የህወሓት አየር ኃይል ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ
ምኒልክ ሳልሳዊ ዘንደዘገበው የህወሓት አየር ኃይል ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ፡፡በበረራ፣ ጥገና፣ ድጋፍ ሰጪ፣ ዘመቻና አስተዳደር ከ200 በላይ አባላቱን በከፍተኛ ወጪ ለ6 ወራት ሲያሰለጥን የባጀው አየር ኃይል የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ወደሚከናወንበት ደቡብ ሱዳን ሊጓዙ...
View Articleበሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ሊፈጸም ነው
አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...
View Articleዝነኛው አርቲስት ሠይፈ አረአያ አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) የቢትዮጵያ ትያትር እና ፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ያበረከተው አንጋፋው አርቲስት ሠይፈ አረአያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንዳሉት ዝነኛው አርቲስት ለረጅም ጊዜ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በመጨረሻም ይህችን ምድር ተሰናብቷታል:: ብራቸውም ነገ በጉርድ ሾላ...
View Articleበእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የተመሰረተው ክስ ተሰማ * ‘ኤርትራን ተሻግራችሁ ግንቦት 7ን ልትቀላቀሉ ነበር’ተብለው ተከሰዋል
•‹‹በይልቃል ጌትነት እና በዮናታን ተስፋዬ ላይ መስክር እያሉ ያሰቃዩኛል›› ብርሃኑ ተ/ያሬድ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የፌደራል አቃቤ ህግ በቀን ሚያዝያ 22/2007 ዓ.ም በእነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ላይ የመሰረተው ክስ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ዛሬ ግንቦት 12/2007 ዓ.ም በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል...
View Articleየአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች ለቅ/ሲኖዶሱ ባቀረቧቸው ጥያቄዎች እንቅስቃሴያቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
ሐራ ዘተዋሕዶ የሰንበት ት/ቤቶቹን አንድነት ለማገድ እና አመራሩን ለመበተን መታቀዱን ተቃውመዋል በአጥቢያዎች የተቀናጀ ፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ እንቅስቃሴ እንደሚካሔድ ተጠቁሟል ‹‹የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ እንጂ የበዓላት ማድመቂያ ብቻ ቄጤማ አይደለንም››/ወጣቶቹ/ (ሰንደቅ፤ ፲ኛ ዓመት ቁጥር ፭፻፮፤ ግንቦት ፲፪...
View Articleየሕወሓት አስተዳደር በጦር መኮንኖች ላይ ከግንቦት 7 ጋር ልባችሁ ኮብልሏል በሚል ክስ መሠረተ
ከግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር ግንኙነት ፈጥረዋል፤ አባላትን መልምለዋል፤ ለቡድኑ መረጃ አቀብለዋል፤ እንዲሁም ወደኤርትራ በመኮብለል የድርጅቱን ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ለመውሰድ ተሰናድተው ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ በሚል የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ሰባት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ትናንት ግንቦት 11...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ለፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከየሸዋስ አሰፋ ቅሊንጦ
ክቡር ፕሬዘዳንት ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቪዥን ያየሁዎትበፕሬዘዳንትነት ለመመረጥ በተወዳደሩባቸው ጊዜያት ሲሆን በወቅቱ ከእርስዎ ምርጫ ጋር በተገናኘ ድምጽ መስጠት ባልችልም ምርጫውንለመከታተል ብዙ ጊዜዬን እነዳሳለፍኩ አስታውሳለሁ፡፡ በወቅቱ ይህንንያደረኩት የተመረጡት ለአሜሪካን መሆኑን አጥቼው ሳይሆን የታላቅዋ አገር...
