”እውን ከዩክሬን የሚገባው ስንዴ ነው የጦር መሳርያ?”ጉዳያችን ጡመራ (ጉዳያችን)
ጉዳያችን ‘በሁለት አስርተ አመታት ዉስጥ 250 ሚሊዮን ኩንታል በማምረት በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ እራሳችንን ችለናል” ግንቦት 20/2006 ዓም ጠ/ሚ ኃይለ ማርያም የተናገሩት ”ኢትዮጵያ ከዩክሬን 2 ሚልዮን ኩንታል ስንዴ በ2.4 ቢልዮን ብር ገዛች”ፎርቹን ጋዜጣ ዕሁድ ነሐሴ 18/2006 ዓም በሁለት አስርተ...
View Articleትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ –ግልጽ ደበዳቤ ለብፁዕ አቡነ ገብርኤል (ክፍል ሁለት)
በስመ አብ፣ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ብፁዕ አባታችን እንደምን ሰንብተኋል። ባለፈው ደብዳቤዬ የደብረፂዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ካህናት እና መእመናን አባ ጳውሎስን ብፁዕ ወ ቅዱስ ብለን አንጠራም ብለው በመወሰናቸው የተነሳ ይደርስባቸው የነበረዉን ዉግዘት፣ እንዲሁም በአንፃሩ ዛሬ አባ...
View Articleለሐኪም ለመንገር የምንቸገራቸው ቀላል ችግሮች
ከፍቱን መፅሔት ወደ ጤና ባለሙያ ከምንሔድባቸው ምክንያቶች መካከል አንዱ ስለ ግል የጤና ችግሮቻችን ለመናገር ነው፡፡ ይሁን እንጅ አንዳንድ የጤና ቸግሮች ከሌሎች የበለጠ ሌሎች ሰዎች ሊያውቋቸው አይገባም የምንላቸው አይነት ናቸው፡፡ ያም ሆኖ የወሲብ ችግር፣ በግልፅ የማይታይ ሽፍታ፣ መጥፎ የአካል ጠረን፣ አሉየም...
View Articleአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለልማት ያልዋሉ መሬቶችን መንጠቅ ጀመረ
ሼክ አላሙዲ ለቆዳ ፋብሪካ የወሰዱት መሬት ይገኝበታል አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ባለሀብቶች በሊዝ ወስደዋቸው ላለፉት አሥር ዓመታት ለልማት ያልዋሉ መሬቶችን ውል በማቋረጥ፣ ወደ መሬት ባንክ በዚህ ሳምንት ማስገባት ጀመረ፡፡ ክፍለ ከተማው ባለፈው ሳምንት በሥሩ ለሚገኙ ወረዳዎች ባስተላለፈው መመርያ መሠረት...
View Articleተቃዋሚ ፓርቲዎች ምን እየሆኑ ነው?
ምርጫ 2007 ዘጠኝ ወራት ያህል እየቀሩት ነው፡፡ ይህ ወቅት ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕጩዎችን የሚያዘጋጁበት፣ የምረጡኝ ቅስቀሳ ለመጀመር የቤት ሥራቸውን የሚያጠናቅቁበትና ምርጫው ምርጫ እንዲመስል የራሳቸውን ድርሻ የሚወጡበት ነው፡፡ አሁን እያየን ያለነው ግን ይህንን ምሥል ሳይሆን ተቃራኒውን ነው፡፡ የምርጫ ሸብ...
View Articleየግብረሰዶማዊነት አደጋ – (የአቡነ ሳሙኤል ወቅታዊ ጽሑፍ)
(አባ ሳሙኤል)ግብረሰዶማዊነት ማለት በተመሳሳይ ጾታዎች መካከል የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም ተራክቧዊ መማለል ነው። ግብረሰዶማዊነት /Homosexuality/ ተፈጥሯዊ ከሆነው ግንኙነት የተለየ ሲሆን ይህም ወንድ ከወንድ /Gay/፣ ሴት ከሴት /Lesbian/ ጋር የሚፈጸመው ነው። እንዲሁም አንድ ወንድ ወይም...
