Health: የአንድ ሰው አካል 100 ትሪሊዮን በሚያህሉ ጥቃቅን ሴሎች የተገነባ ነው –ለመሆኑ ሴል ማነው? ስራውስ?
የአንድ ሰው አካል 100 ትሪሊዮን በሚያህሉ ጥቃቅን ሴሎች የተገነባ ነው፡፡ ጠቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል የአጥንት ሴሎች፣ የደም ሴሎችና፣ የአንጎል ሴሎች ይገኙበታል፡፡ በአካላችን ውስጥ ከ200 የሚበልጡ የተለያዩ የሴል አይነቶች ይገኛሉ፡፡ ከላይ የጠቀስናቸው ብዛት ያላቸው የሴል አይነቶች ቅርፃቸውና ስራቸው ቢለያይም...
View Articleየኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አይበገሬዋ ጀግናዋ ርዕዮት! በንጹሀን ዜጎች ላይ ስቃይን በመፈጸም ከሚታወቀውና ከአዲስ አበባ ከተማ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ ተንጣሎ ከሚገኘው እና በተለምዶ ቃሊቲ እየተባለ ከሚጠራው የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት (የኢትዮጵያ “ሮቤን ደሴት” ማለትም...
View Articleጦርነቱ ያስፈራው የሕወሓት አስተዳደር በጎንደር አፈናውን ተያይዞታል
(ጎንደር ፋሲል ግምብ – ፎቶ ፋይል) (ዘ-ሐበሻ) አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግዛት በሕወሓት አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ የሕወሓት መንግስት ደህንነቶች በጎንደር የለውጥ አረአያና አንቀሳቃሽ ይሆናሉ ብለው ያሰቧቸውን ሰዎች እያፈኑ ወዳልታወቀ ስፍራ እየወሰዱ እንደሚገኙ ለዘ-ሐበሻ የመጡ...
View Articleየእስራኤሉ ኤሌኒቶ ኩባንያ፣ ታንታለምን ከማልማት ውጪ ሆነ
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አስቴር ማሞ የቦርድ ሰብሳቢነት የሚመራው የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ከእስራኤሉ ኤሌኒቶ ኩባንያ ጋር ታንታለምን ለማልማት ድርድር እንዲያደርግ አስቀምጦት የነበረውን አቅጣጫ ውድቅ ማድረጉ ታወቀ። ኤጀንሲው ከኤሌኒቶን ጋር ታንታለምን ለማልማት የጀመረውን...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝ የአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ ለውጭ ባንኮች ክፍት እንደማይሆን አረጋገጡ
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው በሦስተኛው ፋይናንስ ለልማት ጉባዔ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ እንዲቻል፣ ‹‹ኢትዮጵያ ራይዚንግ›› በሚባል መጠሪያ በተካሄደ የተጓዳኝ ስብሰባ ላይ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ ለውጭ ባንኮች ክፍት እንደማይሆን...
View Articleበአርባ ምንጭ ግድግዳ ላይ “ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ወደፊት”የሚል በመለጠፉ አካባቢው በመከላከያ ሰራዊት ሲታመስ ዋለ
የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በህወሓት አገዛዝ ላይ ተከታታይ ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ወዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተነቃቅቶ ለለውጥ መነሳሳቱ ታውቋል፡፡ ስልጣኔን አጣለሁ ብሎ ትልቅ ስጋት ላይ የወደቀው የህዝባዊ ወያኔ...
View Articleየዳና ዳራማዋ ተዋናይት በእስራት ተቀጣች
በተለያዩ ፊልሞችና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በመተወን የምትታወቀው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን እና ግብረ አበሯ በእስራት መቀጣታቸውን አፍቃሬ ሕወሓት የሆነው ራድዮ ፋና ዘገበ:: በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ነዋሪ የሆኑት ተከሳሾቹ በእስራት የተቀጡት ከታዘዘላቸው ውጭ ተጨማሪ ገንዘብ ከባንክ ቤት በማውጣት ለግል...
View Articleአንቀፅ 39: የራስን ዕድል በራስ መወሰን ሲባል –አስራት አብርሃም
አስራት አብርሃም ውብሸት ሙላት በተባለ የህግ ምሁር ሰሙኑ ገበያ ላይ የዋለው “አንቀፅ 39 የራስን ዕድል በራስ መወሰን” የተሰኘ መፅሐፍ መግቢያ (ፀሐፊው የቃላት ክልሼነት ለማስወገድ ነው መሰል ማስረጊያ የሚል ርዕስ ሰጥቶታል) “የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት አዲስ አይደለም፤ አሮጌ ነው። ብዙ ተፅፎበታል።”...
View Articleጆን ዶ የተሰኘው ኢትዮጵያዊ አማሪካዊና እና የኢትዮጵያ መንግስት በዲሲ ፍርድ ቤት
ቢላል አበጋዝ ጁላይ 13፡2015 ዛሬ በዲትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ በዋለው ችሎት ጆን ዶ የተሰኘው ኢትዮጵያዊ አማሪካዊና እና የኢትዮጵያ መንግስት ጠበቆች ቀርበው ሁለቱም ወገኖች ዳኛው ፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።ጆን ዶ የተሰኘው ኢትዮጵያዊ አማሪካዊ የተሰጠው ስም (ጆን ዶ) ይህ ስያሜ ስማቸው በግልጽ መገለጥ ለሌለባቸው...
