Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣመልህን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ (በእውቀቱ ሥዩም)

ባንድ ወቅት የጨርቆሱ ጓደኛየ ኢልያስ ኣወቀ መኪናው ውስጥ ተቀምጦ ከዚያ በፊት ልብ ብሎት የማያውቀውን ኣንድ የቦብ ዘፈን ይሰማል፡፡ natural mysticከሚለው ዘፈኑ ነው፡፡ ቦብ ዘፍኖ ዘፍኖ የሆነ ቦታ ላይ ሲደርስ፤ Many more will have to suffer Many more will have to die ሲል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ12ኛ ክፈለ ጦር የሚገኙ አራት መኮነኖች ተገድለው ተገኙ

(ዴ.ም.ህ.ት) በ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው መንገድ ላይ ተገድለው እንደተገኙ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ አመለከተ:: እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የየመን ጉዳይ ) ኢትዮጵያዊያን በጦርነቱ እየረገፉ ነው –ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ከየመን እንደዘገበው

የመን ጭር ብላለች፡፡ ብዙዎች እየሞቱ ነው፡፤ የሞቱን ጽዋ እየተጎነጩ ያሉት ግን ኢትዮጵያዊያኖችም ጭምር ናቸው፡፡ በጭርታዋ ውስጥ ግን በጦር መሳሪያ የተቀነባበረ ሞቅ ደመቅ ያለ ጩኸት ያናውጣታል፡፡ ከየአቅጣጫው ተኩሱ ርችት መስሎ ያዳምቀዋል፡፡ የየመኗ ዋና ከተማ ሰነዓ ታጥቦ እንደተሰጣ ጨርቅ በመውደቅና ባለመውደቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር በሁለት ጎሳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች ተገደሉ

Photo File ኢሳት ዜና :-የአፋር የሰብአዊ መብት ድርጅት ለኢሳት በላከው መረጃ አብሌክ አድአሊ እና ሲዲ ሃቡራ የሚባሉት ጎሳዎች መካከል ከትናንት በስቲያ በተነሳው ግጭት 15 ሰዎች ሲገደሉ፣ 7 ደግሞ በጽኑ ቆስለዋል። አቶ ጋአስ አህመድ እንደገለጸው ከሶስት ወራት በፊት ከመሬት ጋር በተያያዘ ተፈጥሮ የነበረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ሚኒሶታ ገቡ * ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአሜሪካ ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋሉ

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በሰሜን አሜሪካ የጠራውን ሕዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በቀጣዩ የግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን በገንዘብም ሆነ በሞራል ለማጠናከር የተጠራውን ስብሰባ ለመምራት የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት”መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት

አህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት [jwplayer mediaid=”40416″] The post አህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወልቃይት ወረዳ የፌደራል ፖሊሶች ባደረሱት ድብደባ የአንድ ሰው ሕይወት ጠፋ * * ከሁመራ እስከ ትክል ድንጋይ ወታደሮች...

በትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ ማይ ገባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው የሚገኙትን እለታዊ ስራቸውን በሚያከናውኑ ንፁኃን ሰዎች ላይ የተቃዋሚ ድርጅት ተላላኪዎች ናችሁ በማለት በደል እያደርሱባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ ሲል ደህሚት አስታወቀ:: በምንጮቹን ጠቅሶ ደህሚት እንደዘገበው በወልቃይት ወረዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ወሎ ደሴ ከተማ አንድ ፖሊስ ተገድሎ ተገኘ

በደቡብ ወሎ ዞን፤ ደሴ ከተማ ውስጥ አንድ የፖሊስ አባል ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ደህሚት ዘገበ:: በተገኘው መረጃ መሰረት በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ደሴ ከተማ፤ 05 ቀበሌ፤ አሬራ በተባለው አካባቢ ሳጅን ሃቢብ እንዳለ የተባለው የጎጃም አካባቢ ተወላጅ የሆነው የፖሊስ አባል ማንነታቸው ባልታወቁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለነጻነት የሚደረግ እውነተኛ የትግል ጥሪ

ገዛኸኝ አበበበ ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች በሀገራቸው ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

  ላመስግንህ –ተመስገን። –ከሥርጉተ –ሥላሴ

11.04.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ደጋግ ፡ ሰዎችስ፡ እግዚአብሄር፡ ከማይወደው፡ ሥራ፡ ሁሉ፡ ይርቃሉ። ይወዳቸዋል፡ ከመከራቸው፡ ሁሉ፡ እንደ፡ አደራ፡ ገንዘብ፡ ይጠብቃቸዋል። ሥርዓቱንና፡ ሕጉን፡ ዬሚወደውን፡ ሁሉ፡ ይጠብቃሉና፡ ኃጢያተኞች፡ ሰዎች፡ ግን፡ ሰይጣን፡ ይገዛቸዋል። (መጸሐፈ መቃብያን ካልዕ ምዕራፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ኮሌስትሮልዎ ከፍ ያለ ከሆነ ዓመት በዓሉን የግድ በሥጋ ብቻ ማክበር የለብዎትም

ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ኮሌስትሮል ከተለያዩ ምግቦች ወደ ሰውነት ዘልቆ እና ከመጠን አልፎ ሲጠራቀም የደም ባንቧዎች ግድግዳና መንገዳቸው ላይ በመለጠፍና መንገዱን በማጥበብ ደም እንደልቡ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እንዳይደርስ ያግዳል፡፡ ይህም ለህዋሳቶች በህይወት መቆየት ወሳኝ የሆኑት ንጥረ ነገሮችና ኦክስጅንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ከወንድሙ ጋር በመኪና አደጋ ሕይወቱ ጠፋ

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ እየደረሰ ያለው አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች እየተባባሱ መጥተዋል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሰሙ የሚመጡት ዜናዎች ዘግናኝ ከመሆናቸውም በላይ የሚጠፋውም የሰው ሕይወት በዛው ልክ ሆኗል:: ኢትዮ ኪክ ከአዲስ አበባ ባሰጨው ዜና የመከላከያው አማካኝ ተጨዋች ተክለወልድ ፍቃዱ በትላንትናው እለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ”ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “

የማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ታማኟ ኢትዮጵያዊት አንድነት ዘለቀው በክብር ተሸለመች * ” ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “ ታምና ያኮራችን እህት አንድነት ዘለቀው ነቢዩ ሲራክ አንድነት ዘለቀው ትባላለች ፣ አንድነት የ 32 ዓመት ዕድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በኳታር ዶሀ ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መተማመን በጠፋበት መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሹም ሽሩ ቀጥሏል * ኮረኔል ጋይም እና ኮረኔል እሸቴ ከስልጣናቸው ዝቅ ተደረጉ

በስልጣን ላይ ያለው ገዢው ስርዓት በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ላይ እምነት በማጣቱ ምክንያት እንዱን በማውረድ ሌላኛውን በመሾም ላይ ተጠምዶ እንደሚገኝ ምንጮቹን ጠቅሶ ደህሚት ዘገበ:: ዜናው እንደወረደ እንደሚከተለው ተስተናግዷል:: Photo File ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ በደረሰን መረጃ መሰረት ውስጣዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ ሰጡ (ይዘነዋል)

አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ:: ፓትርያርኩ ለዘ-ሐበሻ በላኩት ቡራኬ “ቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አንድ አድርጎ የኢትዮጵያን የአንድነቷን ትንሣኤ እንዲያሳየን; ጥልቅን በመስቀሉ ገድሎ; ሞትን በሞቱ ድል ነሥቶ ወደ ተነሳው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብዱ ኪያር አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ (ዘፈኑን እና ግጥሙን ይዘናል)

መርካቶ ሠፈሬ በሚለው ታዋቂ ዘፈኑ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው አብዱ ኪያር አዲስ ነጥላ ዜማ ለቀቀ:: አዲሱ ነጠላ ዜማው “መልካም አመት በዓል” ሲሆን መል ዕክቱም ጠንካራ እንደሆነ ግጥሙን ያነበቡ ሰዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል:: ዘፈኑን ይመልከቱ; ከዘፈኑ በታች ደግሞ ግጥሙን አስተናግደናል:- መልካም አመት በዓል –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ አፍሪካ መሲና ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኮሚቴው ነፃ መሆኑን መሰከሩ

(ዘ-ሐበሻ) ድምፃችን ይሰማ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት በደቡብ አፍሪካ የድንበር ከተማ ላይ የምትገኘው መሲና ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በ እስር ላይ የሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ነፃ መሆናቸውን መሰከሩ:: በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ በፎቶ ግራፍ አስደግፎ በላከው ዜና መሰረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፋሲጋችን። –ዳዊት ዳባ

እንኳን በደህና ከዘመን ዘመን  አሸጋግሮ ለፈሲጋ በዓል  አደረሰን። በአሉን የፍቅር የሰላም ያድርግልን። Anger at injustice as martin luter king wrote. Is the political expression of love? የፋሲጋ ሳምንት (ህማማት)  ድንቅና አስገራሚም ነው። ፍቅር፤ መሰዋትነት፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ መርሃግብር ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live Stream)

የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ ዘገባ ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live) The post የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ መርሃግብር ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live Stream) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያኑ የኬንያን ፍርድ ቤቶች እያጣበቡ ነው

ዳዊት ሰለሞን ከኬንያ እንደዘገበው:- ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>