View ArticleSport: ፍቅሩ ተፈራ ለህንዱ አትሌቲኮ ደ ካልካታ ፈርሟል
ኢትዮጵያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፍቅሩ ተፈራ ለህንዱ አትሌቲኮ ደ ካልካታ ለተሰኘ የህንድ እግር ኳስ ክለብ ፈርሟል።ቀድሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረው ፍቅሩ በደቡብ አፍሪካ ኦርላንዶ ፓይሬትስና ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ክለቦች ውስጥ ስኬታማ ጊዜን ማሳፉ ይታወሳል። ወደ ፊንላንድ አምርቶም ለአጭር ወራት ቆይታ...
View Article“የሰላማዊ ትግሉ ዲግሪ ሴንቲግሬድ 99 የሚደርስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም”– (መልዕክት ከእስክንድር ነጋ)
ገረ ኢትዮጵያ እስክንድር ነጋ እንደሰማሁት ከሆነ ጥቁር ሳምንት በሚል የተጀመረው ዘመቻ ጥሩ ዘመቻ ነው፡፡ በማህራዊ ሚዲያው ሲንቀሳቀሱ የነበሩትም ሆነ ጋዜጠኞች በመታሰራቸው እንቅስቃሴው አለመዳከሙ ያስደስታል፡፡ መጭው ዘመን የነጻነት ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰሉ እንቅስቃሴዎችን መደገፍ፣ ማበረታታትና...
View Articleበተማሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገለጸ
በትምህርት በኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ትብብር ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና በተማሪዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገልጾአል፡፡ በስልጠናው ሰነድ ላይም ተካትቷል፡፡ ‹‹የትምህርት ተቋማትን ወደ ትክክለኛው የትግል ስልት የመመለስ አስፈላነት›› በሚል አብይ ጉዳይ ላይ በተሳሳተ ስልት...
View Articleየአፋር ሕዝብ እየተፈናቀለ ነው
ይህ ፎቶ የሰውነ አፋሮች ነው አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአሁኑ ወቅት በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን ጨምሮ አሉ የሚባሉ ቦታዎች በወያኔ ባለስልጣናት (ባለ ሃብቶች) በኢንቬስትመንት ስም እየተያዙ ሲሆን የአፋር ህዝብ ደግሞ እየተፈናቀለ ይገኛል፤ የአፋር ህዝብ በሰላም መኖር አልቻለም። ባለፉት 5 ዓመታት...
View Articleአዲስ ሙዚቃ ከ65%: ጦርነት ኪሳራ፤ አብዮት ቁማር ነው! (Video)
ጦርነት ኪሳራ አብዮት ቁማር ነው ለኛ ሚበጀው የእርቅ መንገድ ነው።
View Articleብርሃኑ ተዘራና አብዱ ኪያር ካልጋሪን በፍቅር አደመቋት
ከሔርሜላ አበበ በምዕራብ ካናዳ ኑሯቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በካልጋሪ ከተማ ያደርጉት የእግር ኳስ ፈስቲቫል እሁድ ኦገስት 31 ምሽት ተጠናቀቀ:: በዚሁ ውድድር ላይ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉ ሲሆን ኤድመንተን ቫንኮቨር ዊኒፔግና ካልጋሪ ከባድ ፉክክር አሳይተው በቫንኮቨር አሸናፊነት ውድድሩ...
View Articleሐሰን ሺፋ ከፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነርነት ሥልጣናቸው ተነሱ
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ነባር ታጋዮች መካከል አንዱ የነበሩትና ሕወሓት በተከፋፈለበት ወቅት የነስዬ አብርሃ ወገንን ተቀላቅለው በኋላም ወደ አቶ መለስ ወገን ይቅርታ ጠይቀው የተመለሱት የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሐሰን ሺፋ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉ አነጋጋሪ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመለከቱ።...
View Article“ጉድ በል ጎጃም አለ ያገሬ ሰው!” የወያኔኢሕአዴግ ተላላኪው የዳላሱ ወጣት ኢብራሂም ሲራጅ ማን ነው?