View Articleፌደራል ፖሊስ ባራክ ኦባማ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተዘጋጅተው ነበር ያላቸውን አሰረ * በክሱ ውስጥ ጋዜጠኛ ይገኛል
by Dawit Solomon የአሜሪካው ፕሬዘዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት ሰርግና ምላሽ በኢትዮጵያ ከወዲሁ የተወሰኑ እስረኞችና በመፍታትና ብዛት ያላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አባላትን በማሰር ወደ ቀኑ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡የሰማያዊና የቀድሞው አንደነት አመራሮችና አባላት ኦባማ ወደ አገራችን ሲመጡ ሰላማዊ ሰልፍ...
View Articleሰቆቃ በማዕከላዊ
‹‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡›› አበበ ካሴ እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን...
View Articleየአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው
የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት...
View Articleፌደራል ፖሊስ ባራክ ኦባማ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተዘጋጅተው ነበር ያላቸውን አሰረ * በክሱ ውስጥ ጋዜጠኛ ይገኛል
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት ሰርግና ምላሽ በኢትዮጵያ ከወዲሁ የተወሰኑ እስረኞችና በመፍታትና ብዛት ያላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አባላትን በማሰር ወደ ቀኑ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡የሰማያዊና የቀድሞው አንደነት አመራሮችና አባላት ኦባማ ወደ አገራችን ሲመጡ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እያሴራችሁ እንደሆነ...
View Articleሰራዊቱ የትጥቅ ትግሉን እየተቀላቀለ እንደሆነ ተገለጸ
በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለውን አፈናና የአንድ ብሄር የበላይነት በመሸሽ በርካታ ወታደሮች የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ መሆናቸውን በሽግግር መንግስት ወቅት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የነበሩት አቶ መሀመድ ሀሰን ለኢሳት አስታወቁ። ሰሞኑን ወደ ኤርትራ በመጓዝ በዚያ የሚገኘውን የትጥቅ ትግል መመልከት...
View ArticleHealth: በአልኮል መጠጥ የተጎዳ ሰውነትን ለመጠገን የሚረዱ ምግቦች
ለበርካታ አመታት ምናልባትም የአንድ ወጣት እድሜ እና ከዛ በላይ ለሆነ ጊዜ በብዛት የአልኮል መጠጦችንና ጠጥተው ወይም ሲጋራ አጭሰው ዛሬ ከእነዛ ደባል ሱሶች ተላቀዋል ። በወጣትነት ተጀምሮ ለብዙ አመታት የቆየን ልምድ ወይም ሱስ በተለይም ደግሞ የአልኮል ሱሰኝነትን ማቆም እጅግ ከባዱ እና አስቸጋሪው ነገር ነው ።...
View Articleአንዳርጋቸው ጽጌ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ (የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ይዘናል)
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር በአካል ተገናኝታችኋል›› የሚል ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾቹ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር...
View Articleየትግራይ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 11 ወጣቶች አስመራ ወርደው ተቀላቀሉኝ አለ
(የትህዴን ጋዜጣዊ መግለጫ) ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች፣ በርካታ ወጣቶች፣ ህወሃት ኢህአዴግን በመቃወም ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ መቀላቀላቸው፣ ከትህዴን ማሰልጠኛ ክፍል ወኪላችን አስታወቀ። በህዝባችንና በሃገራችን ታሪክ ይቅር የማይለውን ግፍና በደል እየፈፀመ ያለውን ፀረ ህዝብ ስርዓት ማስወገድ...
View Articleበወሊሶ ከተማ የገዢው መንግስት ወታደር ገበሬውን ለምን መሬቴን አላረስክም በሚል በጥይት አቆሰለው
የትህዴን ራድዮ እንደዘገበው በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማና አካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮች በኦሆዴድ ካድሬዎች “ለምን የኛ አገልጋዮች አትሆኑም?” እየተባሉ በላያቸው ላይ ግፍ እየተፈፀመባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ። ምንጮቻችን ከከተማዋ እንደገለፁት- በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደር ወገኖቻችን የካድሬዎች...
View Articleዕዉቁ ዲፕሎማትና የፕሮቶኮል ሹም፣ አምባሳደር ፍሰሐ ገዳ አረፉ
አምባሳደር ፍሰሐ ገዳ ዕዉቁ ዲፕሎማት፣ የፕሮቶኮል ሹም፣ የህዝብ ግንኙነትና የማስታወቂያ ሹም፣ እንዲሁም የሠራዊቱ የኢንፎርሜሽን መኮንን የነበሩት አምባሳደር ሻለቃ ፍሰሐ ገዳ በተወለዱ በ76 ዓመታቸው አረፉ፡፡ በሰሜን ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ የኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ኮሚሽነር፣ የርዕሰ ብሔሩ የፕሮቶኮል ዋና...
View Articleሻእቢያ ለምን ? ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
ከቀደሙ ልምዶች መማር መጠየቅ ወይም መረዳት ተመሳሳይ ስህተቶች ተደጋግመው እንዳይፈፀሙ ይረዳል ። በተለያዩአጋጣሚዎች ባለፈው አሰርተ -አመት በጣት የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች ወደ አስመራ ተጉዘዋል ። ከነዚህም ውስጥ አንዱና ቀዳሚው እኔ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ። ደጋግሜም ወደ ኤርትራ ተጉዣለሁ ። ከአርበኞቹ ጋር...
View Article