በአሜሪካዋ መዲና የሚገኘዉ የፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን በትላንትናዉ እለት ለዉድ የኢስላም ልጆችና ለህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ...
በአሜሪካዋ መዲና የሚገኘዉ የፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን በትላንትናዉ እለት የኢፍጣር፣የአንደነትና ለዉድ የኢስላም ልጆችና ለህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አጋርነት ያሳየበትን ዝግጅት አዘጋጅቶ ነበር። በዝግጅቱ ላይ ህጻናት፣ታዳጊዎች፣ወጣቶች ጎልማሶችና አረጋዉያን በነቂስ መሳተፋቸዉ ነዉ የታወቀዉ። ይህ...
View Articleበዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰራዊት እና በወያኔ ሰራዊት ጦርነቱ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፥
የ44ኛውን ክፍለ ጦር በማንቀሳቀስ በወልቃይት ዓካባቢ በሰፈረው የቀደምት ወያኔ ታጋይ ሰራዊት ታጅቦ በመጣ የወያኔ ሰራዊት እና በዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰራዊት መካከል፥ ዳንሻ ዓካባቢ፣ ጓንጓ ሳግላ እና ማይንቧ በሚሉ ሁለት ቦታዎች በትላንትናው ምሽት ከፍተኛና መረር ያለ ውጊያ ተደርጓል፥ ተኩሱ ዓሁንም እንደቀጠለ...
View Articleጋዜጠኛ ሔኖክ ሰማእግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ ! – ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
ላስ ቬጋስ ኒባዳ ትላንትና ምሽት ላይ ሁሌ እንደማደርገው ፤ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን ዜና መፈተሽ ጀመርኩ ። ያው እንደሚታወቀው በዋሽንግተን ዲሲ 32ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት በየፈርጁ እየተከናወነ ስለሆነ ፤ ያሉትን ዜናዎች ለመመልከት እየተጣደፍኩ ነበር ወደ ቤቴ የገባሁት ።...
View Articleጀግኖቹ የነፃነት አርበኞች ፍልሚያቸውን የሚያቆሙት የነፃነት አደባባይን ሲረግጡ ብቻ ነው
ከደግነቱ አንዳርጋቸው ሁለገብ የትግል ስልት የሚከተለው አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በሁለት ድርጅቶች /በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርና በግንቦት 7 ንቅናቄ/ ውህደት ጥር 2 ቀን 2007 ዓ.ም እንደ አዲስ ከተመሰረተ በኋላ ተቀዳሚ ስትራቴጅው የሆነውን የህወሓትን አምባገነናዊ አገዛዝ በጠብመንጃ...
View Articleየኢትዬጵያ ቡና የተጫዋቾች ሰርቪስ የመጋጨት አደጋ ገጠመው
የኢትዬጵያ ቡና የተጫዋቾች ሰርቪስ የመጋጨት አደጋ ገጠመው ፡፡ የኢትዬጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከ17 አመት በታች ቡድን ለጥሎ ማለፍ ዋንጫ ለዋንጫ ለማለፍ ሰኔ 28/2007 ዓ.ም ከደደቢት ጋር ወሳኝ ግጥሚያ ነበረባቸው ፡፡ ይህን ተከትሎ ዛሬ ልምምዳቸውን በሱሉልታ ሜዳ አድርገው በሰርቪሱ ሲመለሱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት...
View Articleታማኝ በየነ እንደገና ተሸለመ (Video)
(ዘ-ሐበሻ) አርቲስት እና አክቲቭስት ታማኝ በየነ እንደገና ተሸለመ:: ለሃገሩ ፍቅርና ክብር ሕይወቱን ሙሉ እየታገለ የሚገኘው ታማኝ ከዚህ ቀደም በርከት ያሉ ሽልማቶችን በየሃገሩ ሲሸለም የቆየ ቢሆንም የአሁኑ ሽልማት ግን ከሁሉም ለየት ያለ ነው:: ትናንት የአሜሪካ ነፃነት ቀን በተከበረበት የጁላይ 4 ዕለት የኢትዮጵያ...
View Articleበወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት
ይገረም አለሙ «ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት ከማረጋገጥ ይልቅ የአንባገነኖችን አገዛዝ ለማራዘም ከጠቀመ፣ዴሞክራሲን ከማምጣት ይልቅ ለጭቆና መስፋፋት ከረዳ፣ የህግ የበላይነትን...
View Articleየህብር ሬዲዮ ሰኔ 28 ቀን 2007 ፕሮግራም 32ተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ያባህል ፌስቲቫል...
<…በዚህ አዳራሽ አንዳርጋቸው ጽጌ የዞን 9 ጦማሪያን ቢገኙ ምን ሊነግሩን ይችሉ ነበር …ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ዋና ፀሃፊ ጆን ኬሪ በፃፈው ደብዳቤ ላይ የሚያሳስበው ጉዳይ በእስር ቤት የሚያሳልፈው ጊዜ ሳይሆን የወደፊቱ ያገሩ ጉዳይ ነው። እሱ ተስፋ ያልቆረጠ …> ናይጀሪያዊቷ የሰሃራ...
View Articleበሄኖክ ላይ በአደባባይ ተቃውሞ ሲሰማ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም –አበበ ገላው
አበበ ገላው ”አንዳንድ ወዳጆቻችን ሄኖክ ሰማእግዜር ላይ በዋይት ሃውስ የደረሰው የቁጣ ተቃውሞ አግባብነት እንደሌለው ተከራክረዋል። በሄኖክ ላይ በአደባባይ ተቃውሞ ሲሰማ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም። እንደውም በዲሲ አካባቢ ያሉ አክቲቪስቶስ ዘገባ በተደጋጋሚ ስለሚያዛባ እነሱ በሚያዘጋጁት ስብሰባም ይሁን ሰልፍ ላይ...
View ArticleHiber Radio: “ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው”–ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
<…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው ። ጊዜው ተቀይሯል.. ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም ።ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ …> ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ The post Hiber Radio: “ከዚህ በኋላ ህዝብ...
View Articleፍርድ ቤቱ በኮሚቴዎቹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ኮሚቴዎቹ አስገራሚ ታሪካዊ ንግግር አደረጉ (ቢቢኤን ልዪ የችሎት...
ቢቢኤን ልዪ የችሎት ዘገባ የኮሚቴዎቻችን አስገራሚ የችሎት ውሎ በችሎት የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ዳኞቹን ያንቀጠቀጠ የኮሚቴዎቻችን ጀግንነት ድጋሜ የታየበት ዳኞች በሕሊናቸው ላይ የፈረዱበት መንግስት ታሪካዊ ስህተት የሰራበት እና ኮሚቴዎቻችን በችሎቱ ግልጽ መልክት ለሕዝቡ አስተላልፈዋል፡፡ ይህንን ልዩ ዘገባ ዳውንሎድ...
View Articleውስጤ! – (ሥርጉተ ሥላሴ)
ሥርጉተ ሥላሴ 06.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ጤናይስጥልኝ ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ እንዴት ሰነበትክልኝ። መልክትህ ከደረሰኝ ወራት – አስቆጥሯል። የጹሑፌ ታዳሚ በመሆንህ ልገልጸው የማልችለው ደስታ – ተስምቶኛል። ስልክህም ተስጥቶኝ ነበር።...
View Article“የፍርድ ቤት ብያኔው መንግስት ከሙስሊሙ ጋር ያለውን ቅራኔ ለመፍታት እያሰበ እንዳልሆነ የሚያሳብቅ እርምጃ ነው –ድምፃችን...
ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች የፍርድ ሂደት አስመልክቶ ከ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ ሰኔ 29/2007፤ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ወኪሎች ላይ የተላለፈውን የግፍ ፖለቲካዊ ፍርድ አንቀበልም! በአንድነት በመቆም ለረጅም የትግል ጉዞ በአዲስ መንፈስ እንነሳ! ላለፉት ሶስት ዓመታት በበርካታ...
