በኢትዮጵያ እግር ኴስ ፌዴሬሽን የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ አቅራቢነት በፈረንጆቹ August 28 የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳቸው ጋር ኢንተርናሽናል ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ኪጋሊ ላይ እንደሚያደርጉ ኢትዮ ኪክ ዘገበ::
የሩዋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽን August 29 ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ጋር ሊያደርግ የነበረው የወዳጅነተት ጨዋታ መሰረዙን ተከትሎ የኢትዮጵያን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሏል።
የኢትዮጰያ ብሔራዊ ቡድን ከሲሸልስ አቻቸው ጋር September 5 ለሚያደርገው ጨዋታ ከወራት በፊት ዝግጅቱን ባህርዳር እያደረጉ ይገኛሉ: