Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..
The post ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? – መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? እርሳቸው መሪያችን እንጂ አማካሪያችን ናቸው እንዴ? ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የኢ.ህ.ዴ.ሪ ህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በስድስተኛው ዙር የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ደግሞ በዚሁ ስብሰባ ላይ ተገኝተው በአስር ዓመቱ የልማት እቅድና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለተከበሩ የምክር ቤቱ ኣባላት ገለጻ ለማድረግና በአንጻሩም ከእንደራሴዎቹ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በእለቱ ተሰይመዋል፡፡ ይሁን እንጂ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢ.ፌ.ደ.ሪ ሕገ-መንግሥት መሰረት ተጠሪ ለሆኑለት የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤትም ሆነ ለሚያስተዳድሩት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቀጥታ በቴሌቪዥን በተላለፈው መልእክታቸው ያስደመጡን ረዥም ዲስኩር አልፏልፎ ቀልድ መሳይ ነገር የተቀላቀለበትና ያልተጠየቀ ምክር ቢጤ
The post ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? – መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.