በጉደር አምቦ ጸጥታው ደፍርሷል::ምርጫው ቆሟል::
በአቦ በባድዮ ጉደር አምቦ ምርጫ ጣቢያዎች ምርጫውን ከቁጥጥር ውጪ ያደረጉ ችግሮች የተፈጠሩ ሲሆን በየምርጫ ጣቢያዎቹ የኢሓዴቅ የቅስቀሳ ፖስተሮች ተለጥፈዋል::ይህን ተከትሎ በጉደር ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ መደፍረስ ተፈጥሯል::በታዛቢዎች እና በምርጫ ባለስልጣናት መካከል ከፍተኛ አለመግባባቶች ተፈጥረው እስከ ድብድብ...
View Articleህወሃትና ሌቦክራሲ በኢትዮጵያ ።ምርጫ ሳይሆን ግዳጅ –ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ
http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2015/05/41ab9c9d-ffc9-4b18-9c02-839e7b494d4b_hq.mp4 ሌቦክራሲ የሚለው የፖለቲካ ስርዓት ስያሜ የወያኔን ከ “ነጻ አውጭ ነት” ወደ ሌብነት ስርዓት መመስረት ያደረገውን ሽግግር አመልካች ነው። የሌቦች አገዛዝ...
View Articleበአ.አ. አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የተቃጠለው የአረቄ ፋብሪካ የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ ንብረት መሆኑ ታወቀ
በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የአረቄ ፋብሪካ የኢህአዴግ ባለስልጣኖች መሆኑን ያወቁ ሰዎች እንዳቃጠሉት ታወቀ።በአዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ንብረትነቱ የከፍተኞች የኢህአዴግ አመራሮች የኩማ ደመቅሳና አዲሱ ለገሰ መሆኑን የተገነዘቡ ወገኖች ይህ ፋብሪካ በሃገርና በህዝብ ገንዘብ...
View Articleበእሑዱ ምርጫ አንዳንድ ነጣጥቦች – ዶ/ር ኀይሌ ላሬቦ
ኀይሌ ላሬቦ ዶ/ር ከፊታችን ባለው እሁድ በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ይካሄዳል። በዚህ ቀን በሕገ መንግሥቱ መሠረት ዐምስት መቶ ዐምሳሹማምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፈደረሽኑ ሸንጎ ቤት ደግሞ አንድ መቶ ዐሥራ ሰባት አባላት ከሃያ ሁለቱ አነሳ ብሔረ-ስቦች በነፍስ ወከፍ አንዳንድ፣ የቀሩት በሌሎች አንኳል ክልሎች...
View Article48 የምርጫ ታዛቢዎች በቁም እስር ላይ ናቸው * 26 ታዛቢዎች ታስረው የታዛቢነት መታወቂያቸውን መለሱ
ዛሬ 12 ሰዓት የጀመረው ምርጫ በወከባ ተጀምሯል፡፡ ኢህአዴግ ካድሬዎች መራጮቹን በመጠርነፍ እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሆነ አዲስ አበባ ውስጥ ከምርጫ ጣቢያ 03 የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚሁ ምርጫ ጣቢያ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እንዳይገቡ ታግደው በማርፈዳቸው ወረቀት ሳይቆጠር ምርጫው ተጀምሯል፡፡ በተመሳሳይ...
View Articleየወያኔው ሚዲያ ኢሕአዴግ አ.አን እና ጎንደርን 100% አሸነፈ ሲል ዘገበ * ዶ/ር መራራና ዶ/ር በየነ ተሸነፉም አለ...
የማያፍረው ወያኔ ይህ ሁሉ ሕዝብ ዶ/ር መረራ ጉዲናን ደግፎ አደባባይ ወጥቶላቸው ዶ/ር መረራ ተሸነፉ ሲል ከምርጫ ቦርድ በፊት በአይጋ ፎረም በኩል ይፋ አድርጓል:: የወያኔው ምርኩዝ ምርጫ ቦርድ የምርጫውን ውጤት ይፋ ሳያደርግ አይጋ ፎረም የተሰኘው አፍቃሪ ወያኔ ድህረ ገጽ፣ ወያኔ በአዲስ አበባ በአዲስ አበባ፣...
