Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ካድሬ ለማድረግ የተጠራው ስልጠና በማስፈራራት ተጠናቀቀ

አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በረእሰ መዲናው በሰመራ የሚገኘው ብቸኛው ዩኒቨርሲቲ ለ10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የተማሪዎች ሰልጠና ባለፈው ሰኞ ተጠናቀቋል። በስልጠናው የክልሉ የፓለቲካ መሪዎች የተገኙ ሲሆን በአጣቃላይ ሰለ መጭው ምርጫ ቅስቀሳ እንደነበረ ምንጮችን ገልፆል። እንደ ምንጮቻችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለገጣፎ ነዋሪዎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ ታዘዙ

• ‹‹ገንዘብ እየጠየቁ ከማስቸገራቸው ውጭ እንድናፈርስ ጠይቀውን አያውቁም›› • ‹‹የሚመጣውን ሁሉ፤ ሞትም ቢሆን ለመቀበል ዝግጁ ነን›› ነዋሪዎቹ ለገጣፎ ውስጥ በሶስት ጎጦች የሚኖሩ ዜጎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን አፍርሰው እንዲለቁ ትዕዛዝ እንደተላለፈላቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ጎራጎጭ፣ ዳሌና ድሬ በተባሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኮ/ል አለበል አማረ የሚመራው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ “ከግንቦት 7 ጋር አልተዋሃድኩም”አለ

(ፎቶ ከፋይል)በኢሳት ራድዮና ቲቪ ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከስልጣናቸው እንደተነሱ የተዘገበላቸው ኮ/ል አለበል አማረ የሚመራው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ “እየተካሄደ ነው የሚባለው ውህደት ብዙ ችግር ያለበትና ከእውነትም የራቀ ነው” ሲል መግለጫ አወጣ። (ፎቶ ከፋይል – የአማራ ዲሞክራቲክ ኃይል ጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስና፣ ዮሴፍ “ገይድ”ና መለስ (አርአያ ተስፋማሪያም)

አርአያ ተስፋማሪያም « አንድ የውጭ መርማሪ አቋቁመን ሥር ሰዷል የተባለውን ሙስና ከማረት ስንመረምር የት እንደገባ የማይታወቅ 5ሚሊዮን 60ሺህ ብር ተገኘ። ተጠያቂ ሆኖ የተገኘው ግርማይ ካህሳይ የሚባል የድርጅቱ ሒሳብ ሰራተኛ ሲሆን ሌላው ተጠያቂ ደግሞ ተክለ ወይኒ ነበር። ግርማይ ፍ/ቤት ሳይቀርብ 1ሚሊዮን 5መቶ ሺህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብርሃ ደስታን በተመለከተ፣ ከጠበቃ ተማም አባቡልጉ ጋር ያደረኩት ቃለ-ምልልስ

በዛሬው ዕለት አብርሃ ደስታ ጊዮርጊስ በሚገኘው የአራዳ ፍርድ ቤት ቀርቦ የ28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶታል፡፡ አብርሃ ወደፍርድ ቤቱ ሁለት እጆቹ በካቴና እንደታሰሩና በአራት መሳሪያ በታጠቁ ፖሊሶች ታጅቦ ሲገባ በስፍራ የነበሩ ሰዎች ሞቅ ያለ ጭብጨባ አቅርበውለት ነበር፡፡ በፊቱ ላይ መረጋጋት እና ፈገግታ የሚነበብበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔና ይሉኝታ አይተዋወቁም (አንተነህ መርዕድ)

ጋዜጠኛ አንተነህ መርዕድ ህወሃት በሻዕብያ ታዝሎ* ምኒልክ ቤተመንግስት ከገባና ኦነግንም ሆነ ሌሎቹን ጠፍጥፎ የሰራቸውን መናኛ ድርጅቶች እንኳ ሳያስቀርብ በብቻው የተያያዘው ዘረፋ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ ያለ ሂደቱ ያላስደነገጠው ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ያለፉትን ስርዓቶች የተሻገሩ ሁለት አንጋፋ ጓደኛም ጋዜጠኞች ሲጨዋወቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ አውሮፓ አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ በለንደን ተካሄደ

