Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 8745 articles
Browse latest View live

ይድረስ ለ አቶ ታዬ ደንደአ –ጥብቅ ማሳሰቢያ! (አባዊርቱ)

$
0
0

እንዲህ ነው ጉዳዩ! ቂልጡን ሁንዴ መሌ ቃማጤ’ዳን ታካ ባርሲፍቱን ራቶፍቴ ባራቶ’ዳን ሞርካ ዋርካ አለ ቅርንጫፍ ሰንበሌጥ ነው አሉ የቃዡ መምህራን ከክፍል ተማሪ እንፏከር ካሉ። ሰው ወዶ አይደለም ለካስ ለፖለቲካ መጥፎ...

The post ይድረስ ለ አቶ ታዬ ደንደአ – ጥብቅ ማሳሰቢያ! (አባዊርቱ) appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.


ግድቡን በተመለከተ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን አሳልፎ የሚሰጥ ውይይት ፈጽሞ አላደረገችም፤ ወደፊትም አታደርግም- የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች

$
0
0

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ...

The post ግድቡን በተመለከተ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን አሳልፎ የሚሰጥ ውይይት ፈጽሞ አላደረገችም፤ ወደፊትም አታደርግም- የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ 2012 ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እና የክልሉ አመራሮች ሞጣ ከተማ ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን መስጊዶች ተዘዋውረው ተመለከቱ

$
0
0

Reading Time: < 1 minute የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ጉዳት የደረሰባቸው መስጊዶችን እና የንግድ ተቋማትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በሞጣ ከተማ አስተዳደር ታህሳስ 10/2012 ዓ.ም በመስጊዶች እና በግለሰቦች...

The post የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እና የክልሉ አመራሮች ሞጣ ከተማ ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን መስጊዶች ተዘዋውረው ተመለከቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ

$
0
0

Reading Time: < 1 minute በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ

The post በህዳሴው ግድብ ድርድርና ውጤቱ ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የሰጡት መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ ምንድን ነው?- በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

$
0
0

Reading Time: 8 minutes የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ ምንድን ነው? የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ የመንፈስና የሥጋ ነጻነት መከላክያ ነፍጥ።  የመዋጊያ ሰይፍ ትጥቅ፤ የማድፈጫ ሸለቆና ሸንተር፤ የሩቅና የቅርብ ወዳጅና ጠላት መቃኛ ተራራና  ኮርብታ፤   የክተት ሠራዊት አዋጅ መጥሪያ...

The post የጥምቀት በዓል ለኢትዮጵያ ምንድን ነው?- በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

የህወሓት አስቸኳይ ጉባዔ አቋምና የሚያስከትለው ችግር

$
0
0

Reading Time: 3 minutes የኢትዮጵያ ህዝብ ባደረገው ትግል በፌደራል መንግስት የነበረውን የበላይነት ያጣው የህወሓት አመራር በቅርቡ በመቐለ አስቸኳይ ጉባዔ ማካሄዱ ይታወሳል። ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ የኢትዮጵያን ሉአላዊነትና አገራዊ ጥቅም አሳልፈው በሰጡ ከሃዲዎችና ጸረ-ዲሞክራሲ በሆኑ ግለሰቦች...

The post የህወሓት አስቸኳይ ጉባዔ አቋምና የሚያስከትለው ችግር appeared first on ዘ-ሐበሻ-Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

መንግስት መለቀቃቸውን ያስታወቀው ሃያ አንድ ተማሪዎች ደምቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተመልሰዋል ተባለ

$
0
0

Reading Time: < 1 minute : ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ ከታገቱ በኋላ መንግስት መለቀቃቸውን ያስታወቀው ሃያ አንድ ተማሪዎች ወደ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መመለሳቸውን የኦሮሚያ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ከዶይቸ ቬለ ጋር ባደረጉት...

The post መንግስት መለቀቃቸውን ያስታወቀው ሃያ አንድ ተማሪዎች ደምቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተመልሰዋል ተባለ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.


