በስለላ ከሆላንድ የተባረረው የጋዜጠኛውን አንገት እቆርጣለሁ አለ (ድምጹን ይዘናል)
[jwplayer mediaid=”40472″] ክንፉ አሰፋ እለተ እሁድ ከቀትር በሁዋላ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። ቁጥሩ +251 945226530 ነበር። ስልኩን አነሳሁት። “ሃሎ” “አቤት” “አለማየሁ ነኝ። መን አባክ ነው የምትጽፈው። እኔ አላማዬ ነው። አንተን ግን አንገትህን ቆርጬ ነው የማሳይህ። ለማየት ያብቃህ። ያን...
View Articleበአዲስ አበባ ኤድና ሞል በጣም አጭር ቀሚስና ቁምጣ በሚለብሱ ሴቶች ላይ አወዛጋቢ ሕግ አወጣ
አዲስ አበባ የሚገኘው ኤድና ሞል ወደ ተቋሙ አጭር ልብስና ቁምጣ ለብሰው በሚመጡ ሴቶች ላይ አዲስ ህግ ማውጣቱ ተሰማ:: ዝርዝሩን በድምጽ ያድምጡ:: The post በአዲስ አበባ ኤድና ሞል በጣም አጭር ቀሚስና ቁምጣ በሚለብሱ ሴቶች ላይ አወዛጋቢ ሕግ አወጣ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article“ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አሉኝ”– (ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾ ጋር ክፍል 3) ስለድምጻችን...
በቅርቡ ተወዳጁን ‘ወገኔን’ ነጠላ ዜማ የለቀቀው ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ክፍል 3 ላይ “ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አለኝ” አለ:: የትኛውን ንግግር? – ቃለ ምልልሱን ያድምጡ:: The post “ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አሉኝ” –...
View Articleበቤተመንግስት አካባቢ አለመተማመኑ በገሃድ እየታየ ነው * የቤተመንግስቱ ጠባቂዎች በሙሉ ወደ ቤንሻንጉል ተላኩ
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት በሚያስተዳድረው መንግስት ውስጥ እርስ በ እርስ በባለስልጣናቱ መካከል ያለው አለመግባባት እና አለመተማመን እያየለ መሄዱ ቤተመንግስትም መድረሱ ተሰማ:: በተለይም የመለስን ራዕይ ገደል ይግባ የሚለው የአቶ አርከበ ቡድን ሃይለማርያም ደሳለኝን ይዞ እያየለ መሄዱና በሌሎች የሕወሓት አባላት ላይ ያለው...
View Articleስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም!!! –ከምእመናን የተላለፈ የትንሳዔ መልእክት
08/01/2007 ዓ.ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን ” በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ” ሐዋ.20፡28 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለረጅም ዘመናት...
View ArticleHiber Radio: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሜሪካ ለአንባገነኑ ስርዓት ድጋፍ እየሰጠች መሆኗ እንዳስገረማቸው ገለጹ * በርሃብ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4 ቀን 2007 ፕሮግራም ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ < ...የመን ላለነው ኢትዮጵያውያን መፍትሄው በጋራ ሆኖ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀልና የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ላይ ተጽዕኖ ማድረግ ነው… በሰንአ...
View Articleየአክራሪዎች፣ የተስፈንጣሪዎችና የአሸባሪዎች ዘመን –ይሄይስ አእምሮ
ወቅቱ ለክርስቲያኖች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ሰሞን እንደመሆኑ በዓሉ የሚመለከታቸውን አንባቢ ወገኖቼን “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው [በሰላም] አደረሳችሁ” ማለትን እወዳለሁ፡፡ የደርግ ጊዜ አንድ ትዝታ አለኝ፡፡ በአብዛኛው በሀገር ወዳድ ደናቁርት የታጨቀው የደርግ መንግሥት ሠለጠንኩ ብሎ ሃይማኖተቢሱንና...
View Articleኹራፋተ አምሳሉ ፡- መረጃና ማስረጃ አልባው እንቶፈንቶİ –ዲ/ን ዶክተር መሐሪ ወሰን /ከጅማ/
ዶክተር ደረጄ ዓለማየሁ ይባላሉ፡፡መጋቢት 1992 ዓ.ም. ‹‹ በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ፡- መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ›› በሚል ርእስ በአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ተዘጋጅቶ በታተመው መጽሐፍ ውስጥ የጽሑፍ ድርሻ ነበራቸው፡፡ ይኸውም መቅድም መጻፍ ነበር፡፡ በጻፉት መቅድም ውስጥ በጥላቻ ቁመናው ከኹራፊው...
View Articleይህቺ አገር ምስጢር ናት!!! –ከ-ከተማ ዋቅጅራ
ኢትዮጵያ የሚለው ስም የወጣላት ከ4000 አመት በፊት እንደሆነ ይነገራል። የስም አወጣጡም ከኢትኤል እንደተሰየመ የታሪክ ተመራማሪው ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግለጽ በሆነ መልኩ አስቀምጠውታል። ከዛሬ ጀምሮ አንተ አብራም ሳይሆን አብርሃም ትባላለህ። አብርሃም ማለት፡- የብዙሃን አባት ማለት ነው ብሎ እግዚአብሔር ስሙን...
View Article(የሳዑዲ የመን ጉዳይ) –“የወሳኙ ማዕበል ”ዘመቻ የመሰንበቻው አበይት ክንውኖች!
