ስለ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ – በሽታዉን ለመከላከል መደ ረግ ያለበት
The post ስለ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ – በሽታዉን ለመከላከል መደ ረግ ያለበት appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ስለ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ – በሽታዉን ለመከላከል መደ ረግ ያለበት
The post ስለ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ – በሽታዉን ለመከላከል መደ ረግ ያለበት appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
መጋቢት 10, 2020 ፀሐይ ዳምጠው/VOA Amharic አዲስ አበባ – የዛሬ ዓመት ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው ቦዪንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ለሞቱት አደጋው በደረሰበት ሥፍራ ዝክር ተደርጓል። የመታሰቢያውን ሥርዓት ያዘጋጁት በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ሸዋ ዞን የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ናቸው። ቦታውን በአደጋው ለሞቱት መታሰቢያ እንዲሆን ማበርከታቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
The post በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የሙት ዓመት መታሰቢያ ተደረገ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በዓለማችን የኮሮና ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተና የሟቾችም ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል፡፡ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የግንዛቤ ፈጠራና የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየከወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፏል፡፡ ኅብረተሰቡ ከዚህ በፊት ማንኛውንም በሽታ ለመከላከል ሲጠቀምባቸው የነበሩትን የበሽታ መከላከያ መንገዶች ችላ ሳይል አጠናክሮ እንዲተገብር ኢንስቲትዩቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በሽታውን ለመከላከል ሊደረጉ ከሚገቡ ጥንቃቄዎች አንዱ የእጅ ንጽሕናን መጠበቅ ነው፡፡ ከጥንቃቄዎቹ […]
The post የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የተባበሩት መንግስታ የሰው ልጆች መብት ድንጋጌ ሃገራችን ኢትዮጲያ መፈረሟ ቢታወቅም በየዘመናቱ በሚነሱ ጽንፈኞች ደንቡ እየተጣሰ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረስ ላይ ነው:: ከሰሞኑ በጅሩ የወንጌል አማኞች ላይ የተካሄደው ኢሰብአዊ ጥቃት ከመደርጉ በፊት ወደዚያ ስፍራ የሚሄዱ ወገኖች ሊያደርጉት የነበረውን በጎ ስራ በሚቃረን መልኩ ዘመቻ የተደረገ ሲሆን ማንም ዜጋ ያመነበትን ሃይማኖት በህጉ የማስፋፋት መብቱን በመጻረር […]
The post በጅሩ የተካሄደ የወንጌል አማኞች ጥቃት የተቀናበረ ነው appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የተለያዩ የሚኒስትሮች ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። በዚህ መሰረት፦ 1 ወይዘሮ አዳነች አቤቤ – የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ 2 ዶክተር ሊያ ታደሰ – የጤና ሚኒስትር 3 አቶ ላቀ አያሌው – የገቢዎች ሚኒስትር 4 ወይዘሮ ፊልሰን […]
The post ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመቶች አፀደቀ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMYየግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ትራምፕ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ 105.3 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ 71.2 ሚሊዮን ህዝብ በጨለማ ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ‹‹አሣ ጎርጎሪ፣ዘንዶ አወጣ፣ የሰው ፈላጊ፣ የራሱን አጣ!!!›› ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽያጭ 1 ቢሊዮን ዶላር ወይም ከ33 እስከ 40 ቢሊዮን ብር ገቢ በዓመት ይገኛል!!! የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ከኢትዩጵያ […]
