የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ዛሬ በድብቅ ይፈረማል ተባለ
አብርሃ ደስታ እንደዘገበው፦ የኢትዮ ሱዳን ዳር ድንበር በግልፅ የተከለለ እንዳልሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የሚጠቀሙት መሬት የኢትዮጵያ እንደሆነ ሲወሰድ ሱዳናውያን የሚገለገሉበትም የሱዳን ነው ተብሎ ይታሰባል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን የኢህአዴግ መንግስት ኢትዮጵያውያን አርሶአደሮችን ከቀያቸው እያፈናቀለ...
View Article“ተንበርካኪ የኦህዴድ አመራሮች” የሚለው የትግል ስልት አደገኝነት እንዴት ይታያል?
በ ጋዜጣው ሪፖርተር ሰንደቅ ሰሞኑን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመረጃ እጥረት ጋር ተያይዞ ተከስቶ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተረጋጋ ሁኔታ ይታይበታል። ሆኖም ግን በአንዳንድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከተሞች ውስጥ ብልጭ ድርግም የሚሉ ተያያዥ ተቃውሞዎቹ መቀጠላቸው እየተሰማ ነው። በርግጠኝነት...
View Articleየአሶሳው ግድያ የታቀደ ስለመሆኑ ተረጋገጠ
አብርሃ ደስታ እንደዘገበው:- ባለፈው ሳምንት 9 የትግራይ ተወላጆች በቤኑሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ታርደው መገደላቸው ይታወሳል። አንድ ሌላ የታክሲ ሹፌርን በጥይት ተገድሏል (ከትግራይ)። በአንድ የዕጣን ድርጅት ይሰሩ የነበሩ ሦስት የአማራና ኦሮምያ ክልል ተወላጆችን ተገድለዋል። ትናንት ሐሙስ ግንቦት 7ም አንድ...
View Article(በስደት ያለው ሲኖዶስ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ውሎ) የቀረበው አንድ ወጥ የሆነ ቃለአዋዲ ጸደቀ
የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ የውጪው ሲኖዶስ በአሜሪካ የግንቦት ወር አጠቃላይ ጉባኤያቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። በበስደት ላይ ያለዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያዉ ቀን ዉሎ በአጭሩ ይህን ይመስላል። በጉባኤው ላይ ስለ መንበረ ፓትርያሪኩ አጠቃላይ አስተዳደር በሰፊዉ ከተወያየ በኃላ ዉሳኔዎችን አሳልፏል። በስደት...
View Articleየዛሬው የጋዜጠኞቹ እና የዞን 9 ብሎገሮቹ የፍርድ ቤት ውሎ –“ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ተደብድቤያለሁ”
(የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገባ ከአዲስ አበባ) “የሥነልቡና ጫና ደርሶብኛል” ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ “ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ድብደባ፣ ማስፈራራት እና ወከባ ተፈጽሞብኛል” አጥናፍ ብርሃኔ “ለምርመራ የምጠቀምበት አንድ ኮምፒውተር ነው ያለኝ፤ ጊዜ ይሰጠኝ” ፖሊስ ቅዳሜ ግንቦት 9፣ 2006 በቀጠሯቸው መሠረት...
View Articleየሰማዩ የሥራ ማቆም ሰላማዊ እንቢተኝነት –ምርጥ ዘርና ፍሬ (ሥርጉተ ሥላሴ)
17.05.2014 ከሥርጉተ ሥላሴ (ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ) ካፒቴን አበራ ሃይለመድህን ፍቅር የተጠረገ ልብን አብዝቶ ይሻል! ሩብ አመት ሆነው የጀግና ካፒቴን አበራ ሃይለመድህን ሰማይ ዘለቁ የሥራ ማቆም ሰላማዊ እንቢተኝነት ምርጥ ዘርና ፍሬን ዓይናችን በዕውን ከተመለከተ። መንፈሳችን አዲሱን መንገድ ማደነቅና ማክበር...
View Articleየኛ ነገር፤ የኛ ፖለቲካ፡ ግንቦት ሰባት ምን ነካው?
(ተክለሚካኤል አበበ) እንደመግቢያ፡ ግንቦት ሰባት ምን ነካው? ፩- ልረብሽ ነው፡፡ ልክ እንደኢሳት ሁሉ፤ “ግንቦት ሰባትም የኛ ነው” ( “የኔ ነው” የሚለው መፈክር አይመቸኝም)፡፡ የኛ ለሆነ ነገር ደግሞ ፍቅራችንን የምንገልጸው፤ በጭብጨባና በሽብሸባ ብቻ ሳይሆን፤ በተግሳጽና በትችትም ጭምር ነው፡፡...
View Articleሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ
ዞን9 ከታሰሩ 22 ቀናትን ያስቆጠሩት የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች በቤተሰብም ሆነ በህግ ባለሞያ የመገናኘት መብታቸውን ለማግኘት 19 ቀናት ፈጅቶባቸዋል፡፡ ከታሰሩ እስከ 17 ቀን ድረስ ማንም የቤተሰብ አባል ሳይጎበኛቸውና በወዳጅ ዘመዶች ሳይጠየቁ የከረሙ ሲሆን ከጠበቆች ጋር ለመገናኘት ደግሞ 19 ቀናት ወስዷል፡፡...
