Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ የምግብ እጥረት በእጥፍ እንደሚጨምር UNOCHA ገለጸ

http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2015/10/f284ea81-c10f-4216-ad56-0f0254d1e554_original.mp3 በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንስታቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዪ አትሌት እና አሳዛኙ የአሜሪካ ገጠመኟ –“ወደ ኢትዮጵያ ከምመለስ እራሴን እዚሁ ባጠፋ...

ከታምሩ ገዳ የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል ትጓዛለች ተብላ ከፍተኛ ተሰፋ የተጣለባት አትሌት ነበረች።ይሁን እና ከወራት በፊት ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሽብርተኝነት የተከሰሱት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ለጥቅምት 3 ተቀጠረባቸው

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል ሽበሽና አቶ አብርሃም ሰለሞን ላይ ተጠይቆባቸው የነበረው ይግባኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ህክምና ስፔሻሊስት አስራለች

የልብ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የነበሩትን ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስን ለእስር ዳርጎ በልብ ህመም ይሰቃዩ በነበሩ ዜጎች ህይወት የፈረደው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከአስራት በኋላ በኢትዮጵያ የታዩትን የዘርፉ ባለሞያ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን በሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ በማለት ካሰረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የገቢዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጅቡቲ ፐሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ኤርትራን ባልተገባ ባሕርይና በነገረኛነት ከስሰዋል

(VOA) ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንቱ ይህንን ክሣቸውን ያሰሙት ፕሬዚዳንት ጌሌ “ኤርትራ ለአካባቢውና በአጠቃላይም ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ አደጋ ነች” ብለዋል፡፡ በአውሮፓ አቆጣጠር ከ2008 ዓ.ም አንስቶ የኤርትራ ወታደሮች የሰሜናዊ ግዛቶቻቸውን አንዳንድ አካባቢዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2017 ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ (ዲቪ) የምዝገባ መርሃግብር ተጀመረ

U.S. Embassy Addis Ababa የምዝገባ ሂደቱን አስመልክቶ ማወቅ የሚፈልጉት መረጃ ይኖርዎታል? እንግዲያውስ ሰኞ መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 እስከ 10፡00 ስዓት የኤምባሲው ኮንሱላር ሃላፊ ለጥያቄዎቻችሁ በፌስቡክ በቀጥታ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ሆኖም ግን የግለሰብ ጉዳዮች ላይ ምላሽ የማይሰጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ በትግራይ ኮሚኒቲ ሽፋን በጥቂት የትግራይ ተወላጆች መካከል ትልቅ ውዝግብ ተፈጥሯል

ሌሎች ሞላ አስገደሞች በሰሜን አሜሪካ እየተደራጁ ነው:: ከገብረተንሳይ ወልደዓብዝጊ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የህወሓት አንድ ለአምስት አደረጃጀት ፓሊሲ በትግራይ ተወላጆች ዘንድ ከተጀመረ ቆይቷል:: ዛሬም ህወሓት የራሱ የሆኑትን ሰላዩችን እያሰማራ በስደት ዓለም የሚኖሩትን የትግራይ ተወላጆች በአውራጃ ! በዘር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከትና የክህሎት ችግሮች አለባቸው ተባለ

የመንግሥት ሚዲያዎች “የመንግሥት ቃል አቀባይ” ከመሆን የዘለለ ተግባር የላቸውም አድርባይነትና የመንግሥት ልሳንነት በመንግስት ሚዲያዎች ላይ ጐልቶ ይታያል ፅንፈኛ የግል ሚዲያዎች መንግሥትን መለወጥ ግባቸው አድርገው የተነሱ ናቸው Addis Admass – በአገሪቱ የሚገኙ የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኞቹ: “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ ዐዋዲ” የኢ.ቢ.ኤስ ፕሮግራሞች ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ...

