የሚቀጠሩ እንስሳ ዘቤት የሚቀልብ በለስ የሚባል እፅዋት የህዋሃት መሪዎችና እነሱ የሰርዋቸዉ ደንቆሮ የሳይንስ ተመራማሪ ተብዬዎቹ ሃርና ቀለም ከበለስ...
View Articleከአንድነት ፓርቲ ኢንጂነር ግዛቸው ካቢኔ ስድስቱ አመራሮች ራሳቸውን አገለሉ።
ስድስት የአንድነት መራሮች በኣንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው የሚመራ ካቤኔ ውስጥ መቀጠላቸው ትርጉመ ቢስ መሆኑን መረዳታቸውን በመግለጽ ለግዛቸው ደብዳቤ ያስገቡት የአንድነት አመራሮች ተክሌ በቀለ –ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት በላይ ፈቃዱ —ምክትል ፕሬዘዳንት ሰለሞን ስዮም —የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ዳንኤል...
View ArticleHealth: በቀዶ ጥገና ወቅት በሽተኛው ከሰመመን ቢነቃ ምን ሊፈጠር ይችላል?
የቀዶ ጥገና በሚሰራበት ወቅት የማደንዘዣ መድሃኒቶች እንደሚሰጡ አውቃለሁ፡፡ ሆኖም የእነዚህ መድሃኒቶች የአሰራር ምስጢር ምን ይሆን እያልኩ ሁሌ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለመሆኑ እንዴት ነው ሰው ሰውነቱ በስለት እየተቆራረጠ ምንም እንዳይሰማው ማድረግ የሚቻለው? በመሀል በሽተኛው ቢነቃስ ምንድነው የሚፈጠረው? እባካችሁን...
View Article(ሰበር ዜና) ፍትህ ሚ/ር የክስ ቻርጆችን ለሃገር ቤት ጋዜጠኞች ማደል ጀመረ (የሎሚ መጽሔትን የክስ ቻርጅ ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) ቀድሞ በኢትዮጵያ ያሉትን መጽሔቶችን እና ጋዜጦችን እንደሚከስ ያስታወቀው የሕወሓት አስተዳደር ፍትህ ሚ/ር ለጋዜጠኞች የክስ ቻርጆችን ማደል ጀመረ። በዛሬው ዕለት የሎሚ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ እና ድርጅቱ ዳዲስሞስ ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር የክስ ቻርጅ...
View Articleበነኡስታዝ በድሩ ሁሴን ላይ የተፈጸመውን ግፍ ”በአፓርታይድ ጊዜ እንኳን ያልተፈጸመ”በማለት ዳኛው መኮነናቸው ታወቀ
(ቢቢኤን ራድዮ) የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም ዳኞች አልተሟሉም በሚል ያልተካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ለሁለቱ ዳኞች ግን እየደረሰባቸው ያለውን ነገር አህመድ ሙስጠፋና ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በዝርዝር ማስረዳታቸው ታዉቐል፡፡ ቁልፍ ባለው ሰንሰለት በጨለማ ክፍል...
View Articleዐማራው በመስዋዕትነቱ ባቆያት ኢትዮጵያ ለምን ዘሩ ከምድረ-ገፅ ይጥፋ?
የትግሬ-ወያኔ መሪዎች እነ መለሰ ዜናዊ እና ስብሐት ነጋ ወደ ደደቢት በርሃ የገቡበት ዋና ምክንያት በዐማራው ህዝብ ላይ ካላቸው ፍራቻ እና ጥላቻ በመነጨ የበቀል ስሜት ነው። ይህንኑ በፖሊሲ የተነደፈ የበቀል ስሜት ከበረሃ ጀምረው በረቀቀ መንገድ እና በተቀናጀ ሥልት በተከታታይ ተግባራዊ በማድረግ ዐማራን ከኢትዮጵያ...
View Articleየጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሚድሮክ ያቀረበውን የካርታ መምከን አቤቱታ ተቀበለ
•የአዲስ አበባ አስተዳደር የመከነው ካርታ እንዲመለስ አዘዘ የአዲስ አበባ አስተዳደር ግንባታ ሳይካሄድባቸው ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ ሁለት ቦታዎች ካርታ ማምከኑን የተቃወመው ሚድሮክ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት ማግኘቱን ምንጮች ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሚድሮክ ልማት...
View Articleፍትህ ሚ/ር በጋዜጠኞች ላይ የጀመረውን ዘመቻ ቀጠለ፤ አፍሮ ታይምስና ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የክስ ቻርጅ ደረሳቸው (ክሱን...
