ፖለቲካ ሀጢአት የሆነባት አገር –ናትናኤል በርሔ
ኖርዌይ ሰሞነኛ በአለም ላይ ካሉት አበይት ክስተቶች አንዱ የሆነው የግሪክ መንግስት የኢኮኖሚ ውድቀት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት የተከሰተበት ነው።አለም አሁን ለሰለጠነበት ዘመን ትልቅ አስተዋጽኦ ካበረከቱ አገሮች መሀከል በቀደምት ደረጃነት የምትመደብ ግሪክ ዲሞክራሲ የምንለውን ፅንሰ ሀሳብ በማምጣት እና ስራ ላይ...
View Articleየኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ እስራት ተፈረደባቸው
–የባንኩ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የተቀጡት በሌሉበት ነው መንግሥታዊ ሰነዶችን በሐሰት በማዘጋጀት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰባራ ባቡር ቅርንጫፍ፣ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ማጭበርበራቸው የተረጋገጠባቸው የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅና ሁለት ግለሰቦች፣ ሰኔ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. ከአምስት እስከ 12 ዓመታት ከስድስት...
View Articleየማለዳ ወግ…እየሳቁ ማልቀስ ! –ነቢዩ ሲራክ
* የተሰራው ስራ ስኬት ፣ ባልተሰራው ስራ የሚያመው ህመም ! =========================== * ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀሰን ሀገር ቤት ገባ ! * ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … * ያሰመረው ተስፋ * ያልሰራነው የቤት ስራ … * ባትደግፉ እንኳ አታደናቅፉ * እርዱ እረዳችኋለሁ … ሁለቱ...
View Articleውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል * በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ
(ኢሳት) ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል:: በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ...
View Articleሰበር ዜና:- ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከእስር ተፈቱ
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት ያሉ አምስት ጦማሪያን ጉዳኢ በተጀመረው የክስ...
View Article5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን...
5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል The post 5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል...
View Article[ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ –ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ)
ትንታኔ: የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) [jwplayer mediaid=”44900″] zehabesha.com The post [ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) appeared first on...
View Articleበሄኖክ ሰማእግዜር ላይ ለተፃፈ አስተያየቴ ፤ ይድረስ ለስርጉተ ስላሴና ለቢላል አበጋዝ
ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ የተከበርሽው ወድ እህቴ ሰርጉተ ስላሴ አንቺስ እንዴት ሰንብተሽልኛል ። አዎ !በጋራ መድረካችን ዘ-ሃበሻ የሚወጡትን ፅሁፎችሽን እከታተላለሁ ። ይገርምሻል የጋራ ወዳጃችን ስላንቺ በጥቂቱም ቢሆን አውግተውኝ ስለነበር በተወሰነ ደረጃ የማውቀው ነገር አለ ። እህቴ ስርጉተ ስላሴ፤ እንደዛሬ...
View Articleየ ያ ትውልዱ አቶ ክፍሉ ምንድን ነው የሚሉ? –ይገረም አለሙ
አቶ ክፍሉ ታደሰ ወዴት እየሄድን ነው በሚል ርዕስ ኢህአፓ ሲፖዚየም ላይ ያቀረቡት ያለውን ጽሁፍ ዘሀበሻ አስነበበን፡፡ ጽሁፉን ማንበብ ስጀምር አቶ ክፍሉ የያ ትውልድ ወኪል ናቸውና፣ ከጉልምስና እስከ እርጅና በፖለቲካው ያሳለፉ/ያሉ ናቸውና በጽሁፋቸው መነሻና መድርሻ የጠቀሱትን የእንቧይ ካብ መሰረት ካኖሩ ሰዎችም...
View Articleየህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የጥብቅና ሙያቸው ኮሚቴዎቹ የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈበት ቀን መሰረዙ ታወቀ
ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን ሃምሌ 2/2007 የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ጠበቃ የሆነው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በፍርድ ቤት ላይ በሚያደርጋቸው ክርክሮች በተለይም መንግስት ከጅሃዳዊ ሀረካት ጀምሮ የሰራቸውን ሸፍጦችና ኢትዪጲያዊ ውስጥ የፍትህ ስርአቱን ዝቅጠት በመረጃና በህግ በማጣቀስ በተለያዩ...
View Article2 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን እስር ቤት ሆና ያሸነፈችው ርዕዮት ዓለሙ
ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ተፈታች (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ ትናንት ጁላይ 9 ቀን 2015 ዓ.ም የ እስር ጊዜዋን አጠናቃ ተፈታች። የመንግስት ሚድያዎች ጋዜጠኛዋ የአመክሮ ጊዜ ተሰጥቷት እንደተለቀቀች አድርገው ቢዘግቡም እውነታው ግን ርዕዮት የአመክሮ ጊዜዋን ጨርሳ የነበረው ባለፈው ጥቅምት ወር ነበር።...
