በአዲስአበባ የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል
ኢሳት ዜና :- የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስአበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ደርሻለሁ ቢልም የአገልግሎቱ ጥራት በከፍተኛ ደረጃ እየወደቀ መምጣቱ ተጠቃሚዎች በከፍተኛ ደረጃ ምሬት ውስጥ እየከተተ ነው፡፡ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ወጪ የቻይናዎቹ ሁዋዌ እና ዜድቲኢ...
View Articleሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል (ሰነዱን...
ምንሊክ ሳልሳዊ ‹‹ኢህአዴግ ራሱ በአኖሌ ስም እየነገደ ለእሱ የሚቀርቡት አካላት ከእነ ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር አላትሞ መውቀሱ የሚያስገርምና ውይይት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ያስነሳ ነው›› የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቁር ሰው አልበም በስልጠና ሰነዱ ላይ ለአክራሪነት ምሳሌ ተደርጎ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎችም...
View Articleኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን/ብሔራቸውን ነጻ ለማውጣት በኤርትራ የሚንቀሳቀሱ የነጻ አውጪ ድርጅቶች ዝርዝር
1- የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ደምሕት ) 2 -የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ዳውድ ) 3- የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ከማል ) 4- የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) 5- የግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል 6- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አርበኞች ግንባር 7- የድቡብ የእኩልነት እን...
View Articleሕወሃት/ኢሕአዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 1) – ግርማ ካሳ
የ «ጌታቸውን » የአቶ መለስን ራእይ፣ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትጋት እየፈጸሙት እንደሆነ በስፋት እያየን ነው። የአቶ መለስ ራእይ ጭቆና፣ አምባገነንነት፣ ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር፣ ሜዲያዉን መጨፍለቅ ነው። የአቶ መለስ ራእይ በእርቅና በፍቅር አገርን ማሳደግ ሳይሆን፣ ማክረር በዜጎችን ላይ መጨከን ነው። የፍቅርና...
View Articleየአቶ ሃ/ማርያም ደህንነት
ከኢየሩሳሌም አረአያ እያብ ምህረተአብ ይባላል፤ ኤርትራዊው እያብ በ1968 ዓ.ም ሕወሐት እንደተቀላቀለ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል። ከ6ኛ ክፍል ያቋረጠውን ትምህርት አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ሲቪል ሰርቪስ ተምሮ “ተመረቀ” ተባለ። የሜጋ ፎቶግራፍ ሆኖ ተመደበ። ህንድ አገር ሄዶ ተማረ ከተባለ በኋላ ሲመለስ ስብሃት...
View Articleጠበቃ አቶ ተማም እና ማአከላዊ እስር ቤት
ከይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደጠበቃ አቶ ተማም አባ ቡልጉ በጥብቃና ሙያችው እጅግ በጣም ዝና ያተረፉ ናቸው፡፡በተለይ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በገዥው የወያኔ መንግስት ለእሰር ከተዳረጉበት ጊዜ አንስቶ ጉዳያቸውን በመከታተል ለእነ አብበከር ጠበቃ በመሆን አገራዊ እና ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ፡፡...
View Articleየተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል
ባለፉት አራት ወራት ብቻ 17 ጋዜጠኞች አገር ጥለው የተሰደዱ ሲሆን 12 ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከአገር መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንትም ውስጥም ተጨማሪ ሶስት ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰደዋል፡፡ በመሆኑም አገር ጥለው የተሰደዱት ጋዜጠኞች ቁጥር 20 ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዥው ፓርቲ ከሚወስደው አፈና፣...
View Articleየስደተኞች ችግር እና የ«ዩኤንኤችሲአር» ጥሪ
አርያም ተክሌ ማንተጋፍቶት ስለሺ በጀልባ ወደ አውሮጳ የሚገቡ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ችግር ለማቃለል የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ለአውሮጳ ኅብረት ጥሪ አቅርቦዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች፣ ብዙ አፍሪቃውያን ጭምር በያመቱ ኢጣልያ የባህር ጠረፍ ይደርሳሉ። በየሀገሮቻቸው በፖለቲካ አመለካከታቸው፣...
View Articleየአቢሲኒያ ባንክ ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
ባለፉት አምስት ዓመታት አቢሲኒያ ባንክን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አዲሱ ሃባ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ኃላፊነታቸውን ያስረክባሉ፡፡ ያልተጠበቀ ዕርምጃ ነው የተባለው የአቶ አዲሱ ከኃላፊነት መልቀቅ የተለያዩ ምክንያቶች እየተሰነዘሩበት ቢሆንም፣ አቶ አዲሱ ግን፣...
View Articleማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ያወጣው መመርያ ደንብ የጣሰ ነው የሚል ተቃውሞ ገጠመው
‹‹መመርያው የወጣው ክልሎች ተገቢውን ዕርምትና ጥበቃ ሊያደርጉ ስለማይችሉ ነው›› የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሕግ ታራሚዎች ዝውውርን በሚመለከት ያወጣውና ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ተግባራዊ መደረጉ የተገለጸው የአፈጻጸም መመርያ ቁጥር 2/2006 ተቃውሞ ገጠመው፡፡...
