Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል የሚፈልገው ወገን አሸነፈ

አሁን በደረሰን ዜና መሠረት ለረዥም ጊዜ ሲያወዛግብ የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ ይጠቃለል የሚለው ወገን እና በገለልተኛነቱ ይቀጥል የሚለው ወገን ባደረጉት ምርጫ አብዛኛው ሕዝብ በግለልተኛነቱ እንዲቀጥል በመወሰኑ ቤተክርስቲያኑ ባለበት እንደሚቀጥል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቦርድ አባላት ከስልጣናቸው ወረዱ፤ ቤተክርስቲያኑም በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ

ይታየው ከሚኒሶታ ከአንድ ዓመት በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ሲያወዛግብ፣ ሲያነጋገር ቆይቷል። “ሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ እና ውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እስከሚስማሙ ድረስ ላለፉት 20 ዓመታት በገለልተኛነት እንደቆየነው መቆየት አለብን” በሚለው እና “ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አበበ ገላው ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በጸረ ሕወሃት ትግል ላይ እንዲያተኩሩ ጠየቀ፤ ሌንጮ ባቲ ይናገራሉ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ  ግንቦት 3 ቀን 2006 ፕሮግራም                 እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ! <<…ተከፋፍሎ ለውጥ ያመጣ የለም ።ሰሚም የለም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ስር ነቀል ለውጥ ነው የሚጠብቀው ። ይህን ለውጥ ለማምጣት በአንድ ላይ መቆም ያስፈልጋል  …>> -...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥሩ የመንፈስ ፍላጎትን አድምጭነት –ልዩ መክሊት ነው –ለእኔ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 12.04.05 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ዛሬ እንዲህ ወደ ሀገረ አሜሪካ ጉዞ አማረኝ። ስለምን? የንግግር ሥነ – ጥበብ ህግጋት መከበሩ መንፈሴን ስለገዛው። ሥነ – ንግግር ጸጋ ነው። ሥነ – ንግግር ሙያም ነው፤ ሥነ – ንግግር ሁለት መንትያ ልጆች አሉት። እንደ ቤተሰብ የሚያቸውም የቅር ሥጋዎቹ አሉት።...

View Article

“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ”መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት

Related Posts:የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…ፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና…

View Article


የመደብ ወይስ የብሄር ጭቆና?! (ከአብርሃ ደስታ)

እንዲህ ተጠይቋል “ባለፉ ስርዓታት የነበረ የማሕበረ ፖለቲካ መዋቅር የመደብ የትግል (ጭቆና) መሰረት ያደረገ ነበር ወይስ ብሄር?” ባለፉ ስርዓታት ጭቆና ነበረ (አሁንም አለ)። በኢትዮጵያ ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ህዝብን ለማገለግል የተነሳ መንግስት አልነበረም (የለም)። ስለዚህ ጭቆና አለ። ጭቆናው ምን መሰረት ያደረገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ብሔርተኝነትና የተቀናጀ ማሰተር ፕላን ……..?

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com የጣና ሀይቅ የጎንደር ነው ወይስ የጎጃም? የሚል የይገባኛል ጥያቄ እንዳለ ያወቅሁት በደርግ የመጨረሻ ዘመን ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጉጃም የሚል የአሰተዳደር አካባቢ የተመሰረተ ሰሞን ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ጢስ አባይ ፏፏቴን ለማየት እየሄድን እያለ አብሮን ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀያኛውን ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቀየሩ አነስተኛ ሰነዶች- (በብዙዎች ጥያቄ የተደገመ)

(አፈንዲ ሙተቂ) — ይህንን አነስተኛ መጣጥፍ ከዚህ በፊት (በታህሳስ ወር 2006) ለጥፌው ነበር፡፡ ነገር ግን በርካታ ወዳጆቼ ከፌስቡክ ግድግዳህ ላይ ልናገኘው አልቻልንም” ስላሉኝ እንደገና መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ለፍለጋ ቀለል የሚለው ብሎግ ስለሆነ በኔ ብሎግ ላይም እለጥፈዋለሁ፡፡ እነዚህ ሰነዶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሚ ያጣ ጩክት  ከሱዳን /ካርቱም 

ሰሚ ያጣ ጩክት  ከሱዳን /ካርቱም በ አባት አያቶቻችን ክቡር ደም ተከብራ የኖረችው ኢትዩጽያ አሁን በኛ ዘመን ልጆቾ  ለደረሰባት ውርደት ዝቅጠት ሰደትን እንደመፍትሄ አድርገን መውሰድ ከመጀመራችን በፊት በአለም አቀፍ ደረጃ ስደተኛን በማስተናግድ ቀዳመዊ ነበረች ለዚህም እስራኤሎቾን፤ አረቦችን፤ አርመኖችና ግሪኮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንባቢዎቻችን ተጨማሪ ፎቶዎችን ከነቀምቴ ከተማ መላካቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በአጋዚ ጦር የተደበደቡ ተማሪዎች ፎቶዎችን ይመልከቱ።

በግል መልዕክት በኩል ፎቶዎችንና ቪድዮ የምትልኩልንን እናበረታታለን። ለሃገርዎ ጉዳይ ባለዎት ስማርት ስልክ ሪፖርተር መሆን ይችላሉ (10 photos)       Related Posts:በደም የተከበረ የዓለም ሠራተኞች…በመቱ የመንግስት ዮኒቨርስቲ ረብሻ…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁበምዕራብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እምዬ ምኒልክ ሲመጥቅ፣ ወያኔ ሲወድቅ (ከሮበሌ አባቢያ)