View ArticleHiber Radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና የአረናው አምዶም ገ/ሥላሴ ልዩ ቃለምልልስ ስለምርጫው * አገዛዙ የሕዝቡን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የምርጫው ውጤት አስቀድሞ የተገመተ ገዢው ፓርቲ የፈለገውን ድምጽ ለራሱ የሚሰጥበት የይስሙላ ነው … በአገር ውስጥም በውጭም ያለው ለውጥ እንዲመጣ የሚሰራው ሀይል ግን በአንድነት ፈጣን ውሳኔ መውሰድ አለበት። በአገር ውስጥ አብዮት...
View Articleየሻዕቢያ “የተሀድሶ” ስትራተጂ አካሄዱና አንደምታው
አክሊሉ ወንድአፈረው ሜይ 22፣ 2015 በአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው አስመራ ላይ የተሰየመው የሻዕቢያ መንግሥት ለ 23 ዓመታት የተከተለውን አካሄድ እንዳላዋጣው በመገንዘብ ይመስላል በተወሰነ ደረጃ ለየት ያለ ገጽታን ለማሳየት እና ራሱን አለሳልሶና የሰላም አባወራ ሆኖ ለመቅረብ በመሯሯጥ ላይ ይገኛል። ይህ ምን...
View Articleለ50 ዓመታት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ሥፍራ የነበራቸው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ
(ዘ-ሐበሻ) በዘፋኝነት; በሙዚቃ አቀናባሪነትና በሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት የሚታወቁት ታዋቂው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ:: በፖሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ የትራንፔት ሙዚቃ ተጫዋች የነበሩትና “አደሉላ (የዘማች እናት)” በሚለው ታዋቂ ዘፈናቸው የሚታወቁት ሻምበል ወደ ሙዚቃው ዓለም ከመግባታቸው በፊት የወርቅ...
View Articleበኦሮሚያ ሁለት የምርጫ ታዛቢዎች ተገደሉ * “ምርጫ ሳይሆን ዘረፋ ነው የተካሄደው”–ዶ/ር መረራ ጉዲና
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት እሁድ የተካሄደው ምርጫ በመሳሪያ የተደገፈ ዘረፋ እንጂ ምርጫ አልነበረም ሲሉ ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ:: የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስም የምርጫውን ሂደት አወገዙ:: ምርጫው በፌደራል ፖሊስ እና በልዩ ሃይሎች የሕዝብ ድምጽ እንዲሰረቅ መድረጉን ያጋለጡት ዶ/ር መረራ ጉዲና...
View Articleምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ)
ምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ) [jwplayer mediaid=”41706″] The post ምርጫ 2007: የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሗን ዘገባና መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ (ሊያደምጡት የሚገባ የሳዲቅ አህመድ ትንታኔ)...
View Articleየቴዲ አፍሮ ባለቤት አምለሰት ሙጩ የሆስፒታሎች አምባሳደር ልትሆን ነው
ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሆስፒታሎችን ንፁህና ፅዱ /Clean and save Hospital- CASH/ በማድረግ ለታካሚዎች፤ለጤና ባለሙያዎችና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል የጤና ተቋማትን ምቹ የማድረግ ዘመቻ የጀመረ ሲሆን ለዚሁ ዘመቻ በሙያዋ ቅስቀሳ እንድታካሂድ የዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ...
View Article(አሁንም ስለአነጋጋሪው የጥላሁን መጽሐፍ) ሁለት ማንነት በአንድ ራስ –ጥላሁን ገሠሠ የሙዚቃው ንጉሥ
ርዕስ፡ ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክ እና ምሥጢር ጸሐፊ፡ ዘከሪያ መሐመድ ሲሳይ ጫንያለው እንዳነበበው  የመጀመሪያ ስሜት እንደመንደርደሪያ “እንዲህ ካለ መራራ የሕይወት ገጽ ውስጥ ኮኮብ ሆኖ መፈጠር ፤ ንጉሥ ተብሎ መዘከር እንደምን ይቻላል?” የሚለው ጥያቄ አዕምሮዬ ውስጥ ብቅ ያለው የጥላሁን ገሠሠን የሕይወት...
View Articleየኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ መግለጫ –“በምርጫ ተሸንፎ በስልጣን መቆየት አያዋጣም”
ወያኔ/ኢሕአዴግ በምርጫ ተሸንፎ እያለ አጭበርብሮ በሥልጣን ለመቀጠል በሚያደርገዉ መፍጨርጨር ለሚከተለዉ ማንኛዉም ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተጠያቂ ነዉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው...
View ArticleHealth: ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) እና መፍትሄው
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ከልክ ያለፈ ላብ ከእጅ፣ከእግር፣ከብብት እና ፊት አካባቢ በመመንጨት ሙሉ ሰውነትን በላብ እንዲዘፈቅ ያደርጋል። በዚህ ችግር የሚጠቁ ሰዎች መጠነኛ የሚባል የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ እስኪቸገሩ ድረስ በከባድ ላብ ይዘፈቃሉ። ከዚያም ባለፈ ለማህበራዊ ችግሮችና በሰው ፊት...
View ArticleHealth: በአፍንጫችን ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ምልክቶችን ለማስወገድ የሚረዱ 8 ዘዴዎች
በፋሲካው ታደሰ በቆዳችን ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ምልክቶች በቀላሉ ልናስወግዳቸው እየቻልን ለእይታ የማይስብ ቆዳ ያላብሱናል። በቆዳ ላይ የሚወጡትን ምልክቶች በቀላሉ ማጥፋት ይቻላል ማለት ግን አንድ የተሳሳተ አካሄድ በቆዳችን ላይ ጠባሳ ጥሎ ሊያልፍ አይችልም ማለት አይደለም። ስለሆነም የቆዳችንን ጤና መጠበቅ የዘወትር...
View Articleኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ ድምጽ እየመራ መሆኑ ተነገረ
የቱርኩ የዜና ወኪል ትናንት ዘግይቶ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በአዲስ አበባ ከሚገኙ 23 ምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በ 16ቱ የድምጽ ቆጠራው ተጠናቆ ይፋ መደረጉን ተናግሯል፡፡ የምርጫ ቦርድ ምንጮቼ ነገሩኝ ያለው መረጃው በዚህ ቆጠራ ሂደትም ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ እየመራ እንደሚገኝ...
View Articleየአዲስ ድምጽ ሬድዮ አዘጋጅ ጋዜጠኛ አበበ በለው የወያኔ ማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊትን አጋለጠ
አበበ በለው በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በባልቲሞር ሜሪላንድ 41ኛው ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሲኖዶሱ ያወጣው መገለጫ ይጠቁማል።በዚሁ መገለጫ ላይ ሲኖዶሱ ራሱን አይሲስ ብሎ በሚጠራው ቡድን የተሰዉትን ወጣቶች የኢትዮጵያውያን ሰማዕታት በሊቢያ ምድር መሰየማቸው እንደዚሁም ቤተሰቦቻችው እርዳታ...
View Articleየጥረቱ ሂደት ዕድገት፤ # ፬ –አንዱዓለም ተፈራ
ቀን፤ ማክሰኞ፤ ግንቦት ፲፰ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/26/2015 ) 11፡00 ጠዋት፤ ፓሲፊክ የሰዓት አቆጣጠር አንድ ነገር ጥሩ እየተካሄደ ያለው፤ የመሰባሰቡ አስፈላጊነት በየቦታው ዋና መነጋገሪያ ጉዳይ መሆኑ ነው። ከዚህ አንጻር፤ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለት አባላት መድቦ፤...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁጥር #6 “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ”
የጎንደር ህብረት ዛሬ ይህንን መግለጫ ለማዉጣት የተገደደዉ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ወደ ነባር የእናት ጎንደር አስተዳደር ለመመለሥ መብቱን ለማስከበር የጠየቀዉን ጥያቄ የወያኔ መንግስት ጀሮ ዳባ ልበስ ብሎ እስከ አሁን ምላሽ ሳይሰጥ እሥራትና ግድያዉ እየባሰ መምጣቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ሲሆን፤...
View Article