View Articleመጀገን –በምርጫ ቀን
(ሀብታሙ ስዩም እንደ ጻፈው) ከወረቀቱ አናት ላይ እንዲህ ተጽፏል፡፡‹‹ለመምረጥ በሚፈልጉት ፓርቲ ምልክት ፊት ለፊት የ ‹ኤክስ› ምልክት ያድርጉ፡፡››በወረቀቱላይ የተደረደሩ ፓርቲዎችን ስምና ምልክታቸውን በቀስታ ቃኘ፡፡በመጀመሪያው ረድፍ አመልካች ጣት፣ሁለት ጣት ፣አምስት ጣት ….በሌላኛውረድፍ ፈረስ፣ንብ፣አበባ...
View Articleሙስሊሙ እና ምርጫ
ረቡእ ግንቦት 12/2007 ድምጻችን ይሰማ! አላሁ አክበር! ምርጫ የአንድ አገር ህልውና በህዝብ ውሳኔ እልባት የሚያገኝበት ሂደት ነው፡፡ በዚህም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ የውጭ ግንኙነት ወዘተ አማራጮች ለህዝብ ቀርበው ሁሉም እንደየፍላጎቱ ድምፁን በመስጠትም ይሁን ድምፁን በመንፈግ ይሁንታውን ገልፆ የፈለገውን...
View Articleየአሜሪካ እርዳታ አምባገነኖችን ማጠናከሩ ይቁም –ግልፅ ደብዳቤ ለአሜሪካ መንግሥት ሃላፊዎችና ለአሜሪካ ሕዝብ
ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ከመቶ ዓመታት በላይ ነው። ይኼ ግንኙነት በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሊኖር የሚገባውን የእኩልነትና የጋራ ጥቅም መሰረት ያደረገ እንደ ነበረ ታሪክ ያስታውሳል። መንግሥታት ቢለዋወጡም በሁለቱ ሃገሮች መካከል የተመሰረተው የቆየ ግንኙነት...
View Articleኢዴፓ በዕጩዎቹ ላይ እንግልት እየደረሰባቸው ቢሆንም በምርጫው እንደሚገፋ አስታወቀ
የፊታችን እሑድ በሚደረገው ጠቅላላ ምርጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በዘንድሮ የምርጫ ተሳትፎው ላይ በርካታ ችግሮች እየገጠሙት ቢሆንም፣ በምርጫው እስከ መጨረሻው ድረስ ተሳትፎው እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ‹‹ለመርሆዋችን ተገዥ በመሆን የምርጫ ተሳትፎአችን እስከ መጨረሻው ይቀጥላል፤››...
View ArticleVOA: ኢሕአዴጎች በጣም የሚያሣፍሩና የተንኮል ቡድን ነው –በየነ ጴጥሮስ (መድረክ)
VOA:- ኢህአዴግና የሚመራው መንግሥት አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ፣ እንዲሁም የእስካሁኑ ሂደት አፈጻጸም ስኬታማ ነው ማለቱ “ለኢትዮጵያ ሕዝብ ንቀት፣ ለኛም ዘለፋና ትምክህት ነው” ብለዋል የመድረክ መሪ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡ ኢህአዴግና የሚመራው መንግሥት አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ...
View Articleቆይታ ከዲያቆኑ ሰማዕት ቤተሰቦች ጋር ※ (አዲስ ዜና ነው! በጥሞና ያንብቡት) –ዘመድኩን በቀለ
ከሰሜን ተራሮች በራስ ደጀን ተራራ ላይ የሚገኘውን የቅዱስ ያሬድን ገዳም ለእኔና ለበረሃው ጓዴ አብርሃም ዳልሽሃ ደርሶ መልስ 17 ሰዓት ያህል የወሰደብንን የእግር ጉዞ ካደረግን በኋላ ጎንደር በሰላም መግባታችንን ነግሬያችሁ ነበር ። ጎንደር መዋል ማደሬም ካልቀረ ደግም ለምን ትክልድንጋይ ሄጄ ምንም ቢደክመኝ ለምን...