View ArticleHealth: ፒያኖ መጫወት ለአዕምሮ ጤና የሚያስገኘው ጠቀሜታ
ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: ብዙ ሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወታቸውን አስደሳች ለማድረግ ይረዳል ብለው የሚያስቡትን ነገር ለማከናወን ይጥራሉ፡፡ ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ ብዙዎች አመጋገባቸውን ጤናማ ለማድረግ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚሞክሩ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዚህም እዚያም...
View Articleበአፋር ክልል ወጣቶች ለውትድርና በግዴታ እየታፈሱ ነው
(ፎቶ ፋይል)ከአኩ ኢብን አፋር በአፋር ክልል የህዝባዊ ወያነ ሐሪነት ትግራይ መንግስት የአፋር ህዝብን ደካማ ጎኑን በመጠቀም ወጣቶችን ለውትድርና እያፈሰ ይገኛል። አለም አቀፍ የምግብ ተረድዖ ድሪጅት በእንግለዘኛ ምህጻሩ WFP ( worlid food program ) ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚሰጠው የእርዳታ እህል ለውትድር...
View ArticleHealth: አናናስን ከውሃ ጋር ቀላቅሎ የመጠጣት የጤና በረከቶች
በሙለታ መንገሻ ሁሌም ጠዋት ጠዋት የምንጠጣው ውሃ ውስጥ አናናስ ጨምሮ መጠጣት ለጤናችን ጠቃሚ መሆኑን ይነገርለታል። ሰውነታችን ጤነኛ እንዲሆን እና በሽታን የመከላከል አቅሙ እንዲጨምር ከፈለግንም ሁሌም ጠዋት ጠዋት የምንጠጣው ውሃ ውስጥ አናናስ ጨምረን መጠጣት ይመከራል። አናናስ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ እንደ ቪታሚን C...
View Articleወያኔ ሆይ የባሩዱ ሽታ ይሽተታችሁ!!!!! –መርጋ ደጀኔ
መርጋ ደጀኔ ከ- ኖርዌይ ወያኔን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምክንያቱም ሂጂ ሲሏት ትሄዳለች ቁሚ ሲሏት ትቆማለች ዙሪ ሲላትም ትዞራለች ወያኔዎች ግን እኛን የሚያቆመን የለም እኛን የሚያዞረን የለም ብለው ደደብነታቸውን በደደብ መሪዎቻቸው እየተናገሩ ኢትዮጵያ ላይ መቀለድ ከጀመሩ 24 ዓመት አለፋቸው። በጣም...
View Articleሔኖክ ሰማእግዜር በገዛ እጁ የሳት እራት ሆነ
ለጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ምላሽ ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ 7/7/15 አቶ ደምስ በለጠ “ጋዜጠኛ ሔኖክ ሰማእግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ!” በሚለው ጽሁፋቸው ሃሳብ በነጻ ስለመግለጥ፡የዓለም አቀፍ ህግጋትን ጠቅሰው፡የአማሪካ ዜግነትም ለዜጋው የሚደነግገውን መብት አስገንዝበዋል።በዚሁ ባአማሪካ ህዝብ...
View Articleወዴት እየሄድን ነው? ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ (ክፍሉ ታደሰ)
ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው። ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው። ዛሬ፣ በዘር የተደራጁ ኃይሎች አመቺ አጋጣሚ እየጠበቁ ናቸው። ዛሬ እነ...
View Articleወያኔን የትግሬ ነጻ አውጪ ማለት ያለ ግብሩ ስም መስጠት –ይገረም አለሙ
አቶ አንዱአለም ተፈራ ከገዢው መደብ የምንለይበት በሚል ርእስ ባስነበቡን ጽሁፍ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት የሚለውን አጠራር ለምን እንደመረጡ ያስረዳሉ፡፡ መጠሪያው ለወያኔ የማይገባው በመሆኑና አቶ አንዱዓለም መጠሪያውን ለመጠቀም ያአስቻለኝ ብለው ያቀረቡት ምክንያት በቂና ተገቢ ሆኖ ስላልተሰማኝ...
View Article