View Articleጥቂት ስለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጊ አርበኛ ሃና –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን
የርዕዮትን: የማህሌትንና የኤዶምን ከህወሀት ማጎሪያ እስር ቤት ነጻ መሆን ውስጤ የፈጠረውን ደስታ እያጣጣምኩ እያለ ድንገት በትዝታ አምስት ወራት ወደ ሁዋላ ሄድኩኝ- -ከኤርትራ በረሃ:: ይህቺን ኢትዮጵያን ከህወሀት እስር ቤት ነጻ ለማውጣት ብረት ያነሳችውን እህታችንን ላስተዋውቃችሁ:: አርበኛ ሀና ትባላለች:: የ23...
View Articleትምህርት ሰጭ የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ * –ከእሸቴ ውለታው
ዘ-ሐበሻ ተከታታይ ቭዲዮዎችን እስከምትለቅ ድረስ ይህን ዘገባ ያንብቡ ዘንድሮ ለ32ኛ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የስፓርት ፈዴሪሽን የተዘጋጀው የእግር ኮስ ጨዋታ በሜሪላንድ ግዛት ዋሽግተን ነበር ሜሪላንድ በውብ ኢትዪጵያውያን አምራና ተውባ ነበር የከረመች። የዘንድሮ እግር ኮስ ዝግጅት እንደወትሮው ነገር ግን በጣም ባማረና...
View Article“የኢትዮጵያ ዕድገት ውጤት የውጭ እርዳታ ነው”ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (Video)
ባለፈው ቅዳሜ ጁላይ 4 በሜሪላንድ ደብል ትሪ ሆቴል በተደረገውና ጋዜጠኛ አበበ በለው (አዲስ ድምጽ ራድዮ) ባዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ታላላቅ ሰዎች ተገኝተው ነበር:: የሁሉንም ተናጋሪዎች ንግግር ዘ-ሐበሻ በቭዲዮ አስቀርታዋለች – በተከታታይ ለሕዝብ እናደርሰዋለን – ለዛሬው የዶ/ር አክሎግን ንግግር ያድምጡት::...
View Articleጋዜጠኛ ኤዶም፣ርዮትና ማህሌት-ከተፈቱ በሁዋላ ሀብታሙ ምናለ ታፍኖ ተወሰደ
የጋዜጣው ስራ አስኪያጅ በአዲስ አበባ በደህነቶች ታፍኖ ተወሰደ ፣ከእነ ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ በተጨማሪ ሌሎችም የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሶስቱ ጋዜጠኞችና ሁለቱ ጦማሪያን መፈታት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ሰፊ መነጋገሪአ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንደ ሌሎች ሁሉ...
View Articleየሕወሓት አገዛዝ ከኣርበኞች ግንቦት 7 ጋር ጦርነት መግጠሙን አመነ * 30 ወታደሮችን ደመሰስኩ አለ
ከደረጀ ሃብተወልድ ኢሳት ከሳምንት በፊት ያወራውን ወሬ ፋና ትኩስ ወሬ አስመስላና ቆራርጣ አቅርባዋለች። ዜናው “መቼ ነው ይህ የሆነው?” የሚለውን መጠይቅ በዚህ በዚህ ቀን ብሎ በትክክል አይመልስም። እንዲሁ ወደ መጨረሻው ላይ “ሰሞኑን” ብሎ ነው ያለፈው። “የት?” የሚለውንም እንዲሁ በደፈናው “ከኤርትራ በሚዋሰን...
View Articleአሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ –ታምሩ ገዳ
ከታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት) tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች የተሰባስቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ...
View Articleከደስታው በስተጀርባ –ይገረም አለሙ
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን፡፡ የሌት ቅዥቱ የቀን ስቅይቱ ሥልጣንና ሥልጣን ብቻ የሆነው ወያኔ ያለ ስማቸው ስም ሰጥቶ ያለ ግብራቸው ወንጀል ለጥፎ ህሊናቸውን ለሆዳቸው አሳልፈው የሰጡ አቃቤ መንግስትና ዳኞች ሰይሞ በውህኒ ያኖራቸው እህት ወንደሞቻችን ከእስር ተፈተዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች ወንጀላቸው አንድና አንድ...
View Articleበሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚታየውን ውጥረት ተከትሎ አየር ሃይል በጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ
ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና አካባቢው ህዝብ ያሳያው ድጋፍ እና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ወጣት መበራከት ያሰጋው ገዢው ፓርቲ፣ የአየር ሃይል አባላት...
View Articleይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን –ከያህያ ይልማ
አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት የሌለው እና ህሊናዊ ተጠየቅ ባለበት መልኩ እንዲሆን እያስገነዘብኩ በደስታ እጋብዛችኋለሁ:: 1. የሕወሐት ሥርዓት...
View Article