የአ/አበባ ጎልማሶችና ወጣቶች ማኅበራት ኅብረት ተቃውሞውን ያስተባብራል ለተቃውሞው፣ በሰባት ቀናት ከ100 ሺሕ በላይ የድጋፍ ፊርማዎች ተሰባሰቡ የጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እንዲወስንበት ለማድረግ ታቅዷል “በማስረጃ ተደግፎ የሚቀርብ ነገር ካለም እርምት እንወስዳለን” /የጣቢያው ሓላፊ/ (ምንጭ: አዲስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ሕብረት አባሎች ወደ 160 ሽህ ስደተኞችን በአባል ሀገሮች ለማስፈር ተስማሙ

[jwplayer mediaid=”47366″] የአውሮፓ ሕብረት 28 አባሎች ወደ 160 ሽህ የሚጠጉ ስደተኞችን ወደ ሌሎች አባል ሀገሮች ለማስፈር ተስማሙ። በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ከግሪክና ጣሊያን የስደተኞችና የፍልሰተኞች ማቆያ ስፍራዎች፤ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሀገሮች የሚሰፍሩት፤ ጉዳያቸው ተቀባይነት ያገኘ የፖለቲካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሶማልያ 8 ኢትዮጲያውያን ፍልሰተኞች በመኪና አደጋ ሞተዋል

አዳነች ፍሰሀ የዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያውያን ፈላሾችን የጫነ የጭነት መኪና ፑንትላንድ በተባለው የራስ ገዝ ክልል ኳርድሆ ከተማ አጠገብ ተገልብጦ ቢያንስ 8 ሰዎች ተገድለው 40 እንደቆሰሉ የአይን ምስክሮችና የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን ፈላሾችን የጫነ የጭነት መኪና ፑንትላንድ በተባለው የራስ ገዝ ክልል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሕገመንግስቱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥናት ምክንያት አስረዱ

የቀድሞው ፕሬዝዳንት እና በተቃውሞ ፖለቲካውም ውስጥ የአንድነት ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከተጻፈበት ወረቀት በላይ ዋጋ የለውም የሚባለውና ስርዓቱ ለፖለቲካ አርጩሜ ይጠቅሰው ካልሆነ ተግባራዊ ያላደረገውን ሕገ መንግስት የተወሰኑ አንቀጾች እንዲሻሻሉ ጥናት አቅርበዋል። በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከህብር ሬዲዮ ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ1966ቱ/የ77ቱ ዓይነት የረሃብ እልቂት ከመድረሱ በፊት መንግሥትም ሆነ ሰብአዊ ርኅራኄ የሚሰማን ዜጎች ሁሉ የበኩላችንን...

ክፍል-፩ በዲ/ን ኒቆዲሞስ እኛ ኢትዮጵያውያን ለረሃብ ክሥተት በፍጹም እንግዶች አይደለንም፡፡ ጠኔ-ችጋር ደግሞ ደጋግሞ የጎበኘን፣ ረሃብ ስማችንን ያጎደፈብን፣ በሃፍረት አንገታችንን ያስደፋን፣ ቅስማችንን የሰበረን፣ ታሪካችንን ያጠለሸብን፣ የእልቂት፣ የሰቆቃ፣ የደም ምድር- ‹‹አኬል ዳማ›› በሚል የሚያሰቅቅ ስያሜ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው ኢነጋማ ፕሬዚደንት ከፋለ ማሞ ከዚህ ዓለም በህልፈተ ሕይወት ስለተለዩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ የሙያ ሕይወት ዘመን...