(ዘ-ሐበሻ) ለአዲስ ጉዳይ መጽሔት አዘጋጆች መሰደድ ምክንያት የሆነው የፍትህ ሚ/ር ጋዜጠኞችን ሰዶ የማሳደድ ዘመቻ ቀጥሎ በትናንናው ዕለት ሎሚ መጽሔት እና ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የክስ ቻርጅ የደረሳቸው መሆኑን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም። ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የአፍሮ ታይምስ ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው...
View Articleኤርትራ የሩሲያን የጦር ልምምድ ልታስተናግድ ነው
በመላኩ ጸጋው በቅርቡ በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የጋራና የተናጠል የጦር ልምምድ ያደረገችውን ሩሲያን በቀጣይ በኤርትራ በቀይ ባህር አካባቢ ልታስተናግዳት መሆኑን “ጊሲካ አፍሪካ ኦንላይን” በአውሮፓ የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ከሰሞኑ ባሰራጨው ዘገባ ገልጿል። የልምምዱ ዋነኛ ዓለማ በአንድ መልኩ የሩሲያን...
View Articleየትንሳኤ ጥሪ ለኢሕአፓ –ቁጥር 2
የትንሣኤ ጥሪ ነሀሴ 2006 ቁጥር 2 ‘’we must accept finite disappointment, but never lose Infinite hope.” MARTIN LUTHER KING JR “በትግል መሞት ህይወት” ብለው የተነሱት የኢሕአፓ ልጆች አሁንም እንደትናንቱ የሕዝብን መብት፥ የሀገርን ሉአላዊነት እና ክብር...
View Article2007ን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ሲባል እስከ ምርጫ ወይስ እስከ ዴሞክራሲያዊ መንግስት (ዳንኤል ተፈራ)
ዳንኤል ተፈራ ዳንኤል ተፈራ — የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ በጣም በቅርቡ አንድ ስላልነገርኩት ስሙን የማልጠቅሰው ጉምቱ የሚባል ጋዜጠኛ ወዳጄና ሌላ አንድ ጎልማሳ ጋር ኢ-ወጋዊ በሆነ መንገድ ስለተቃዋሚ ጎራው ማውጋት ይዘናል፡፡ የጨዋታችን መነሻ ደግሞ አንድነትና መኢአድ ከብዙ ውጣ ውረድና ድርድር በኋላ...
View Article“ያልተሄደበት መንገድ” –ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)
ነፃነት ዘለቀ freeandualemaragie.org ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ?...
View Articleየኢትዮጵያና የሱዳን የጦር ስምምነት
ትዮጵያና ሱዳን የጋራ የመከላከያ ኃይል ለመፍጠር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሁለቱም ሃገሮች የመከላከያ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ ኃይሉ ሥራ የሚጀምረው የፊታችን መስከረም ላይ እንደሚሆን የኢትዮጵያው የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሣ ተናግረዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ [jwplayer...
View Articleባዕት ዕንባ በልታ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 13.08.2014 ( ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በትቢያ – ድሪቶ በቋሰኛው – ጉቶ ተመተረ ዘመን – በቅንቅን ተበልቶ፤ በበደል ተቁላልቶ በግለት ተወግቶ በቁርሾ ተሰልቶ። ሲናሳ መራራ – የአስተሳሰብ ንቅዘት ሲሰነብት እሬት – የባንዳነት ስባት - ብነት። ትናትን – ገደለ ዛሬን – ረሸነ ነገን – አተነነ...
View Articleወያኔ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ የሚያደርሰው ቅጥ ያጣ አፈናና በደል
ፋሲል አያሌው አሁን በስልጣን የሚገኘው የወያኔው ስርአት ላለፉት 22 አመታት የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ እያለ ጆሮአችንን ቢያደነቁረውም እሱ የሚለው የዲሞክራሲ ስርዓትና ትክክለኛው ዲሞክራሲያዊ ስርአት አራምባና ቆቦ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ዲሞክራሲያዊ ስርአትን በገመድ ለክቶና መጥኖ የናንተ መብትና ነጻነት...
View Articleበጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው የክስ ዘመቻ ቀጠለ፤ እንቁ እና ጃኖ መጽሄቶችና አዘጋጆች ተከሰሱ (የክስ ቻርጁን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት አስተዳደር የፍትህ ሚ/ር ሃሳብን የመግለጽ መብታቸውን ተጠቅመው በመሥራት ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞች ላይ የክስ ፋይል መክፈቱን ተያይዞታል። ከትናንት በስቲያ በሎሚ መጽሔትና በአዘጋጁ ግዛው ታዬ፣ ትናንት በአፍሮ ታይምስ እና በአዘጋጁ ቶማስ አያሌው ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ ቀጥሎ በእንቁ መጽሔትና...
View Article