“ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም”–አረና
“ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም” – አረና The post “ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም” – አረና appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየኮሚቴዎች የዛሬው ችሎት ተጠናቋል! –ድምጻችን ይሰማ!
ዳኞች እስከዛሬ አቃቤ ህግ ያቀረባቸውን የሐሰት ምስክሮች ቃል በዝርዝር አንብበዋል! ነገ ደግሞ የወኪሎቻችን የመከላከያ ምስክሮች ቃል በችሎቱ ተነቦ ውሳኔ ይሰጣል ተብሏል! ረቡእ ሰኔ 24/2007 የዛሬው ችሎት ተጠናቋል! እስካሁን በነበረው ሂደት ዳኞች በወኪሎቻችን ላይ እስከዛሬ የቀረቡ የሐሰት ምስክሮችን ቃል ሲያነቡ...
View Articleምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ባለአክሲዮን የሆኑበት ኮሌጅ የህግ ትምህርት መስጠቱን ቀጥሎአል
ደመቀ መኮንን የኢህአዴግ መንግስት ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም መልኩ የህግ ትምህርት በግል ተቋማት እንዳይሰጥ የከለከለ ሲሆን፣ የአቶ ደመቀ ከፊል ንብረት የሆነው ሚሸከን ኮሌጅ ግን ተማሪዎችን እያሰተማረ እንደሚገኝ መረጃዎች አመልክተዋል። ተመሳሳይ ድርጊት የፈፀሙ ኮሌጆች ቢዘጉም፣ ለሚሽከን ኮሌጅ ግን የከፍተኛ...
View Articleየፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝት ዓለም አቀፍ ተቃውሞው አይሏል።በመጪው ዓርብ ብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያን ዋይት ሃውስ ደጅ...
ፖሊሶች አይ ኤስን በመቃወም የወጡ ወጣቶችን መስቀል አደባባይ ከደበደቡ ገና ሁለት ወር መሙላቱ ነው። Thousands will demonstrate in front of White house Petition is collecting against the president visit to African North Korea state-...
View Articleአምነስቲ ኢንተርናሽናል የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ አሳሰበ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ሰኔ 24/2007 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አክብረውም የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቋቸው አሳስቧል፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ወይንሸት ሞላን፣ ኤርሚያስ ፀጋዬን፣ ዳንኤል ተስፋዬንና ቤትሄለም አካለ ወርቅን ፍርድ ቤት...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳ ቆንስላው ግቢ ”ጅቦች ”–ነቢዩ ሲራክ
* የጅዳ ቆንስል ለባላቴናው መሀመድ ፍትህ ይትጋ * የጅዳ ቆንስል የስደት ያሰናከለውን ወንድም ይሸኝ * ” ጅቦቹ ! ” የአንባሳደሩን ተሀድሶ ያኮላሹት ይሆን ? የማለዳ ወጌ መነሻ መድረሻ ከወራት በፊት ለኦማኗ ተገፊ ለአልማዝ እና ሰሞኑን እርዳታ ስናሰባሰብለት ለሰነበትነው ወንድም ወጣት አባወራ ለመሀመድ...
View Articleከመቃጠል ያተረፈችው ነፍስ ከኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪካ (አሳዛኝ ታሪክ) –ወንድም ያላችሁ በትእግስት አንብቡት
ዘመድኩን በቀለ እስቲ ዛሬ ደግሞ ከነገረ ተሐድሶ ወጣ እንበልና ባለፈው በደቡብ አፍሪካ በተነሳው ብጥብጥ አሳዛኝ የሆነ አደጋ ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል አንዱን ገጠር ድረስ በመሄድ አፈላልጌ አግኝቸዋለሁ እና ታሪኩን ላጫውታችሁ ። ይህን ልጅ አግኝቼ እንዳወራው በብርቱ የደከመውን እና ጊዜውን መኪናውን በመስጠት ጭምር...
View Articleተመስገን ደሳለኝ በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ
ከሰንቁጥ አየለ ይህ ትዉልድ ምን ያህል ጀግኖች በመሃከሉ እንዳሉ እንዳስተዋለ አላቅም:: በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ መሆኑን ግን ማንም ቆም ብሎ ያስተዋለ ባለ አዕምሮ መመስከር ይችላል:: ማሙሸት አማረ : ተመስገን ደሳለኝ: እስክንደር ነጋ: አንዱአለም አራጌ :ዘመነ ምህረት: መለሰ መንገሻ : ጌትነት...
View Articleበምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች በጅምላ እየታሰሩ ነው ተባለ • ዜጎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ነው
(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች ‹‹የማዳበሪያ ዕዳ አልከፈላችሁም›› በሚል በገፍ እየታሰሩ መሆኑን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ ወስዳችኋል የተባሉትን የማዳበሪያ እዳ እንዲከፍሉ እየተጠየቁ እንደሆነ የገለጹት ምንጮች በአንድ ቀበሌ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ...
View Articleታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ –ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን (የፊታችን ቅዳሜ)
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ በሜሪላንድ እየተደረገ ይገኛል:: ይህን ታሪካዊ በዓል ተከትሎ የተለያዩ ድርጅትችና ማህበራት ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ያካሂዳሉ:: ከነዚህም መካከል የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ ድምጽ ራድዮ አማካኝነት የተዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ነው:: “በኢትዮጵያ ወቅታዊ...
