Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ

$
0
0

Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..
The post አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.

ዛሬ የአገራችን ኢትዮጵያን አገራዊ ህልውናን የሚፈታተን፣ ህዝቧንም በተለይም የአማራውን ህዝብ በባሰና በከፋ ሁኔታ ለሞት፣ ለእልቂትና ለመፈናቀል በሰፊው ያጋለጠ ወቅት ውስጥ መገኘታችን  የፈጠጠ ነባራዊ መራራ ሀቅ ነው።አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት፣ ይህንን መራራ እውነታ በጥልቅ በማስተዋል በቆራጥነት አገርና ህዝብን ለማዳን አስቸኳይና ፍቱን መፍተሄ መስጠት ዛሬ ነገ የማይባል የወቅቱ አጣዳፊ ተግባርና ታሪካዊ ሀላፊነትን የሚጠይቅ ነው ብለን እናምናለን። ላለፉት ሶስት አመታት በአብይ አህመድ መንግስት እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን በተለይም የአማራ ህዘብ በገዛ አገራቸው ተሰደዋል፣ ተፈናቅውል፣ ተግድለዋል፣ ጭካኔ ለተሞላበ ጥቃትና እልቂት  ተዳርገዋል፣በጥላቻ ታርደዋል። ነፈሰ ጡሮችና ህጻናት ቤታቸው በላያቸው ላይ ፈርሶና ተቃጥሎ መንገድ ላይ ወድቀዋል፤ በርካታ ሴቶች ተደፍረዋል፣ ካህናት በቁም ተቃጥለዋል፣ በሰይፍ ተቅልተዋል፣ የተዋሀዶ ቤተ ክርስትያኖች

The post አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>