Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት –የጐንቻው!

በወርሃ የካቲት ወበቅ ሙቀት የነድፎህ፤ በመጋቢት ወረርሽኝ ሦስት ትውልድ ያስገበረህ፤ ክፉ ደዌ ሳይሽርልህ ዘመናት ያስቆዘመህ፤ አገርሽቶ በማያዚያ፤ አሳር እስር ያጋዘህ፤  — Read More—-  The post ፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት – የጐንቻው! appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦፌኮ/መድረክ መሪ ተከታታይ ጥቃቶች እንደደረሱባቸው አስታወቁ

በወለጋ፣ በኢሉባቦርና በጂማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ዘመቻ ሲያካሂድ የነበረ የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሙድረክ ቡድን ትናንትና ከትናንት በስተያ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎችና የገዥው ፓርቲ ደጋፊዎች ባሏቸው ሰዎች ተከታታይ ጥቃቶች እንደተፈፀሙበት የቡድኑ መሪ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ሁኔታውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እየታሰሩ ነው

በደቡብ ክልል የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እየታሰሩ እንደሚገኙ የፓርቲው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በሀድያ ዞን ጌጃ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ታዛቢ የሆኑት አቶ በየነ ጫፎን የደኢህዴን ካድሬዎች የንግድ ቤታቸውን በማሸግ እንዳሰሯቸው በሀድያ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል አቦቼ ለነገረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የምርጫውን ካርድ ቀዳችሁ ጣሉት”–ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

May 22, 2015 የተከበራችሁ እናቶቼና አባቶቼ፤ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዲሁም ልጆቼ የምትሆኑ ወጣቶች!! አገራችን የምትገኝበትን አስጨናቂ ሁኔታ ሁላችንም እንረዳለን። የህወሓት/ኢሕአዴግ ፋሽስቶች ቡድን እየገረፈ፣ እያሰረና እየገደለ በካርዳችሁ መርጣችሁ የምርጫ ድግሴን ካላሞቃችሁልኝ እያለ ነው። እንኳንስ ዛሬ ታዛቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል

አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት

በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ በአዋጅ ከስራ ውጪ እንዲሆን የፈረደበትን ግንቦት 1983 ዓ/ምን እሳቤ በማድረግ ከምስረታው እስከ አሳዛኝ ብተናው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ማስታወሻ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን አስመልክቶ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ስለዞን9 ጦማርያን አና ሶስቱ ጋዜጠኞች ተጠይቀው በጥቅሉ የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተዋል፡፡ 1. ከሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር አንደሚሰሩ እርግጠኞች ነን ብሎገርነት ስም ሽፋን ነው 2. ፓርላማ በሽብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ውጤታማ የሚሆነው አስፈፃሚዎቹ ከወገንተኝነት ሲፀዱ ነው –ትዝታ በላቸው

“ምርጫ ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ ነው። አንድ ሃገር ነፃ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ የሥልጣን ዝውውር ካላደረገ ዴሞክራሲያዊ ተብሎ ሊገለፅ አይችልም” ዶክተር ዓለምአንተ ገብረሥላሴ ስለ ምርጫ ምንነትና መገለጫዎቹ በሰጡትን ትንተና ነው ይህንን ያሉት። “ዴሞክራሲያዊ ምርጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! – ርዕዮት አለሙ- ከቃሊቲ እስርቤት

አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርሃትን ድል የነሳ ታጋይ ሕዝብ!!! ቅዳሜ ግንቦት 15/2007 ድምጻችን ይሰማ!

አምባገነን ስርዓቶች የህዝብን ጥያቄ በመመለስና ብሶቱን በማድመጥ ህዝብ ዘንድ ከመከበርና ከመወደድ ይልቅ የህዝብን ጥያቄዎች በሀይል በማፈንና ለብሶቱ ምላሻቸውን ሌላ ብሶት የሚፈጥር በደል በማድረግ መፈራትን ይመርጣሉ፡፡ አምባገነኖች ቀና ብሎ የሚሄድ፣ ብሶቱን በአደባባይ የሚያሰማ፣ ግዴታዎቹን በማክበር መብቱን የሚጠይቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል (ያድምጡ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ አለምነህ ዋሴ እንደሚከተለው ተንትኖታል:: ክፍል አንድ ከላይ ክፍል ሁለት ደግሞ ከታች ቀርቧል:: አድምጣችሁ አስተያየት ሰጡበት:: ክፍል ሁለት The post ዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 3 ጠቃሚ መረጃዎች ስለ ጉሮሮ ሕመም

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቻለ ፓርላማ ያልቻለ ፓልቶክ ይግባ (ሄኖክ የሺጥላ)