View Articleበውስጠ ወይራ ተናግሮ አናጋሪ የሆነው አዲሱ የመስፍን በቀለ “አስረሽ ምቺው”ዘፈን (ግጥሙን ይዘናል)
ከቀናት በፊት የወጣው አዲሱ የመስፍን በቀለ አስረሽ ምቺው ዘፈን መልዕክቱ አነጋጋሪ ነው:: ግጥሙን ይዘንላችኋል ከዘፈኑ ጋር አብረው ያንብቡት:: ስንቱ የጨዋልጅ ስታብጂ እያበደ ከአንቺ ጋር እስክስታ ገጥሞ ተዋረደ ቁንጅና ሰቶሻል አፍላ ጉልበት ያንቺው ምን አለብሽ እና አስረሽ አስረሽ ምችው ካልተገረፈ ገላ እንደክራር...
View Articleኢሳት የኔ ነው 5ኛ አመት ክብረ በዓል ዝግጅት በዋሽንግተን ዲሲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን 32 ኛው የእስፖርት በዓል ወቅት ኢሳት የጠራው የአምስተኛው አመት የድጋፍ ዝግጅት እንዲህ ደምቆ ነበር። በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በሃላ ደሞ ጀርመን ፍራንክፍርት የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት ላይ እንገናኝ ኢሳት የኢትዮጵያዊያን አይንና ጆሮ\ The post ኢሳት የኔ ነው 5ኛ...
View Articleሜሮን አለማየሁ 6 ወር ተፈረደባት
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስራ ‹‹ሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ በማወክ›› የተከሰሰችው ሜሮን አለማየሁ የ6 ወር እስር ተፈረደባት፡፡ ሜሮን አለማየሁ ሚያዝያ 14 በተጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ወያኔ ሌባ፣ መንግስት የለም፣ አትነሳም ወይ፣ የታረደው ወገን ያነተ አይደለም...
View Articleኢሳት ወደ አየር ተመለሰ –
ሰኔ 26/2007 ኢሳት በኣምስት ዓመታት በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያውያን ከፍተኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ አገለግሏል፥ለሀገራቸው በጎን የሚመኙና የነጻነት ርሃብ ያለባቸው ኢሳትን ማየት እና መስማት በቻ ሳይሆን በአቅማቸው እየደገፉ ኢሳትን የነጻነት ብርሃን አድርገው ይመለከቱታል:: ያለ ክፍያ ኢሳትን የሚያዩና...
View Articleሩኽ –ብሩኽ። (ሥረጉተ ሥላሴ)
ከሥረጉተ – ሥላሴ 01.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ክብረቶቼ – እንዴት ናችሁ? ዛሬ ሰፋ ባሉ ሀተታዎች ስላከርምኳችሁ፤ ዬቋንቋዎች ከፍተኛ ባለሙያ አለቃም ከሆነው ሥነ – ግጥም ጋር ትንሽ ቆይታ እናደርግ ዘንድ – ወደድኩኝ። ዛሬም አርበኛ አንዳርጋቸው ጽጌ የነፃነት ትግሉ ልዩ አቅም፣ ጥሪት – ጠሪ ጥርኝም...
View Articleወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA
ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA “ለሆዱ ያደረ ወዳጁን የረሳ ነፃነት ምኑ ነው ቢነገር ቢወሳ የልቡን መናገር መኖር ሲያቅተው ያኔ ነው ካገሩ ሰው የተሰደደው ” The post ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleበወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት –ይገረም አለሙ
«ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት...
View Articleበህገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ላይ እስከሞት ሊያስቀጣ የሚችል ረቂቅ ህግ ወጣ
መታሰቢያ ካሳዬ በህገወጥ የሰዎች ዝውውርና ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ላይ ከፍተኛ ቅጣት የሚያስጥል አዲስ ረቂቅ ህግ ወጣ፡፡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውና ትናንት በምክር ቤቱ ውይይት የተደረገበት ረቂቅ አዋጅ፤ በወንጀለኞች ላይ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት የሚያስቀጣ አንቀፅ...
View Articleሰበር ዜና –የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግኖች የነፃነት ታጋዮች ጓንጋ አሳግላ ላይ ከቀኑ ስድስት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት...
ሰበር ዜና! ትንቅንቁ አሁንም በመረረ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው!! የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የጥቃት አድማሱን አስፍቶ በአማራ ክልል አዋሳኝ ከተሞች ላይ በሰፈረው የሕወሓት ጦር ላይ ጥቃት እየፈፀመ እንደሚገኝ ተሰምቷል!! ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት ሰባት አርበኛ ታጋዮች በትናንትናው ዕለት /ሰኔ 26/2007 ዓ.ም...
View Articleሰኔ 8/2007 በደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ፕሮግራም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት
ነገረ ኢትዮጵያ ሰኔ 8/2007 በደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ፕሮግራም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት The post ሰኔ 8/2007 በደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ፕሮግራም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article