Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..
The post ዐማራ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ጥቃት፣ ጭፍጨፋና የከተሞችን ውድመት ለማስቆም በጋራ ቆርጦ መታገል አለበት – ሞረሽ ወገኔ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዓርብ፣ ሚያዚያ ፲፭፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Apr. 23, 2021) ቅጽ ፰ ቁጥር ፫ ለሀያ ሰባት አመት በወያኔ ማኒፌስቶ ጥቃት ሲደርስበት የኖረው የዐማራ ሕዝብ፤ ዛሬም ጥቃትና ጭፍጨፋው፣ በለውጥ ስም ከወያኔ ኢህአዴግ ወደ የኦሮሙማ ብልፅግና በተቀየረውና በአብይ አህመድ ድጋፍ በሚደረግለት ፀረ ዐማራ ኃይል ከመቸውም በበለጠ ተጠናክሮ ቀጥሏል። እንደሚታወቀው ኦነግ 40 አመት ሙሉ በቆራጥነት ታግሎ አንድ መንደር ተቆጣጥሮ አያውቅም። ኦነግ የሚታወቀው በጭካኔ፣ መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃንን ገድሎ በመሰወር ነበር። አሁን ግን በመላው ኢትዮጵያ የኦነግ ጦር በኦሮሞ ብልጽግና መንግስት ይሁንታ ተጠናክሮ ግድያውን የሚፈፀመው ድሽቃና ስናይፐር የሚባል አልሞ ተኳሽ መሳሪያ ታጥቆ ነው። በተለይም በዐማራ ሕዝብ ላይ ያለማቋረጥ የሚፈፅመው ጭፍጨፋ፣ ከቤትና ንብረት ማፈናቀል
The post ዐማራ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ጥቃት፣ ጭፍጨፋና የከተሞችን ውድመት ለማስቆም በጋራ ቆርጦ መታገል አለበት – ሞረሽ ወገኔ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.