Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል”–በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች...

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል” – በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ አስገራሚ ታሪክ ከጦር ግንባር –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

ወጣት ለአከ ይባላል:: የ21 ዓመት ወጣት ነው:: የትህዴን ተዋጊ ወታደር ነው:: በርከት ያሉ የማጥቃት ወታደራዊ ዘመቻዎች ላይ ተሳትፏል:: ….በ2006 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በየካቲት ወር በአንዱ ዕለት ነው:: የሱ ምድብ ጋንታ ግዳጅ ተሰጥቶት ወደ ትግራይ መሬት ይገባል:: ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ከህዝባዊ ወያኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ ታትሞ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በመሸጥና በመሰራጨት ላይ ይገኛል:: የመፅሐፉን የምረቃ በዓል አስመልክቶ በዋና ዋና ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት በያዝነው ወር ጁላይ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋሽንግተን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ገድሎ ማዳን!” – የጐንቻው !

Download (PDF, 346KB)በሃዘን፤በንዴት፤በቁጭት፤በጸጸት፤ሁለንተናዬን ተንገብግቤ፤ በስለት፤በዶማ እንደተመገዘ፤እያመረቀዘ የሚመኝ የቆሰለው ልቤ፤ ጨው እንደጨመሩበት፤በእንጭት እንዳነቆሩት ቁስል በሲቃ ተቅለብልቤ፤ የምሰማውን ላስተባቃ፤ ሕመሜን ላስታግስ ፈጣሪየንም ላጣውር ወደ ኃዋው አሻቅቤ፤ አካሌን ሳይሆን፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እኔ አንድ ነኝ ። ምን ልዩነት አመጣለሁ ?”አንበል –የሚሊዮኖች ድምጽ

የታሰሩትን ማሰብ፣ ለታሰሩት መቆም ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊነት ነው። ዜጎች በዉሸት ሲታሰሩ፣ ፍትህ አጥተው ሲጉላሉ፣ ሐሳባቸውን በነጻነት በመናገራቸው ብቻ ወንጀለኛ ወይንም ሽብርተኛ ተብለው ስታሰሩ፣ በእስር ቤት ራቁታቸውን ሆነው ሲደበደቡ፣ ወንዶች ብልታቸው ሲቀጠቀጥ ፣ ሴቶች በወንድ መርማሪዎቻቸው ፊት ጅምናስቲክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት እንደቀጠለ ነው

~የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት~ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት ላይ የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት በእጅጉ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ ዘረኛውና ፋሽስቱን የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ቡድን በጠብመንጃ አምበርክኮ ህዝቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች

ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚመስል መሰረታዊ ፍላጎቶች ቢኖራቸውም ወንዶችና ሴቶች በየግል ከፍተኛ ቦታ የሚሰጧቸው የተለያዩ የስሜት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አሸባሪዎቻችን›› ሲኖ ትራኮች ብቻ አይደሉም!! –ለ85 በመቶ የትራፊክ አደጋዎች መንስኤ ሆኖ እርምጃ ያልተወሰደበት...

ለሥራ ጉዳይ ወደ ጎጃም ስጓዝ ያየሁት ነገር ትኩረቴን በጣም ሳበው፡፡ ሁሉም እግረኞች ግራቸው ይዘው ነው የሚጓዙት፡፡ ቆም ብዬ አካባቢዬን ስቃኝ ቀኜን ይዤ የምጓዘው እኔ ብቻ ነኝ፤ ሁሉም እግረኛ ግራውን ይዞ ነው የሚጓዘው፡፡ ከቀናት በኋላ በአንድ የገበያ ቀን የወንበርማ ወረዳ ዋና ከተማ በሆነችው ሸንዲ ከተማ ቢጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹ሚላን የሕይወቴ አንድ አካል ነው›› ፓውሎ ማልዲኒ

ጥያቄ፡- በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በተቃራኒ ተሰልፈን ከተጫወትን 10 ዓመት ሆነው፡፡ አሁን ሁኔታዎች ከ2005 ፍፁም የተለዩ ናቸው፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን የሁለታችንም ቡድኖች ጥሩ ጊዜን አሳለፉም፡፡ ሊቨርፑል ሲሸነፍ ስመለከት ያመኛል፡፡ አንተስ ሚላን ሲሸነፍ ተመሳሳይ ስሜት ይሰማሃል? መልስ፡- በትክክል፡፡ ክለቡን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑ! ወደ እውነት –ሥርጉተ ሥላሴ