The post የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B) – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ክፍል አንድ) appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ይድረስ ለአማራ ሕዝብና ለአማራ ክልል ካብኔ ይድረስ ሰኢድ ኑሩ ዓሊ (ዶ/ር) መቼም ሰይጣንና ፈንታ ደጀን ምን አገናኛቸው ብላችሁ እንደማትጠይቁኝ ባምንም ፈንታ ደጀን ሰይጣን ከመፈጠሩ በፊት የተፈጠረና ሰይጣን ምግባሩን ከፈንታ ደጀን እንደወሰደ ብዙ ማሳያዎችን ማመላከት ይቻላል፡፡ ይህ ግለሰብ በሊቦ ከምከም ወረዳ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ ሲሰራ የነበረው የዝርፊያ ተግባርና ግለሰቦች በኔት ወርክ መጠላለፍ ልዩ ተሰጥኦ እንደነበረው ከዛሬ […]
The post የፈንታ ደጀን የዘረፋ መጋረጃ ሲገለጥ – ዳግላስ (ከባህር ዳር) appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የማያረጅ ውበት…. የማያልቅ ቁንጅና…፣ የማይደርቅ፣ የማይነጥፍ፣ ለዘመን የፀና፣ ከጥንት ከፅንሰ አዳም…. ገና ከፍጥረት… የፈሰሰ ውሀ… ፈልቆ ከገነት፡፡ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ ሞገስ…አባይ፣ ግርማ ሞገስ፣ የአገር ፀጋ፣ የአገር ልብስ… ግርማ ሞገስ….አባይ…. የበረሀው ሲሳይ፣ (4X) ብነካው ተነኩ!…. አንቀጠቀጣቸው፣ መሆንህን ሳላውቅ፣ ስጋና ደማቸው፣ የሚበሉት ውሀ፣ የሚጠጡት ውሀ፣ አባይ ለጋሲ ነው… በዚያ በበረሀ… አባይ… አባይ… አባይ… […]
The post አባይ…አባይ…አባይ…አባይ… – አለም appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የግላስ ጌጧን አውልቃ ቅርቀብ ተጪና ስለአዩአት፣ በቅሎን አባትሽ ምንድነው በሚል ጥያቄ ሲያፈጧት፣ ፈረስ አጎቴ ብላ እርፍ የብልጠት ዲግሪ ስላላት፡፡ እንደ ፈረሱ የእህት ልጅ የብልጠት ዲግሪ የጫኑ፣ መሀል ሰፋሪው ምሁሩ ፕሮፌሰሩ ዶክተሩ፣ በጣር ያሉትን ተማሮች በቶሎ አስፈቱ ሲባሉ፣ የቦንዱን ግድብ አክስቴ አድዋ አጎቴ ይላሉ፡፡ በመለስ ጆሮ ጠቢዎች ጆሮዎን ተላጉ ሲባሉ፣ መደመር የወንድሜ ልጅ ሱስም አጎቴ ይላሉ፡፡ […]
The post እነ ፈረስ አጎቴ! – በላይነህ አባተ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የፅሑፍ መንደርደሪያዎች የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ። 3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው ልጆች ልብ ክፋትን ትሞላለች፥ በሕይወታቸውም ሳሉ እብደት በልባቸው ነው፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሙታን ይወርዳሉ። 4. ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ […]
The post “ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በኮሮና ቫይረስ የስራ መልቀቂያ… ፍራሽ አዳሽ 8 ተስፋሁን ከበደ – ጦቢያ ግጥምን በጃዝ
The post በኮሮና ቫይረስ የስራ መልቀቂያ… ፍራሽ አዳሽ 8 ተስፋሁን ከበደ – ግጥምን በጃዝ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 6/7 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) (ልዩ ጥንቅር) አሌክሳንደር አሰፋ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በኔቫዳ የደረሰውን ኢኮኖሚያዊ ጫና እና የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የግድ ልንከተላቸው የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች እና በመንግስት በኩል የታሰቡ ኢኮኖሚያዊ መፍትሄዎች ላይ ማብራሪያ […]
The post የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም … የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉና እንዳይካሄዱ መወሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ። በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር አምስት መድረሱም ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ኮሮናን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ጋር ባካሄዱት ውይይት ውሳኔው ተላልፏል። በውሳኔውም ትላልቅ የመንግስትም ሆኑ የግል ስብሰባዎች፣ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ […]
The post ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና ትላልቅ ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ ተወሰነ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ። የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮች የተካፈሉበት፥ የምርጫ ክልሎች ይፋ የሚደረጉበት የውይይት መድረክ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የምርጫ ክልል ምነንነትና አከላለል እንዲሁም የከዚህ በፊት አከላለልና ህጋዊ ማዕቀፍን አስመልክቶ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በውይይት መድረኩ ላይ ለመጭው ጠቅላላ ምርጫ የተዘጋጀው የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረት 547 […]