View Articleናይሮቢ ላይ ፍንዳታ ደረሰ
V O A http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/05/b4569200-0751-4369-8bd0-11b4bf68c745.mp3 ኢትዮጵያ ውስጥ ስለታሠሩ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡ ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ዛሬ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ሌላም ጉዳት ያደረሰ ከባድ ፍንዳታ...
View Articleየሱዳን ፍ/ቤት ከእስልምና ወደ ክርስትና እምነት ተለወጠች ብሎ ክስ የመስረተባትን የ27 አመቷ ወጣት በአደባባይ የሰይፍ...
FILE PHOTO: Christian church in Sudan.(Reuters / Mohamed Nureldin Abdallah) ሱዳን ካርቱም ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታይ ከሆኑት እናት የምትወለደው ወጣት መሬም ያህያ ኢብራሂም ይሰሃቅ ከልጅንት እድሜ ለአቅመ ሄዋን እስክደርስ ወላጅ አባቷ የሚከተለኡትን ሃይማኖት የእስልምና...
View Articleአዲስ አበባ በስብሰባ ተጨናንቃለች (ነገረ ኢትዮጵያ)
ገዥው ፓርቲ በተለያዩ ጉዳዮች በተፈጠረበት ግፊትና ጫና የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በመሰብሰብ ከጎኑ እንዲቆሙ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ጠቀሙ፡፡ በቅርቡ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ከተፈጠረው ችግር በተጨማሪ፣ የሙስሊሙ እንቅስቃሴ፣ ተቃዋሚዎች የሚያደርጓቸው ሰላማዊ ሰልፎችና ሌሎች...
View Articleየጥርስ ህመምና መዘዙ
የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት ውብ አይናማ ናት ከዛች ቆንጆ ጥርሷ ከሚያምር ያዘኝ ፍቅር … እያለ ድምፃዊው የጥርስን ውበት የገለፀበትን ይህንን ዘመን ተሻጋሪ...
View Articleበስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ (ፎቶዎች ይዘናል)
ከተሰማ ደሳለኝ * *(በስደት የሚገኘው የቀድሞው ኢቦኒ መጽሔት አዘጋጅ) ሜይ 15 በስዊዲን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ በኦሮሞ ተማሪዎች ፣በጋዜጠኞች እና ብሎገሮች ላይ እየደረሰ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በማስመልከት በኢትዮጵያ ኢምባሲ በመገኘት ወያኔ እያደረገ ያለውን ጭካኔ እንዲያቆም የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት...
View Articleከሳዑዲ የተባረሩ ስደኞች ተመልሰው እየሄዱ ነው
በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ ከ700 በላይ ወጣቶች ሀረር አካባቢ እንደተያዙ የክልሉ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ከ700 በላይ የሚሆኑት የተያዙት በአንድ ወር...
View Articleየህህዋት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)
ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና ወያኔ /ኢህአዲግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድርጅትን ከፖለቲካ ድርጅት በማጋጨትና በማጣላት ላይ ሲሆን ህሕዋት እያራመደ ባለው የዘርና የጎሳ ፖለቲካ የተነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ከመቸውም ጊዜ...
View Articleበ3ቱ የዞን 9 አባላት ፖሊስ ሊመሰረት ያሰበው የሽብርተኝነት ክስ በፍርድ ቤቱ ውድቅ ተደረገ
ከብስራት ወ/ሚካኤል ዛሬ እሁድ ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. አራዳ በሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ እና ማህሌት ፋንታሁን ከረፋዱ 4፡20 ቀርበው ነበር፡፡ ይዟቸው የመጣውና እስካሁንም መደበኛ ክስ ያልመሰረተው የማዕከላዊ ፖሊስ ምርመራዬን አልጨረስኩም፣ ጉዳዩ...
View Articleየኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ
አብርሃ ደስታ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው። የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ። ዓርብ ጧት ወደ ሱዳን ድንበር አከባቢ በመንግስት አካላት የተወሰዱ...
View Articleግንቦት 7 በድህረ ገፁ ላይ አንደገለፀው ያሰለጠናቸውን የአራተኛ ዙር ታጋዮችን አስመረቀሁ አለ
ግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ላለፉት ሶስት ወራት ያሰለጠናቸውን የአራተኛ ዙር ታጋዮችን አስመረቀሁ አለ የኢትዮጵያዊያንን ስቃይና መከራ ሊያቅብና እንባቸውን ሊየብስ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛው ሕወሃት የደረሰባትንና እየደረሰባት ያለውን ውርደት ወደ ክብር ለመለወጥና የናቋትና ያዋረዷት በፍትህ ሚዛን ላይ እንዲቀመጡና...
View Articleበተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እሥራቶች መካሄዳቸውን የኦፌኮ መሪ ገለፁ
ሰሎሞን አባተ http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/05/65395c49-af3b-4d85-b455-34b6ae1b6173.mp3 ነቀምቴና ሃረማያን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የፀጥታ ኃይሎች ትናንትና ዛሬ በሰዉ ላይ ድብደባና እሥራት እየፈፀሙ ነው ሲሉ የኦሮሞ...
View Articleበሊቢያ በርካታ አስከሬኖች ተገኙ
ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በርካታ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ስታምራ በሰጠመችው ጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎች ሳይሆን እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን መገኘቱን የሊቢያ የአደጋ መከላከ ሰራተኞችን በመጥቀስ ዓለማቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው። የሊቢያ አደጋ መከላከል ሰራተኞች በጀልባዋ ከ150 በላይ ስደተኞች...
View Article