„አለባብሰው ቢያርሱት በአረም ይመለሱ“ – ሙግት። ከሥርጉተ ሥላሴ 11.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/   ወደ እርሱ ከመግባቴ በፊት በዝና ዬማውቀውና የማከብረው ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ „ለውስጤ“ መልስ ሰጥቶበታል። የመልስ መልስ – እራሱን አስችዬ አላስፈለገኝም። ጹሑፉ ቅን ስለሆነ። ፍርድና ዳኝነቱን ደግሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው –አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል። በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ፕ/ት ኦባማ ኢህአዴግና አማጽያኑን እንዲሸመግሉ መጠየቁ፣ አምንስቲ እንግሊዝ ለኢትዮጵያው አገዛዝ አፈና...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 5 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የሌላው ሰው ህመም ህመማችን ሊሆን ይገባል። እንደ አሜሪካ ለሰብዓዊ መብት ያገባኛል የሚል መንግስት ያገባኛል ለሚለው ነገር መቆም አለበት ብዬ አስባለሁ…ዘርን ሀይማኖትን ያደረገ ክፍፍል ሳይኖር አንድ ላይ ለፍትሕ፣ለዕውነት ፣ ለዲሞክራሲ መቆም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫) አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ

  ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) የኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል አራማጆች፤ ከሌሎች ሰላማዊ ትግል አራማጆች የምንማረው በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በክፍል ሁለት ደግሞ፤ ስለሰላማዊ ትግሉ ያለንን ግንዛቤ አሳይቻለሁ። በዚሁ በሶስተኛው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመሆኑ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ማን ነዉ? የሕይወት ታሪኮቹና የፍቅር ሕይወቱ ምን ይመስል ይሆን?

ለመሆኑ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ማን ነዉ? የሕይወት ታሪኮቹና የፍቅር ሕይወቱ ምን ይመስል ይሆን? Zehabesha.com

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

5ኛው የመድረክ አባል ተገደለ

መድረክ ባወጣው መግለጫ ከ2007 ምርጫ በሁዋላ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የተገደሉ የመድረክ አባላት ቁጥር 5 ደርሷል። የኢህአዴግ አገዛዝ በደቡብና ኦሮምያ የሚፈጽማቸው ድብደባዎችና እስራቶች መጨመራቸውንም መድረክ ገልጿል። በከፋ ዞን በግንቦ ወረዳ በአድዮ ካካ ምርጫ ክልል በጎጀብ ምርጫ ጣቢያ የመድረክ ምርጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው –የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት  አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት ነፈሰ ገዳይ የሚይዙ ይመስል፣  ይሄን አንድ ሰላማዊ የልጅ አባት ለመያዝ ተረባረቡ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔና ስርጉተ–  አልተግባብቶም        ይገረም አለሙ

በቅድሚያ እህቴ ስርጉተ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ፡፡ ሁለት ገጽ ጽሁፌ እያንገሸገሽሽ አንብበሽ በተረዳሽውና በገባሽ መልክ  በጨዋ አቀራረብ አስተያየት በመስጠትሽ፤- እኛ ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ከሚጎድሉን በርካታ ነገሮች አንዱ ይህ ነው፤ በጽሞና መነጋገር ሀሳብ መለዋወጥ መደማመጥ አለመቻል፡፡ ሀሳብን በሀሳብ ከመሞገት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ከምርጫ ማግስት እየተወሰደ ያለው እስርና ግድያ እንዲቆም ጠየቀ

(ነገረ ኢትዮጵያ) ሰማያዊ ፓርቲ ከ2007 ሀገራዊ ‹‹የውሸት ምርጫ›› ማግስት በገዥው አካል እየተወሰደ የሚገኘው ግድያ፣ እስር፣ ከስራ ማፈናቀል፣ ማሸማቀቅና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ሐምሌ 7/2007 ዓ.ም ‹‹የወለደውን የረሳ ብሶት የወለደው ስርዓት! የዘመቻ እስርና ግድያ ተጠናክሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የውሃ ምስጢሮች

‹‹እኔ እኮ አይጠማኝም››፤ ‹‹አያስመለክተኝም››፤ እንዲያም ሲል ‹‹ሰው እንዴት ባዶ ውሃ ይጠጣል?›› የሚሉ ሰዎች አጋጥመዋችሁ ይሆናል፡፡ እውነታው ወዲህ ነው፡፡ ፈሳሽ እየወሰዱ ያለ ምግብ ለሳምንታት መቆየት ይቻላል፡፡ የውሃ እጥረት ግን ከማናቸውም ንጥረ ምግቦች እጥረት በተለየ መልኩ በፍጥነት ህይወትን ያሳጣል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰው መጽሐፍ ታሪክን በፊልም ካለፈቃድ ወስዶ ሰርቷል በሚል በ10 ሚሊዮን ብር የተከሰሰው አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ለሐምሌ...

በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ “ሦሥት መዓዘን” ፊልም እና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ “ፍቅር ሲበቀል” የተሠኘ ረጅም ልብወለድ መፅሐፍ መካከል የነበረው የ10 ሚሊዮን ብር የፍትሐብሔር ክስ ክርክር ለፍርድ ማስፈፀሚያ የሚሆን ብር ማስያዣ ማቅረብ ይችላል የሚል ሀሣብ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ባቀረበው ተቃውሞ መሠረት...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live