ነሃሴ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመላው አውሮፓ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ይህ የተቃውሞ ሰልፍ እጅግ ደማቅ መሆኑን ወንድማገኝ ጋሹ በስልክ ገልጿል። የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ በየመን የጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ተላልፈው ከተሰጡበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊ መብታቸውን በመግፈፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድነት ፓርቲ ውስጥ ራሳቸውን ከድርጅቱ የሚያገሉ አባላት እየጨመሩ ነው።

“ግዜ ከማባከን ውጭ አሁን ባለው ሁኔታ ለውጥ ማምጣት አይቻልም። ” አቶ ጸጋዬ አላምረው አንድነት ፓርቲ ከተመሰረተበት ግዜ ጀምሮ የሂሳብ ክፍል ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዬት አቶ ፀጋዬ አላምረው ከነሐሴ 30/12/2006 ዓ.ም ጀምሮ ከሂሳብ ክፍል ሀላፊነታቸው ራሳቸውን በፈቃዳቸው ማግለላቸውን ገልፀዋል፡፡ የአንድነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ ስር የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ የወያኔ አገልጋይ ኢሕአዴግ፣የአፋኞችና የነፍሰ ገዳዮች ምሽግ- የወያኔ ደህንነት

ነዓምን ዘለቀ ዋና ጸሃፊያችንና  የትግል ጓዳችን  አንዳርጋቸው ጽጌ ነዓምን ዘለቀ የንቅናቄአችን ዋና ጸሃፊና የትግል ጓዳችን  አንዳርጋቸው ጽጌ  በየመን ትብብር በፋሽስታዊ ወያኔ አፋኞች  እጅ መውደቅ ያስቆጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሳየው ወገናዊነት ልባችን ተነክቷል። የአንዳርጋቸው መታሰር ይቆጨናል፤ እየደረሰበት ያለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመጨረሻ… ለጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ህክምና መቶ ሺህ ብር ተሰጠ!

ዳርዮስ-Sep 6,2014 ኢ.ኤም.ኤፍ) አንድ ትውልድ ወደኋላ ከተሻገርን ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲን የማያውቀው የለም። በተለይም እ.ኢ.አ ግንቦት 13 ቀን፣ 1983 ዓ.ም. የወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት፤ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም አገር ለቀው ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ነበር። በሳምንቱ ኢህአዴግ አገሪቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓመቱ አነጋጋሪና አወዛጋቢ ክስተቶች

በዓመቱ መጀመሪያ በመስከረም ወር 2006 ዓ.ም ለ12 ዓመታት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ከስልጣናቸው የወረዱ ሲሆን በቦታቸውም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተተክተዋል፡፡ በአምባሳደርነት ዘመናቸው የውጭ አገር ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣትና አገር ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ ታሪካዊ አጀማመር

*ጦርነት፣በሽታ፣ድህነት– ለድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ መስፋፋት አስተዋጽኦ አበርክተዋል “ድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ”የሚለውን አጠራር የተባበሩት መንግስታት ዓለምአቀፍ የህፃናት ፈንድ(ዩኒሴፍ)፤ ልጆች ከትውልድ አገራቸው ድንበር ተሻግረው ወደ ሌላ አገር በመግባትበጉዲፈቻ የሌላ ቤተሰብ አባል የሚሆኑበት ሁኔታ ነው ሲል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከንግድ ባንክ ከሰባት ሚሊዮን ብር ላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ ኃላፊዎች ተከሰሱ

- ተጠርጣሪዎቹ በጋብቻና በሥጋ ዝምድና የተሳሰሩ ናቸው ተብሏል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በሒሳብ ማስታረቅ ሥራ ክፍል የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅና የሒሳብ አስታራቂ ሲኒየር ኦፊሰርን ጨምሮ 13 ተጠርጣሪዎች፣ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ከባንኩ የውስጥ ሒሳብ በመመዝበር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፋርን ሕዝብ ወኃ ጠማው