ከሮበሌ አባቢያ፤ 14/5/2014 ቅጥረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ እምዬ ምኒልክ፡ የጥቁር ሕዝብ ኩራት ወያኔ በ1983 አዲስ አበባ ሲገባ እግረ መንገዱን የገበሬውን ልጆች፣ ጋዳፊና የአረብ ሀገር ከበርቴዎች ባስታጠቁት ዘመናዊ ታንክና መሣሪያዎች፣ እያጨደ በሬሳቸውና በደማቸው ላይ እየተረማመደ እንደነበር መሪር የቅርብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዘጋጁ መልዕክት፡ ዘ-ሐበሻን እየተፈታተኑ ያሉ ሁኔታዎች

በድጋሚ አሁንም እናስቸግራችሁ! የተከበራችሁ የዘ-ሐበሻ ድረገጽ ጎብኚዎች! በቅድሚያ ዘ-ሐበሻን የወቅታዊ መረጃዎች መገኛ አድርጋችሁ በመምረጣችሁና ሁልጊዜም ስለምትጎበኙን ምስጋናችን የላቀ ነው። ዘ-ሐበሻ ከዕለት ወደ ዕለት ተፈላጊነቷ እየጨመረ መሄዱን በየቀኑ ከምናገኘው ትራፊክ ለመረዳት ችለናል። በዚህም ደግሞ እናንተን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እናስራችኋለን? ለካንስ የነአጅሬ ጀግንነት ከድንበርም ተሻግሯልና!

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) በሀገራችን ባደመነው አጠቃላይ የሀዘን ድባብ ሳቢያ ፈገግታ እያማረኝ ፈገግ ለማለት ምንም ዕድል ሳላገኝ ብዙ ሰሞኖችን ባጀሁ፡፡ ዕድሜ ለዚህ ነገረኛ ኢሳት የሚባል ቴሌቪዥን ዛሬ ማታ ግና በሣቅ የሚያፈርስ ዜና ሰማሁና ምሽቱን ብቻ ሳይሆን ትዝ ባለኝ ቁጥር ሌቱን ሁሉ በሣቅ ስፈርስ አደርኩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካፒቴን አስመራ ላይ ተቃዋሚዎችን ተቀላቀለ፤ * መንግስት አላስተባበለም

(ሚግ 23 – ፎቶ ከፋይል) (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል አባላት ገዢውን የኢሕአዴግን መንግስት በመክዳት ወደ ተለያዩ ሃገራት የሚያደርጉትን ስደት ቀጥለዋል። የኤርትራ ሚዲያዎች የመንግስታቸውን ቃል አቀባይ በመጥቀስ እንዳስነበቡት ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሚግ 23 አብራሪ የሆነው ካፒቴን ዳንኤል የሽዋስ ስርዓቱን ጥሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስደት ያለው ሲኖዶስ ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደትንሣኤን የክፍለዘመኑ የሰላም አባት ሲል ሸለመ

(ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) በስደት ያለዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ ልቤተ ክርስቲያን መላ ህይወታቸዉን ለአገልግሎት በመስተት ምድራዊ ስልጣን ምድራዊ ጥቅም ያላሸነፋቸዉን ታላቁን አገልጋይ ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሳኤን የክፍለ ዘመኑ የሰላም አባት ሲል መሸለሙን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ከምንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

9 የትግራይ ተወላጆች በአሶሳ ተገደሉ

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ባለፈው ሳምንት የጉልበት ሥራ ለመስራት በአንድ ኮንትራክተር ተቀጥረው ወደ አባይ ግድብ በደህንነት መኪና ሲጓዙ ከነበሩ 28 የትግራይ ተወላጆች ዉስጥ ዘጠኙ ታርደው ሲገደሉ የተወሰኑም ቆስለዋል። ባለፈው ቅዳሜ ደግሞ አንድ የትግራይ ተወላጅ በተመሳሳይ ተገድሎ ተገኝቷል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ ግንቦት 10 ቀን ለታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ የአዲስ አበባና የአካባቢዋን ነዋሪዎች ጠራ

መድረክ በአሁኑ ወቅት የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማፈን የሚወስዳቸው የኃይል እርምጃዎች እና ተፅዕኖዎች በአስቸኳይ ቆመው የሀገራችን ወቅታዊ እና መሰረታዊ ችግሮች በሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ አግባብ እንዲፈቱ መንግስትን በሰላማዊ ሰልፍ ለመጠየቅ ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ዛቻና ማስፈራራት ይገጥሙናል›› አቶ ዓሊ ሱሌማን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር

 ዮሐንስ አንበርብር ሪፖርተር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌማን በፀረ መስና ትግል ውስጥ እየገጠማቸው ካሉ ችግሮች መካከል ‹‹ዛቻና ማስፈራራት›› እንደሚገኙበት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጹ፡፡  አቶ ዓሊ የኮሚሽኑን የአሥር ወራት የሥራ አፈጻጸም ለምክር ቤቱ ግንቦት 5 ቀን 2006...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባና ኦሮሚያ የተቀናጀው የጋራ ልማት ፕላንና ያልተቀናጁ ጥያቄዎች

በ  ሰለሞን ጎሹ ሪፖርተር   125ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ባለፈው ዓመት ያከበረችው አዲስ አበባ ባልተቋረጠ ግንባታና ለውጥ ላይ ትገኛለች፡፡ ከነዘርፈ ብዙ ችግሮቿ የብዙ ሚሊዮኖችን ሕይወት እየደጎመች የምትገኘው አዲሰ የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች እንዲሁም የፌዴራል ተቋማት መገኛ ስትሆን ከዘጠኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” የሚል የሕዝብ ንቅናቄ ጀመረ

በ  ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አደረገ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በደቡብ ክልል በጎፋ ልዩ ዞን በሳውላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂዷል። ፓርቲው በሳውላ ከተማ ያካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል መሆኑን የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>