ሁሉንም መንግሥታዊ ጉዳዮች ከህዝብ እና ከሀገር ጥቅም አንፃር መመልከት ይበጃል። (ትህዳ ኃሣኤ ዘ ኢትዮጵያ)

የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ጉራጅ ዘመን የአማራ እናትን ከመኖር እርስት ነቀሏታል –ሥርጉተ©ሥላሴ

$
0
0

Reading Time: 22 minutes የአማራ ወጣት ተስፋውም ባሩድ እና ካቴና ሆኗል። „እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች ግን በቃል ጠሩት፤ ባልንጀራም አደረጉት፣ በዚህም ጠፉ።“ (መጽሐፈ ጥበብ ቁጥር 1 ቁጥር 16) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። 18.01.2020 መነሻ! ሴቶች...

The post የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ጉራጅ ዘመን የአማራ እናትን ከመኖር እርስት ነቀሏታል – ሥርጉተ©ሥላሴ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

“አቢይን ያመነ ጉም የዘገነ!” –ብለን ነበር ሰሚ ጠፋ እንጂ –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0

Reading Time: 5 minutes ዳግማዊ ጉዱ ካሣ – ከመጋላ ፌዴራሊ ኡመታ ኦሮሚያ ፊንፊኔ ምዕመናን! “የፈሩት መድረሱ የጠሉትም መውረሱ” የነበረና ያለ ነው፡፡ የወደፊቱን ጊዜ በጭላንጭልም ቢሆን የምናይ ጥቂት ሰዎች ብዙ ተናግረናል፤ ለፍልፈናል፡፡ ይሁንና ሰዎች መስማት...

The post “አቢይን ያመነ ጉም የዘገነ!” – ብለን ነበር ሰሚ ጠፋ እንጂ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ፖሊስ ቤተክርስቲያናትን በመዳፈር የኢትዮጵያን ባንድራ በማውረድ ላይ ነው

$
0
0

Reading Time: 2 minutes (ምንሊክ ሳልሳዊ ካዛንችስ አዲስ አበባ በሚገኘው በደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የተሰቀለውን ባንዲራ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ፖሊስ አውርዱ በማለቱ የኡራኤልና የአካባቢው ህዝብ በቆራጥነት አናወርድም የሚመጣውን አብረን እናያለን በማለት መፋጠጣቸውን ለመረጃ...

The post የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ፖሊስ ቤተክርስቲያናትን በመዳፈር የኢትዮጵያን ባንድራ በማውረድ ላይ ነው appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የኦርቶዶክስ ብቻ ነው? ኮከቡ የጠላት ነው! –ሰርፀ ደስቷ

$
0
0

Reading Time: 4 minutes ሰርፀ ደስቷ ባለኮከቡን ባንዲራ የሰጠን የወያኔና አጋሮቿ ገዳይና ዘራፊ ቡድን እንጂ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከጥንትም ጀምሮ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ነው፡፡ ከጅምሮ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚይዘው ምንም ምልክት የሌለበት አረንጓዴ ቢጫና...

The post የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የኦርቶዶክስ ብቻ ነው? ኮከቡ የጠላት ነው! – ሰርፀ ደስቷ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

መራራ፤ እሬት ሆነ –በገ/ክርስቶስ ዓባይ    

$
0
0

Reading Time: 6 minutes በገ/ክርስቶስ ዓባይ ታህሣሥ 30 ቀን 2012 “ጀብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ!” አለ ይባላል። ዶ/ር መራራ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር መሆናቸው በስፋት ሲነገር ቆይቷል። እርሳቸውም በአንደበታቸው ቀድሞ የአዲስ አበባ የፖሊስ ኮሚሽነር፤...

The post መራራ፤ እሬት ሆነ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ     appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

የኦሮሞ ብሄርተኝነት አርጅቷል –ተስፋየ ከበደ

$
0
0

Reading Time: 3 minutes በሀገረ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የብሄር ቅራኔው ትልቅ ግምት እንድሰጠው ያደረገው የኦሮሞ ህዝብ ትግል ነው፡፡ በአክራሪነት የጀመረውን የኦሮሞ ብሄርተኝነት ዋነኛ ግቡን ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ነፃ የኦሮሚያ ሪፐብሊክን መመስረት ነበር፡፡ በሂደት ግን...

The post የኦሮሞ ብሄርተኝነት አርጅቷል – ተስፋየ ከበደ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.


መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው –ብሮድካስት ባለስልጣን

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንደሰን አንዷለም እንዳሉት፥ ተቋሙ በሁሉም ዘርፍ የሚዲያ ነጻነት እንዲረጋገጥና የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደቱን ለማገዝ ኢ ፍትሀዊ ሀሳቦች ሲተላለፉ በተለያየ መንገድ ለመፍታት እየጣረ ነው። ባለፉት ስድስት ወራትም ለ49 የመገናኛ […]

The post መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው – ብሮድካስት ባለስልጣን appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

አዲስ አበባ ውስጥ ጀሞ ሁለት አካባቢ እንዲህ ሆነላችሁ! –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0

ሰላም ባይኖርም ሰላም ልበላችሁ ውድ አንባቢያን ነገሩ የተፈጸመው ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2012ዓ.ም ነው፡፡ ጀሞ ሁለት በሚባለው አካባቢ  አንዲት አነስተኛ ቡና ቤት ውስጥ የተከሰተ አስፀያፊ ድርጊት ነው፡፡ ባለቡና ቤቷ ለስምንት ዓመታት በሥራ ፍለጋ ያለምንም ሥራ ስትንከራተት ቆይታ አክስት አጎቶቿ ተባብረው አንዲት ቡና ቤት ይከፍቱላታል፡፡ በዚያ መተዳደር ከጀመረች ጥቂት ወራት አለፉ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ እዚሁ አዲስ አበባ […]

The post አዲስ አበባ ውስጥ ጀሞ ሁለት አካባቢ እንዲህ ሆነላችሁ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

 የዘመናችን ታላቁ ትንሽነት ፊቺ እንደማንፌስቶ! –ታዬ ደንደና

$
0
0

ሰዉ ጥሩም መጥፎም ሊሆን ይችላል። ግን በስጋዉ፣ በአጥንቱ ወይም በደሙ ምክንያት አይደለም። የስብዕና ወሳኝ አስተሳሰብ ነዉ። መልከም አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ስለፍቅር፣ ስለእርቅ፣ ስለአንድነት እና ስለሰላም ይመክራል። ከእናት የተሻለ የሰዉ አቃፊ እና ደጋፊ ይሆናል። መጥፎ አስተሳሰብ የተጠናወተዉ ሰዉ ደግም ስለጥላቻ፣ ስለመለያየት እና ስለጦርነት ይሰብካል። ከአዉሬ በላይ ሰዉን ይበላል! የችግር ትንተና ከተበላሸ መፍትሔዉም ይበላሻል። የሰዉን ስጋ ወይም […]

The post  የዘመናችን ታላቁ ትንሽነት ፊቺ እንደማንፌስቶ! – ታዬ ደንደና appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

በአለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

$
0
0

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ያስገባው ሁለት ኮንቴነር ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። መነሻውን ከቱርክ ሜርሲን ወደብ ያደረገው ህገወጥ የጦር መሳሪያው፤ በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ገብቶ በቁጥጥር ስር የዋለው፤ በወደቡ ለአምስት […]

The post በአለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

በደንብ ግንዛቤ ያላገኘው በአደዋ ላይ የተጎናጸፍነው ድልና የአፄ ምኒልክ የዘመናዊነት ፖሊሲ መልዕክቱ!! –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0

መጋቢት 10፣ 2020 መግቢያ የአደዋን ድል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በአገር ቤት፣ በተለይም በአዲስ አበባና በውጭ አገሮች አንዳንድ ከተማዎች በድምቀት ተከብሯል። ይህንን የመሰለውን ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ህዝቦችና ለሌሎችም በቅኝ አገዛዝ ስር ይማቅቁ ለነበሩት ህዝቦች ምሳሌ የሆነውን ታላቅ የድል በዓል ስናከብር ብዙ ዐመታት አልፎቷል። በተለይም በአለፉት አስር ዐመታት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት የአደዋ በዓል በየዓመቱ መከበሩ […]

The post በደንብ ግንዛቤ ያላገኘው በአደዋ ላይ የተጎናጸፍነው ድልና የአፄ ምኒልክ የዘመናዊነት ፖሊሲ መልዕክቱ!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>