አኩ አብን አፋር ለዘ-ሐበሽ አንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በ32 ወረዳዎች ህዝብ በውኃ ጥም በከፈተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል። ባለፉት 5 አመታት ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ኢንቨስትመንት ተብሎ ከህዝቡ የተቀማው የአፋር ህዝብ መሬት ለህዝብ በከፍተኛ ደረጃ የውኃ እጥረት አስከተሏል!! በአዋሽ ወንዝ ዳር ሲኖሩ የነበሩ አርብቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ የተነሳ የሥርዓቱ አሽከር የሆነው የሸዋፈራው የኮሜዲ ሾው ተሰረዘ

(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ኢሕአዴግን አስተዳደር ደግፎ በስደት የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ በሕዝብ ፊት ተሳድቦ ከመንግስት ባለስልጣናት ፍርፋሪ ለማግኘት ሲሰራ የቆየው ሸዋፈራው ደሳለኝ በዋሽንግተን ዲሲ ሰድቦ ለሰዳቢ ለሰጠው ሕዝብ ትያትር ለማሳየት የመጣ ቢሆንም ዝግጅቱ ሳይደረግ መሰረዙ ተሰማ። ከዋሽንግተን ዲሲ የዘ-ሐበሻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሶስት ጋዜጠኞች አገር ለቀው ወጡ

የወያኔው መንግስት አላሰራ ያላቸው እና ጫናውን ያሳረፈባቸው ሶስት ጋዜጠኞች አገር ለቀው መውጣታቸው ታውቋል። በዚህም መሰረት 1ኛ/ ሚሊዮን ሹሩቤ – የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና አዘጋጅ 2ኛ/ ኤሊያስ ጉዲሳ – የቃልኪዳን መጽሄት ባለቤት እና አዘጋጅ 3ኛ/ መድሃኒት ረዳ – የአዲስ ጉዳይ መጽሄት ሪፖርተር በገዛ አገራችው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር እንቁጣጣሽ (ከበወቅቱ ስዩም)

የ’ዳ ክንድሽ አቅፎኝ ያሳር ክንፍሽ ኣቅፎኝ እንቁሽን ስመኘው ጣጣሽ ብቻ ተርፎኝ መኖርን ስፈራ – መሞትም ስፈራ ካየር ንብረት በቀር- ንብረት ሳላፈራ ወሩ ተጠራቅሞ- አንድ ደርዘን ሞልቶ እንደባለጌ ልጅ – በሩን በግሩ ከፍቶ አዲስ ዘመን ገባ:: አዲስ ኣመት ገባ ያለ መስቀል ወፎች – ያለ አደይ አበባ በግዜር ሰራሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝባዊ እንቢተኝነት ለነፃነት እና ለፍትህ ! (በይድነቃቸው ከበደ)

በአገራችን የፖሊቲካ ሥርዓት ሄደት ውስጥ ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ከአንዱ ወደሌላው የተሸጋገረበት አጋጣሚ እጅግ በጣም አናሳነው፡፡ አብዛኛው የስልጣን ሽግግር ጉልበትና ብረትን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የስልጣን ሽግግር ጉልበተኞች ሁሌም አሸናፊ የሚሆኑበት ጉልበቱ አናሳ የሆነ ከስልጣን የሚርቅበት ዓይነተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከአውሮፓውያን ጋር ያለው ልዩነት መንስኤ እና ትክክለኛ መሰረቱ (የጉዳያችን ጡመራ ልዩ ጥንቅር)

የዘመን መስፈሪያዎች   እግዚአብሔር «ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ፣ ለዕለታት፣ ለዘመናትና ለዓመታት ምልክት ይሆኑ ዘንድ» / ዘፍ.1. 14- 15/ የፈጠራቸውን የፀሐይንና የጨረቃን እንቅስቃሴ መሠረት ያደረጉት መስፈሪያዎች ናቸው፡፡ እነዚህም፤   ሀ. ዕለት- አንድ ዕለት አንድ ቀንን /የብርሃን ክፍለ ጊዜን / እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ (ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት )

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት መግለጫውን ያቀርባል ፡፡ ኣዲሱ ኣመት የሰላም ‘የደስታና...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live