View Articleበደም የጨቀየች ካርድ! * በትግራይ የአረና-መድረክ አባላትና የምርጫ ተወዳዳሪዎች ደም ፈሰሰ
አምዶም ገብረሥላሴ ከትግራይ እንደዘገበው በ11 / 09 / 2007 ዓ/ም በዓፅቢ ወንበርታ ወረዳ በቅስቀሳ የነበሩ ኣባሎቻችን ላይ በገዢው ፓርቲ በምስራቃዊ ዞን ኣመራሮች ትእዛዝና መሪነት የተፈፀመው ኣሰቃቂ ድብደባ 9 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።በቅስቀሳ ላይ የነበሩ ኣባሎቻች የምስራቃዊ ዞን የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ...
View Articleወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች (ሊደመጥ የሚገባ)
BBN Radio: ወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች The post ወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች (ሊደመጥ የሚገባ) appeared first on Zehabesha Amharic.
View ArticleHealth: በቀላል አማራጮች ክብደትዎን ይቀንሱ
በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ መፍትሄ ከታጣለት እና ለመቆጣጠር ከሚከብድ የውፍረት ችግር ለመላቀቅ ሰዎች የመረጡትን የመፍትሄ መንገድ ለመከተል በዚህ ወቅት የተመቻቸ አማራጭ አለ፡፡ ጊዜው እንኳን ወፍረውለት እንደ ሳር ቀጥነው ተፍ ተፍ ብለውለት እንኳን አብረውት የሚሄዱት አይነት አልሆነም፡፡ ለጤና ጥንቅነቱን ወደ...
View Articleአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሕዝቡ በይስሙላው ምርጫ ድምጽ መስጫ ላይ ለስርዓቱ ያለውን ተቃውሞ እንዲገልጽበት ጥሪ አስተላለፉ
የተቃዋሚ ታዛቢዎች ለፓርቲያቸው የተሰጠውን ድምጽ መቁጠር ብቻ ሳይሆን የተበላሹትን ገዢው ፓርቲ እንዳይጠቀምባቸው ተከላከሉ ሲሉ አስጠነቀቁ (ሕብር ሬዲዮ -ላስቬጋስ )አስቀድሞ ውጤቱ የታወቀውና የህዝቡ ድምጽ የማይከበርበት ኢህአዴግ ለራሱ የፈለገውን ድምጽ የሚወስድበት የይስሙላ ምርጫ እለት አማራጭ ጠፍቶ ወደ ምርጫ...
View Articleመንግስት በምርጫ ዋዜማ የሀይማኖት ጣልቃ ገብነቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል * ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ከአዲሱ መጅሊስ ጋር...
ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን፡- ግንቦት 13/2007 መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሃይማኖት ጣልቃ በመግባት የአህባሽ አስተምህሮን በፌድራል ጉዳዪች አስተባባሪነት፤በመጀሊስ ሽፋንነት የህገ-መንግስቱን አንቀጾች በመጣስ የሚፈጽመውን አስነዋሪ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ ከግንቦት7 እስከ 8 የፌድራል ጉዳዪች ሚኒስትሩ...
View Articleውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ የሚታወቀው የህወሓት/ኢህአዴግ የምርጫ ድራማን አስመልክቶ የተሰጠ የጋራ መግለጫ
ቀን ግንቦት 13፣ 2007 የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት 24 አመታት በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ...
View Article[ሰበር ዜና ቢቢኤን] በኢህአዴግ መንግስትና በግብጽ መንግስት ግፊት የቢቢኤን ሳተላይት ስርጭት ተቋረጠ
የናይል ሳት ድርጅት ለቢቢኤን ሬድዪ ዛሬ በጻፈው ደብዳቤ ይህኑኑ ግልጽ አድርጓል ሰበር ዜናውን ዳውንሎድ አድርገው ያድጡ [jwplayer mediaid=”41572″] ቢቢኤን በላይቭ ስትሪምና በሞባይል አፕሊኬሽን የሚያደርገውን ስርጭት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል The post [ሰበር ዜና ቢቢኤን] በኢህአዴግ መንግስትና...
View Article