Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዳማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ የኦሮሞ ዲያስፖራ አባላት የመንግስት ባለስልጣናትን በጥያቄ አጨናነቁ

(ራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ማክሰኞ ሐምሌ 5/ 2007) ስብሰባው ከአርባ ሰባት ሃገራት የተሰባሰቡ የኦሮሞ የዲያስፖራ አባላትን የአርባ ሰባቱ ሃገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት ተካሂዷል ። መንግስት የኦሮሞ ዲያስፖራ ሳምንት ብሎ የሰየመውን ሳምንት በማስመልከት: ከመላው አለም ያሰባሰባቸውን የኦሮሚያ ዲያስፖራ አባላት: በሚሊኒየም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ 5 የስኳር ሕመም ምልክቶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የስኳር ሕመምን በተመለከተ በተለያዩ የጤና ምክር መስጫ ፕሮግራሞች ላይ ሰፋ ያለ ግንዛቤ የማስጨበቻ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፡፡ ከዚህ በታች ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የሕመሙን ጠቋሚ ምልክቶች እንግራችኋለሁ፡፡ ስለስኳር ሕመም በዝርዝር በቅርቡ የሚያስገባችሁ ይሆናል፡፡ 1) ከተለመደው ጊዜ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው?

በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ ሰው በምንጋራው ክፍል ጣሪያ ስር ሆኜ፤ ወደጣሪያው አንጋጥጬ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ በእኔ ዕይታ!

በአብርሃም በዕውቀት እርግጥ ነው ፕሮፌሰርን ለመተቼት የሚመጥን ቀርቶ ሊመጥን የሚጠጋ የዕውቀት ልክ ላይኖረኝ ይችላል፡፡ ለዚያውም ከፕሮፌሰርነታቸውም በላይ ሕይወት ያስተማራቸውንና በተቃውሞ ፖለቲካው ጫፍ የወጣ ዕውቅና ያላቸውን ፕሮፌሰር ጽሑፍ መንቀፍ በፌስቡክ ዳኞች በስቅላት ሁሉ ሊያስቀጣ ይችላል፡፡ ኧረ ራሳቸውም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18 ተቀጠረባቸው

• አቶ ማሙሸት አማረ ለነሃሴ 20 ተቀጥሮበታል አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱ ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ እስረኞች ፍትሕ ሳያገኙ በቀጥሮ እየተንገላቱ ነው

ነኅሴ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ፣ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱና ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፣ የቪዲዮ ማስረጃው...

View Article

የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … !

የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! ================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው? ወይስ ማበረታታት ? * ህግ አውጭና አስፈጻሚ አካላት ወዴት ናችሁ? * ወላጆቿ ” ወላጅ ይፍረደን፣ህዝብና ሀገር ይፍረደን!”ይላሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው? –በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ

  ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ ሰው በምንጋራው ክፍል ጣሪያ ስር ሆኜ፤ ወደጣሪያው አንጋጥጬ፤ የኢትዮጵያና የካናዳ ህይወቴን፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የመቶ ብር ኖቶችን እንደጉድ እያተማቸው ነው * መቶ ብር በዛ ኢኮኖሚ ጠነዛ

አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠን በ1999 ዓ.ም 7.7 ቢሊዮን ብር በ2000 ዓ.ም 10 ቢሊዮን ብር በ2001 ዓ.ም 14 ቢሊዮን ብር በ2002 ዓ.ም 17 ቢሊዮን ብር በ2003 ዓ.ም 23 ቢሊዮን ብር በ2004 ዓ.ም 30 ቢሊዮን ብር በ2005 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብር በ2006 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብር በ2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ዋሊያዎቹ ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት የጨዋታ ለማድረግ ወደ ኪጋሊ ይጓዛሉ

በኢትዮጵያ እግር ኴስ ፌዴሬሽን የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ አቅራቢነት በፈረንጆቹ August 28 የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳቸው ጋር ኢንተርናሽናል ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ኪጋሊ ላይ እንደሚያደርጉ ኢትዮ ኪክ ዘገበ:: የሩዋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽን August 29 ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ጋር ሊያደርግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት ቅንጅትን ለማፍረስ የተባበሩትን አቶ አየለ ጫሚሶን እንደሸንኮራ መጦ ጣላቸው

የሕወሓት መንግስት በሚዲያዎቹ በኩል እንደዘገበው ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ቅንጅት) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የፓርቲውን ሊቀመንበር አቶ አየለ ጫሚሶንና የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ አስረስ በትረን ከአመራርና አባልነት ማስወገዱን ገልጿል:: እንደ መንግስት ሚዲያዎች ዘገባ በፓርቲው ስም የሥራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በሕዝብ የተመረጠው ቴዲ አፍሮን በስነጥበብ ዘርፍ ለመሸለም ፍላጎት እንደሌለው በይፋ አሳየ

(ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ የሚካሄደና ዘንድሮም ለ3ኛ ጊዜ ነሐሴ 30 ቀን 2007 ዓም በአዲስ አበባ ካፒታል ሆቴል በሚከናወነው ‹የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት› በየዘርፉ የተመረጡ የመጨረሻዎቹ አምስት ዕጩዎችን መንግስት ልክ እንደምርጫው አጭበርብሮ ራሱ የሚፈልጋቸውን ሰዎች አስቀመጠ:: ካለፈው ታህሳስ ወር ጀምሮ በተሰጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የጥቁር አዝሙድ አስደናቂ የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ ሰዎች ጥቁር አዝሙድን ለበርካታ ዓመታት ከተለያዩ ህመሞች ለመፈወስ ይጠቀሙበታል። ጥቁር አዝሙድ በሞቃታማ አካባቢዎች የሚበቅል ተክል ሲሆን፥ በጥንት የስልጣኔ ዘመን ግብጾች እንደ አለርጂ፣ የሰውነት መመረዝ፣ ድብርት እና በርከት ያሉ የጤና ችግሮችን ለማከም ሲጠቀሙበት እንደነበረ ይነገርለታል። ከሞት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይለማርያም ደሳለኝ በጠቅላይ ሚኒስተርነታቸው ይቀጥላሉ ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) በኦህዴድ; በብ አዴን እና በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ የሚገኘው የኢሕአዴግ መንግስት በመጪው መስከረም ወር በሚመሰረተው “አዲሱ” መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ቦታውን ይዘው እንዲቆዩ እንደሚያደርግ የድርጅቱ የቅርብ ሰዎች ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል:: በአሁኑ ወቅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል

(ምንሊክ ሳልሳዊ) መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ እንኳን ብናየው ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ላይ ከፍተኛ የሆነ የጥላቻ ተረት ተረት እየተነገረው ያደገ ሲሆን በእድገት ዘመኑ እናትና አባቱ ብሎም የቅርብ ዘመዶቹ ሲናገሩ የሚሰማው የጣሊያንን ደግነት እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/

ከኤልያስ ገብሩ ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም  ሀሳቡን ሰንዝሯል ———- ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም ሴቱም በፍጥነት ይራመዳል፡፡ ከታክሲ በሁለቱም አቅጣጫዎች የወረዱ ሰዎች ወደመደበኛ ሥራቸው ለመግባት ብሎም የግል...

View Article

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በእያንዳንዳቸው የ15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ አራት ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ በሽብርተኝነት ወንጀል እንደጠረጠራቸው ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ፖሊስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለቃዎ ሳይሆን ቅን ህሊናዎ የሚያዝዎትን በመፈፀም መልካም ዜጋ ይሁኑ!- አርበኞች ግንቦት 7 

መልካም ዜጋ ማለት ምን ማለት ነው? ይህን ጥያቄ ለመመለስ በርካታ መጻሕፍት መፃፍ ይቻላል፤ መሠረተ ሀሳቡን ግን በጥቂት ዓረፍተ ነገሮች ማቅረብ ይቻላል። መልካም ዜጋ ኢፍትሃዊ ተግባር ሲፈፀም “እኔ ምናገባኝ?” አይልም። መልካም ዜጋ “ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ”፤ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶም አይብቀል”፤ “እያለህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወለደችውን የ1 ወር ህጻን ልጅ ገደለች የተባለች ኢትዮጵያዊት በዱባይ ተያዘች

ግሩም ተ/ሀይማኖት የተባበሩት አረብ ኤምሬት.. ሻርጃ ውስጥ የወለደችውን የአንድ ወር ህጻን ገድላ በኮርኒስና ኮንክሪት ውስጥ የደበቀችው ኢትዮጵያዊት መያዟን ካሊጅ ታይምስ ዘገበ። ጨካኝ…ባላት ኢትዮጵያዊት ላይ Mother kills love child and stuffs body in box በሚል ርዕስ ካልጅ ታይምስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመጨረሻ መጽሃፍ –መጽሃፍ ቅዱሱን ተነጠቀ!!

(ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው) ሃሳቡን በጽሁፍ ስላቀረበ “አሸባሪ” ተብሎ 18 አመት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑ ተገለጸ። ምንም ነገር ማንበብም ሆነ መጻፍ ተከልክሏል። በአንድ ለሊት እስከሶስት ግዜ ክፍሉ እየመጡ፤ ከእንቅልፉ በመቀስቀስ ፍተሻ...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live