SBS Amharic Radio: ከፋለ ማሞ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ማኅበር – ኢነጋማ ፕሬዚደንት፤ ከዚህ ዓለም በህልፈተ ሕይወት ስለተለዩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ የሙያ ሕይወት ዘመን ይዘክራሉ። The post የቀድሞው ኢነጋማ ፕሬዚደንት ከፋለ ማሞ ከዚህ ዓለም በህልፈተ ሕይወት ስለተለዩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐብታሙ አያሌው በኩላሊት ጠጠር መታመሙ ተገለጸ * እነ አብርሃ ደስታ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

(ዘ-ሐበሻ) በ እስር ቤት የሚገኘው ታዋቂው ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ዛሬ በድንገተኛ ህመም ዘውዲቱ ሆስፒታል ተወስዶ እንደነበር ተዘገበ:: በአዲስ አበባ የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳሉት ሃብታሙ ከ እስር ቤት ወደ ዘወዲቱ ሆስፒታል የተወሰደበት ምክንያት በሁለቱም ጎኖቹ ላይ የህመም ስሜት ስለተሰማው ነበር::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህዴግ በሚጠራው መድረክ አለመገኘት ማንን ይጠቅማል? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

girmaseifu32@yahoo.com, www:girmaseifu.blogspot.com ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶሮን ስያታልሏት በመጫኛ ጣሏት የሚለዉን ተረት፣ ዶሮን ስያታልሏት በሬ ነቃባቸው ብሎ የቀየረው ኮሚዲያን ማን ነበረ ? ልጅ...

  ከአኩ ኢብን አፋር ኢህአዴግ የአጉላዕ፡ በራህሌ፡ዳሉል መንገድ መመረቁን ትናንት ከምሽቱ በሁለት ሳዓቱ ዜና ላይ በልሳኑ ኢብኮ አሳውቆናል። ለመሆኑ የዚህ መንገድ ዓላማና ለአፋር ሕዝብ የሚያስገኘው ጥቅም (ወይም ጉዳት) ምንድነው ? አጉላዓ ማለት ከመቀሌ ወደ ዓዲግራት ሲኬድ ዉቅሮ ከመድረሳችን በፊት የምናገኛት ትንሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ ዴምሕት አባላት በወያኔ ፎቶገጭ ቤት

ነፃነት ዘለቀ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ እንኳን ለአዲሱ ዓመት የ2008 ዓ.ም ሁለተኛ ወር “ለጥቅምት አንድ አጥንት” በሰላም አደረሳቹ፡፡ ጥቅምት ብርዳምና ንፋሳም ነው፡፡ ዘንድሮም እንደዛው ነው፡፡ የአዲስ አበባ የሰሞኑ ብርድ ሚስት ያሳቅፋል፡፡ ግን ስንገናኝ ሰላምታ የማንለዋወጠው ለምንድነው? ብዙ መጣጥጥፍ ጸሐፊዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ግርማ ካሳ ነገር –ይገረም አለሙ

ማስታወሻ፤ ለዚህች አስተያየት መጻፍ ምክንያት የሆነውን የአቶ ግርማ ካሳን ጽሁፍ ያነበብኩት በዚህ መድረክ በመሆኑ አስተያየቱ የተላከው ለዘሀበሻ ብቻ ነው፡፡ ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም የነገሩን ምንነት የአድራጊውን ማንነት የአፈጻጸሙን እንዴትነት ወዘተ ማወቅ ይጠይቃል፤ እውነትን መሰረት አድርጎ መቆም ያስፈልጋል፡፡ አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ስራ  በቤተክርስትያናት ላይ!! በዘመናችን ያለ የቤተክርስቲያን ትልቁ ፈተና –ጉዞ ወደ እናት ቤተክርስቲያን...

  ከጌታቸው ካሳሁን           የእስከዛሬዎቹ  ጥቃቶች የሚፈፀሙት ከቤተክርስቲያን ውጪ በሆኑ ሰዎችና ተመሳስለው በገቡ ማንነታችውን በደበቁ ሰዎች ሲሆን ይህኛው ግን ለየት የሚያደርገው የሃይማኖት ሽፋን ያለው እንዲሁም እውቅና በሰጠናችውና በፈቀድንላቸው ጥፋታቸውን እራሳቸውን ሳይደብቁ በግልፅ እያሳዩን እንኳን ዝም...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>