የመረጃ ግብአት … ======================== የዘመቻው ቃል አቀባይ መግለጫ … ======================= * የወሳኙ ማዕበል ሳውዲ መራሽ ዘመቻ በሁቲ አማጽያንን ላይ ከተጀመረ ወዲህ የአማጽያኑን የመከላከልና የማጥቃት አቅም ለማዳከም 1200 የአየር ጥቃቶች መደረጋቸውን የዘመቻው ቃል አቀባይ...
View Articleየምሥራች! የአንድ ደሮ ዋጋ የዐርባ አምስት በሬ ዋጋ ሆነ!
ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ) ክርስቲያን አንባቢዎቼ እንኳን ለ2007ዓ.ም የጌታችን የመድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ሙስሊሞችና ሌሎችም እንኳን ለኛ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ለእናንተም በዓል(ላት) በሰላም እንዲያደርሰን የጋራ የሆነውን ፈጣሪን በጋራ እንለምነው፡፡ ይቺ የዘንድሮ የትንሣኤ...
View ArticleHealth: በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር (PREECLAMPSIA)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia (ፕሪኢክላምፕሲያ) ብለን ስለምንጠራው የሕመም ዓይንት በጥቂቱ ልንገራችሁ፡: በእርግዝና ጊዜ የደም ግፊትን መጨመር...
View Article(ሰበር ዜና) ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከሰዓታት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ይገባሉ
(ዘ-ሐበሻ) የሰማያዊ ፓርቲ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳስታወቁት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከሰዓታት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል:: አንድ ጊዜ ፓስፖርታቸው ተቀዶባቸው ለሁለተኛ ጊዜ ደግም ፓስፖርታቸው ተወስዶባቸው ከሃገር እንዳይወጡ ሕወሓት በሚያስተዳድረው መንግስት የተከለከሉት ኢንጂነር ይልቃል ባለፈው...
View Articleበትግራይ አብይ ዓዲ የአረና አባላት ናችሁ በሚል እየታሰሩ መሆኑ ተሰማ
በዓብይ ዓዲ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲ ግዲ በተባለው አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችን የአረና አባላት በመሆናቸው ብቻ እየታሰሩ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል ሲል ደህሚት ዘገበ:: ምንጮቹን ጠቅሶ የዘገበው ደህሚት በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ዓብይ ዓዲ ከተማ ልዩ ቦታው ዓዲ ግዲ በተባለው አካባቢ የሚኖሩ የአረና ድርጂት አባላት ምንም...
View Article8 የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ሊያገሉ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ (መግለጫውን ይዘናል)
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በወላይታ ዞን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤት ዕጩዎችን ያቀረቡ 8 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዞኑ እየደረሰባቸው የሚገኘው አፈና እና በደል መፍትሄ ካልተሰጠው ራሳቸውን ከመጭው ግንቦት 2007 ዓ.ም ምርጫ ራሳቸውን ሊያገሉ እንደሚችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለዞኑ ምርጫ...
View Articleሞያሌ ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ እኩለቀን ድረስ በተኩስ ተናጠች
ኢሳት ዜና :- የከተማዋ የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት ከትናንት ሰኞ ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ማክሰኞ እኩለቀን ድረስ ከተማዋ በተኩስ ስትናወጥ ውላለች። Moyale Main Street (Photo file) አንዳንድ ነዋሪዎች እንደሚሉት የተኩሱ ልውውጡ የተካሄደው በመከላከያ ሰራዊት አባላት እና በሶማሊ ክልል ልዩ...
View Articleበኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን ጉድለቱ እየጨመረ ነው
ሚያዝያ ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መንግስት ባለፉት አምስት አመታት ተግባራዊ ባደረገው የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት ምርቶችን ውደ ውጭ በመላክ በያመቱ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት አቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ በአምስቱ አመታት ውስጥ ያሳካው ሩቡን ያክል መሆኑን መረጃዎች አመልክተዋል። መንግስት...
View Articleበደቡብ አፍሪካ በውጭ አገር ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንደቀጠለ ነው
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፉት ሁለት ቀናት በደቡብ አፍሪካዋ የቱሪስት ከተማ የደርባን ተወላጆች_የውጭ አገር ዜጎች ከአገራቸው እንዲወጡ ለማስገደድ በወሰዱት ጥቃት 3 ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን አጇንስፍራንስፕሬስዘግቧል። ኢትዮጵያዊያኑ ሱቆቻቸው ውስጥ እንዳለ በጋስ በተሞላ...
View Articleበርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና የአየር ሃይል የበረራ አስተማሪዎች ታሰሩ
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን ከፍተኛ የደህንነት ሃላፊዎች ያስተላለፉትን ድንገተኛ ትእዛዝ ተከትሎ በፌደራል ፖሊስ አባላት የእጅ ስልኮችና የኢሜል አካውንቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ፣ የተቃዋሚ መሪ ፎቶዎችን፣ አገራዊ ሙዚቃዎችንና ማንኛውም ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎች ከኢንተርኔት...
View Articleበአማራ ክልል ሊመደብ የነበረው የኮማንዶ ጦር እቅድ ተሰረዘ * አለመተማመኑ በርትቷል
(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመጭው ምርጫ ጋር በተያያዘ ስጋቱ እያየለበት የመጣው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አምባገነን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር እና በጎጃም ክፍለሃገራት ሊመድበው የነበረው የኮማንዶ ጦር እቅድ በጦሩ ውስጥ ያለውን ጉምጉምታ እና አለመተማመን ስላሳሰበው መሰረዙን እና ጦሩ ወደ ካምፕ እንዲመለስ...
View Article