በሚሊዮን ኢትዮጵያ(ከዳላስ) ወያኔ/ኢሕአዴግ በውጭ ሃገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያንን ለማደራጀት የሚያስችላቸውን የጥፋት ውጥን በመወጠን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ተወልደውያደጉ ለሆዳቸው ያደሩ አደርባዮችን በመመልመል የቤት ስራውን እየሰራ ይገኛል። አያሌ ኢትዮጵያውያን የስርአቱን አስከፊነት በመገንዘብ ሳይወዱ በግድ...
View Articleጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁንም ተሰደደ
(ዘ-ሐበሻ) የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁን ከሀገር ተሰደደ። ማክሰኞ ነሐሴ 21 /2006 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመውጣት ሲል በሀገር ውስጥ የደህንነት ኃይሎች ተይዞ ታስሮ የነበረ ሲሆን ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዱ ተረጋግጧል። መንግስት የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞችን...
View Articleመንግስትን ከምቃወምባቸው ምክንያቶች 2ኛው: * የግማሽ ሚሊዮን ኮንትራት ሰራተኞች አበሳ በሳዑዲ አረቢያ
ከነብዩ ሲራክ (ሳዑዲ አረቢያ) * የግማሽ ሚሊዮን ኮንትራት ሰራተኞች አበሳ … ! ህገ ወጡ የስደት መንገድ ይቆም ዘንድ በሚል እሳቤ የኢትዮጵያ መንግስት የሳውዲ አረቢያ የኮንትራት ሰራተኛ ማቅረብን ተስማሙ ተባለ። ስለተደረገው ስምምነት ውል ግን የሚታወቅ ነገር ጠፋ ። ከሁለትዮሽ ስምምነት የወጣ ውል ነው ተብሎ...
View Articleጅራፍ ራሷ ገርፋ ራሷ ትጮሃለች (አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል)
‹‹ብርሃኑ በርሄ የህወሓት አባል ነው›› አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል (ከመቀሌ) አስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአረና ሊቀ መንበርና ሌሎች አመራሮች ባለፈው ሃምሌ 18-20/2006 ዓ.ም በተካሄደው መደበኛ የማ/ኮሚቴ ስብሰባ በጠንካራ አባላቱና አመራሮች በተወሰደው ህገ- ወጥ እርምጃ ጥፋታቸውን ለመሸፈን በተለያዩ...
View Articleአንጀሊና ጆሊ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰራችው ”ድፍረት” ፊልም በፖሊሶች ታገደ (አቤ ቶኮቻው)
አቤ ቶኮቻው አንጀሊና ጆሊ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰራችው ”ድፍረት” ፊልም በፖሊሶች ድፈረት በርካታ ”ትላልቅ” እንግዶች በተገኙበት ሊመረቅ ሲል ታገደ፤ አርቲስቶች አዝነዋል እኛም የጥንቸሏን ተረት አስታውሰናል… ሜሮን ጌትነት በመሪ ተዋናይነት ሰርታበታለች የተባለው ይህ ፊልም የታገደው በፖሊሶች ቀጭን ትዛዝ ነው። በርካታ...
View Articleሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) – ግርማ ካሳ
አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች ናችሁ ተብለው ተያዙ። ጠበቃዎቻቸው በሌሉበት በድብቅ ፍርድ ቤት ቀረቡ ተባለ። ፖሊስ ዜጎችን ከመያዙ በፊት በእጁ መረጃ ሊኖረው...
View Articleለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በፕላዝማ ስልጠና እየተሰጠ ነው
• የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 80 አውቶቡሶችን አቅርቧል • ‹‹ምኒልክ ለኢትዮጵያ ምንም ካላበረከቱ ለምን ከእሳቸው ዘመን ጀምረን ዘመናዊ ኢትዮጵያ ብለን እንጠራለን?›› ሰልጣኞቹ • ኦነግ በትግሉ ወቅት አልነበረም መባሉ በኦህዴድ ካድሬዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከነሃሴ 27 ጀምረው በየ ትምህርት...
View Article