View Articleእውነት አብርሃ ደስታ አሸባሪ ወይስ ህወሓት እህአዴግ ነው ለሰላማዊ ትግል ፈሪ?
ክብሮም ብርሃነ (መቐለ) Free Abreha Desta አብርሃ ደስታ ይፈታ ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም የአረና ትግራይ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አብርሃ ደስታ በሽብር ተጠርጥሮ በተከሰሰበት ልክ በወሩ ፍ/ቤት እንደሚቀርብ በፌስ ቡክ አይቼ እኔም እንደ ዜጋና እንደ አድናቂው...
View Article“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)
ነፃነት ዘለቀ ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ? ከሁሉ በፊት ግን ከሰሞነኛ ጉዳዮች...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ የጀርምን ድምጽ ወኪል ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክን ለማሰር የተቃጣው ሙከራ ከሸፈ
ለዘ-ሐበሻ የዘገበው ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ (ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ)በሳውዲ አረቢያን ጨምሮ በመላው አረብ አለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ እና በደል በማለዳ ወጉ መረጃዎችን በማቀበል የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በማያውቀው ጉዳይ ተከሶ ዛሬ ፍ/ቤት መቀረቡን ውስጥ አውቂ ምንጮች...
View Articleበተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው
በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት የተሰደዱት ከ12 በላይ ጋዜጠኞች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ጋዜጠኞቹን ለማፈን የኢህአዴግ ደህንነቶች በናይሮቢ መታየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ተከታትለን እንዘግባለን።
View Articleየተማሪዎች ስልጠናው ወደ ሙስሊሞ ኮሚቴ አፈላላጊ ዞሯል * ‹‹ጠበቆቹ በፖለቲካ ዘመቻ ተጠምደዋል!›› ሰነዱ
ባለፈው ሳምንት ለተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ አጀንዳ መሆናቸውን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅት ስልጠናው ወደ ሙስሊሙ እንቅስቃሴና የኮሚቴው ጠበቃዎች መዞሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው በዚህ ስልጠና የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊና መንግስት የሙስሊሙ ጉዳይ እልባት እንዲሰጥ...
View ArticleHiber Radio: በአሜሪካ 3 ሥራዎች ትሰራ የነበረች ሴት እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ፤ ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች...
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 25 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ <... ከዳውሮ ዞን የከዱት ወታደሮች ከመከላከያ ሰራዊቱ መቀጠል አንፈልግም ብለው ነው። ከየቤታቸው ታፍነው አሁን ከነሐሴ 14 ጀምሮ በሻሸመኔ አቅራቢያ በልዩ ወታደራዊ እስር ቤት እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለመኢአድ ገልጸዋል...መኢአድ የተቃውሞ...
View Articleወደፊት ቆሞ ወደ ኋላ መመልከት
ማምሻዬን እጅግ በጣም ከማክበረው ወዳጄ ጋር ሁሌም ስለሚያስጨንቀን ነገር ስናወጋ እረጅም ሰዓት ቆየን፡፡አንዴ ስንስማማ ሣይመስለን ሲቀር በአሳብ ስንለያይ ከቆየን በኋላ ወዳጄ በጃፓን አገር አብዝቶ ስለሚነገር ተረት እንዲህ ሲል ተረከልኝ፡፡ ተረቱ እጅግ በጣም ድንቅ ከመሆኑ ባለፈ የቡዙ ነገር አመላካች ነው፡፡ =====...
View Articleየባህር ማዶ ልማት ትብብር እርዳታ በIትዩጵያ (ከሚሊዬን ዘAማኑኤል)
Official Development Assistance in Ethiopia፡ (ODA) የባህር ማዶ ልማት ትብብር (ODA፡ Official Development Assistance) እርዳታ ሰጭ አገራቶች ከ1991 እኤA እስከ 2012 እኤA ለህወሃት/አህAዴግ መንግስት አርባ ቢሊዩን ዶላር የልማት እርዳታ ሰጥተዋል፡፡ በአለፉት...
View Articleፖሊሱ ራሳቸውን አጋለጡ
ከደቂቃዎች በፊት ኢቴቪ በፖሊስ ፕሮግራሙ ስለ ሐሳዊው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዘገባ ሰርቶ ነበር፡፡ምርመራውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የከፍተኛ ወንጀል ምርመራ ሃላፊም ስለ ሳሙኤል ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሳሙኤልን በኢንተርፖል ትብብር ከኬንያ እንዲመጣ ማድረጋቸውን የተናገሩት ኮማንደሩ ‹‹በእርሱ ላይ መረጃዎችን...
View Articleየወገኔ ዓማራ ነገር! ከ ቦጋለ ካሳዬ
የወገኔ ዓማራ ነገር! በወልቃይትም ሆነ በተቀረው ኢትዮጵያ ወያኔ ካለማቁዋረጥ ላለፉት 23 ዓመታት የሚያካሄደው አማራን የማጽዳት ዘመቻ በኢትዮጵያ ታሪክም ሆነ በሌላ አገር የሚወዳደረው እንዳለ አላውቅም። ህዝብን ማጽዳት ግን እጅግ የቆየ፤ ምናልባት በአሳርያን የተጀመረ ድርጊት እንደሆነ ጻሕፍት ያስረዳሉ። ኢትዮጵያውያን...
View Article