ፓርቲያችን ዓረና ትግራይ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የፓቲርው ጠቅላላ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ ማድረግ መሰረት ያደረገ ሆኖ ጠቅለል ብሎ ሲገለፅ የዓረና አማራጭ ፖሊሲና በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ያለው አ ም ለህዝብ በማስተዋወቅ የአረና አማራጭ ፖሊሲዊች የህዝቡ አጀንዳና የፍላጎቱ መገለጫ ሆነው ከፓርቲ ፖለቲካ ወደ የህዝብ ፖለቲካ በማሸጋገር ––[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—