የሆነው ይህ ነው ወያኔ-ትግሬ ( የትግራይ ሰው የሆኑ የሀገረ ኢትዮጵያ ብሔር ሽፍቶች ) ፣ ስልጣን ላይ ወጡ ፣ ህዝቡ አጨበጨበ ፣ ሙህራኖች ከሚኖሩበት ሃገረ አማሪካን ፣ እንግሊዝ ፣ ጀርመን ወዘተ፣ ወዘ-ተርፈ ተጏዙ ፣ የተማሩት ሀገራቸውን ሊያገለግሉ ፣ እውቀታቸውን ሊያካፍሉ በየ ትምህርት ተቋማቱ ገቡ ፣ የቻሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ –የምርጫ ቀጣና ሳይሆን የጦርነት ቀጠና እየመሰለች ነው

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዉጥ ይፈልጋል። የነገዉን ምርጫ እንደ መሳሪያ በመጠቀም፣ ለዚህ ግፈኛ መንግስት ተቃዉሞዉን ይገልጻል ተብሎ ይጠበቃል። ህወሃት/ኢህአዴግ ህዝብ እንደተፋው ያውቃል። ከዚህም የተነሳ በብዙ ቦታዎች ፣ የምርጫ ጣቢያዎች ሁሉ ተዘግተዋል። እንደ አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር ያሉ ከተሞች የጦርነት ቀጠናዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውን የዘንድሮው ምርጫ ፍታሀዊ ነውን? –ምርጫ እንደ ዕድሜ ማራዘሚያ

መድረክ በሆለታ ከተማ አድርጎት የነበረው ስብሰባ ይህንን ይመስል ነበር ከኢብራሒም ሻፊ ከ10 ዓመታት በፊት ምርጫ ሲከወን አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ከአራት ዓመታት በፊት “በስብሰዋል” ብሎ ስላሰናበታቸው የትግል ግዜ ወዳጆቹ እና ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኋላ ስለተፈጠረው የሰላም ድርድር እንዲሁም የፍትህ ሂደት እንጂ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የተሰነጣጠቀ ተረከዝን በቀላሉ ማስወገድ የሚቻልባቸው 5 መንገዶች

(ጤናማ ውበት በቤታችን) 1. ሎሚ glycerin እና ጨው • ሞቅ ባለ ዉሃ በጥቂቱ የሎሚ ጭማቂ :glycerin: እና ጨው: ከጨመሩ በኃላ እግርን ከ 15-20 ደቂቃ ማቆየት:: • pumice stone ወይም foot scrubber በመጠቀም ቀስ አድርጎ መፈግፈግ:: • 1 ማንኪያ glycerin እና 1 ማንኪያ የሎሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ

The post ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ”ምርጫው”ውሎ ምን ይመስላል? –ከተለያዩ ከተሞች የተጠናቀረ

-‹‹እየተከተሉ እስከ ድምጽ መስጫው በመግባት ጫና ያደርጋሉ፡፡ ታዛቢ የሚባል ነገርም አላየሁም፡፡›› ሰሜን ወሎ ራያቆቦ -‹‹በጣም ያሳዝናል፡፡ ራሳቸው ናቸው የሚመርጡት፡፡ ምልክት የሚያደርጉት እነሱው ናቸው፡፡ እንደ አጠቃላይ ፍትሃዊ አይደለም፡፡›› ደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ -ደብረማርቆስ ከተማ ላይ መንበረ ዘውዴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካድሬዎች መራጮችን እያስገደዱ ነው * እራሳቸው መራጮቹ ይናገራሉ * የመድረክና የሰማያዊ ተወዳዳሪዎች ይናገራሉ (መደመጥ...

ካድሬዎች መራጮችን እያስገደዱ ነው * እራሳቸው መራጮቹ ይናገራሉ * የመድረክና የሰማያዊ ተወዳዳሪዎች ይናገራሉ (መደመጥ መጋለጥ ያለበት የኢህአዴግ የምርጫ ሴራ) ቢቢኤን ግንቦት 16/2007 ሰበር ልዩ የምርጫ ዘገባ (ያዳምጡ ያጋልጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ) [jwplayer mediaid=”41652″] The post...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

4 የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ታዛቢዎች ተደበደቡ * በክፍለሃገራት ኢሕአዴግ ራሱን በራሱ እየመረጠ ነው

ሰማያዊ ፓርቲ የመደባቸው 4 የምርጫ ታዛቢዎች በገዢው ፓርቲ ተላላኪዎች መደብደባቸው ተዘገበ:: ምስራቅ ስቴ የተበደቡ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች 1. ታደለ ግዛው (ዳጉት ቀበሌ) 2. እሱ ያውቃል በላይ (ለዋዬ ቀበሌ) 3. ገብሬ ተፈራ (ደንጎልት ቀበሌ) 4. መልካሙ ነጋ (አበርጉት ቀበሌ) በተጨማሪም ይስማው ወንድሙ...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>