The post የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ሆነ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ባሕር ኃይል ሊቋቋም ነው!! ሲባል ያልተደሰተ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም፡፡ ከተደሰቱት ወገኖቼ ጋር እኔም ስቆጠር የእኔ ደስታ ለየት ያለጥቅምንም የያዘ ነበር፤፡ ይፈቀድልኝና ላብራራው፡፡ አኹን ግን ሃዘኑ ይክበደኝ ብስጭቱ አላውቅም !!! በቀደምት ግን፦ ራሴን ላስተዋውቅ፦ ይኸውም ኢትዮጵያችን በን። ነገሥቷና መንግሥታቸው ጥረት የባሕር በሯን ስታገኝና የባሕር ጠረፏን የመጠበቅ ግዴታዋን የመጠበቅ ግዴታዋን ለመወጣት የባሕር ኃይል ስታቋቋም የጀመሪያችው የባሕር ኃይል […]
The post አይ ባሕር ኃይላችን !!! – በኮማንደር አሰፋ ሰይፉ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ፍታት በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. nigatuasteraye@gmail.com ከነአቶ በቀለ ገርባ ኮረዳ የቀረበልን የፍታት ጥሪ በነአቶ በቀለ ገርባ ኮረዳ ለኢትዮጵያ ህዝብ የቀረበ የፍታት ጥሪ፡ የቆየ ትዝታየን አስታወሰኝ። “ከራሳችሁ ባህል ወጥታችሁ ከኛ ከእንግሊዞች የተወረሰውን ፍታት አደነቃችሁ። አስተርአየ ግን የኢትዮጵያን ባህላዊ ፍታት እንደያዘ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ ወደ ሰውነት የሚጠጋው ኢትዮጵያዊው የፍታት ባህል ነው። እናንተ […]
The post ፍታት – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በዛሬው ዕለት ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች የ 59 ዓመት እንግሊዛዊ ዜግነት ያላት ዲፕሎማት የኮሮና ቫይረስ ተገኘባት ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። መጋቢት 7/2012 ከሆቴል በተደረገ ጥቆማ ግለሰቧ በምትገኝበት እራሷን አግልላ እንድትቆይ በማድረግ በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ ናሙና ውጤት የኮሮና ቫይረስ መያዟ ተረጋገግጧል፡፡ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከግለሰቧ ጋር ንክኪ የነበራቸውን ሰዎች የመለየትና የክትትል ስራ […]
The post በኢትዮጵያ የኮረና ቫይረስ ያለበት ስድስተኛ ሰው ተገኘ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ዛሬ አዲስ አበባ የፈካችበት ምድር ከ450 ዓመታት በፊት በንግድና በእደ ጥበብ የዓለም ፈርጥ የነበረችዋ ዓለም-አቀፏ የኢትዮጵያ መዲና የበራራ ባድማ መሆኑን በአጭር ጽሑፉ የጠቆመን የረትገርስ ዩኒቨርሲቲው የታሪክ ፕሮፌሰር ሀብታሙ መንግሥቴ ተገኘ እነሆ ዝርዝር ማስረጃዎቹን በዚህ መጽሐፍ ይዞላችሁ ቀርቧል። መጽሐፉ ሁለት ዐበይት አላማዎች አሉት ይለናል ፕሮፌሰር ሀብታሙ፤ አንደኛው፣ ዛሬ ኢትዮጵያን ከጥፋት አፋፍ ላደረሳት የተመሳቀለ ፖለቲካ መነሻ የሆኑ […]
The post በራራ — ቀዳሚት አዲስ አበባ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
እንደምታዘበው እጅግ የበዙ የተሳሳቱ መረጃዎች የኮሮናን ቫይረስ አስመለክቶ እየተሰራጩ ነው፡፡ ይሄ በሌሎችም እየተስተዋለ ያለ ቢሆንም በእኛ ማህበረሰብ ያለው አደገኛ ይመስላል፡፡ ነገሮችን ማሳከር ሥራዬ ብለው በተቀመጡ ሰዎች በሚሰራጭ ወሬ ብዙ ሰው ትክክለኛውን ነገር እንዳያስተውል እየሆነ ይመስላል፡፡ አንዳንድ መልዕክቶች በቮይስ ሜይል ሳይቀር እየደረሱን ነው፡፡ የእነዚህ ሰዎች ዓላማ መረጃዎችን ማሳከር እንጂ በእርግጥም መረጃ መስጠትን መሠረት ያደረገ አይመስልም፡፡ አንዳዶች […]
The post ኢትዮጵያውያን ሆይ እባካችሁ በኮሮና ቫይረስ እንኳን ማስተዋል ይኑረን! – ሰርፀ ደስታ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሞኑ ንግግር ሊያስወቅሳቸው የሚገባ ነገር ቢኖር ምንአልባት ቁንጥጫውን ማሳነሳቸው ብቻ ይሆናል…እስቲ እኔም በጥንጡ በሳቸው ንግግር ላይ ላክልበትና አንዲያው ለመሆኑ በዚህ ዘመን ስላሉ ስለአፍሪካ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምሁራን ከየት ልጀመር? የቱን አንስቼ የቱንስ ልተወው? በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ብንሄድ ለአገር እድገት ከሚደክሙ እና ከሚጥሩ ምሁራን ይልቅ አገር የሚዘርፉ እና ኑሮዋቸውን እንዴት ማደላደል እንዳለባቸው ሲዶልቱ የሚውሉ የምሁር […]
The post ጠቅላይ ሚንስትሩ ደግ አደረጉ~~~ (ዘላለም ጸጋዬ) appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.