Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተግባር ትጥቁ ተግባር –ተግባር ስንቁ ተግባር –ተግባር ትንፋሹ –ተግባር ነው! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 19.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል“ / ምሳሌ 16 ቁጥር 9/ የተግባር ግብ ተግባር ነው! ተግባር ስርክራኪ የለውም። የተግባር አሰር የለውም። ተግባር አቮል ነው። ተግባር በኽር ነው። ተግባር ዓይነታ ነው። ተግባር የነጠረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ እንደገባው ሁሉ በቅርቡ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ይገባል!!!

ሳሙኤል አሊ ከኖርዌይ የወያኔወች የውስጥ ጅማታቸው መፈታት ከጀመረ ሰነባብቷል። የሚይዙትና የሚጨብጡትን ካጡ ትንሽ ቆየት ብለዋል በወያኔ ሃሳብ በዘር ፖለቲካ እየጠላለፈ ምስራቁን ከምዕራብ፤ ደቡብን ከሰሜን፤ እያነሳሱ  የራሳቸውን ወታደሮች አጠናክረው ሰለ አገሩ ቀና አሳቢውን ወይም መብቴን እጠይቃለው የሚለውን እየገደሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ትግሉን በአካል መቀላቀል ሰፊ መነቃቃት መፍጠሩና የአገዛዙ ደጋፊዎች...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም <...የዶ/ር ብርሃኑ ኤርትራ መግባት አርበኞች ግንቦት ሰባት ጦርነት ከጀመረበት በላይ በለውጥ ደጋፊው ሐይል ትልቅ መነቃቃትና ድጋፍ የፈጠረ ነው። በስርዓቱ ደጋፊዎችና በሌሎች ደግሞ ተቃውሞ ሲስተናገድበት ተስተውሏል...እርምጃው የኢትዮጵያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦነግ ከሐረር 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ቦባሳ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በከፈትኩት ተኩስ 28 ወታደሮችን ገደልኩ አለ

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምስራቅ ኦሮሚያ በፈዲስ ወረዳ ከሐረር ከተማ 20ኪሜ ርቆ በሚገኝ ቦባሳ በተባለ ቦታ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በወሰደው ወታደራዊ እርምጃ ከ28 በላይ ወታደሮችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉን ኣስታወቀል። ግንባሩ ለዘሐበሻ የላከው መግለጫን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ አምባገነን ሂስኒ ሀብሬ በእስር ዋለ

  የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ መሪ የነበረውና “የአፍሪው ፒኖቼ” ተብሎ ይታወቅ የነበረው ጨካኙ ሂስኒ ሀብሬ ለፍርድ እንዲቀርብ በሴኒጋል መንግስት ተያዘ።ፒኖቼ እንደ ሃብሬ በቺሌ ደቡብ አማሪካ ሰላማዊ ህዝብ በመጨፍጨፍ ይታወቅ የነበረ ነው። ሂስኒ ሀብሬ በመፈንቅለ መንግስት ከተወገደ ጀምሮ ለሃያ ሁለት ዓመታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእርዳታ ጥሪ…!

ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የዓረና-መድርክ ኣባል ምርጫ 2007 ዓ/ም ተከትሎ በ 3 ሰዎች በሑመራ ማይካድራ ቀበሌ መገደላቸው ይታወቃል። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የሁለት ህፃናት ኣባት ሲሆኑ የ70 ዓመት ሽማግሌ ወላጅ እናታቸውም ጡዋሪ ነበሩ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ ሲገደሉ ወይዘሮ ኣኸዛ ፃዲቅ የ70 ሽማግሌ፣ ህፃን ሚኪኤለ ኣብራሃ የ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…ከክንፉ አሰፋ(ጋዜጠኛ)

“…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) –አንዱዓለም ተፈራ

አንዱዓለም ተፈራ/ የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሐምሌ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 7/17/2015 ) አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ የሚል ጥሪ መጥቷል። ትግሉን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች –በሶሊያና ሽመልስ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች በሚል ንግግር አድርጋ ነበር:: ሶሊያና በንግግሯ በተለይ ተቃዋሚዎች ስኬታማ ድል ማግኘት ከፈለጉ በጋራ የሚያግባባቸውን ነገር ፈልገው በርሱ ላይ መስራት ይኖርባቸዋል ስትል ትደመጣለች::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብዙአየሁ ደምሴ በፍራንክፈርት ኢትዮጵያውያኑን ሲያዝናና አመሸ (Video)

የኢትዮ-አውሮፓ የ እግር ኳስ እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ በፍራንክፈርት ከተማ በደመቀ ስነስርዓት ተደርጓል:: በዚህ በዓል ላይ ከታዩት ደማቅ ፕሮግራሞች መካከል ደግሞ የድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ የሙዚቃ ኮንሰርት ነው:: ደማቅ ሆኖ ባለፈው በዚህ ኮንሰርት ላይ የነበረውን የብዙአየሁ እንቅስቃሴ ለማየት እዚህ ይጫኑ::

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውጊያው በጎንደር አካባቢ ልዩ ወረዳዎች ቀጥሏል * አርበኞች ግንቦት 7 የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት አወደምኩ አለ

(Photo File) የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:- የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግና የነፃነት ፋኖዎች በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ ጉያ ውስጥ ሆነው በወልቃይት የጀመሩትን ወታደራዊ ጥቃት አሁንም አጠናክረው በመቀጠል የህወሓትን አገዛዝ እያሽመደመዱት ነው፡፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የተባለውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነአብርሃ ደስታ ክስ መከላከያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም የ9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በደንበኞቻቸው ላይ በቀረበባቸው የክስ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ባለ 10 ገፅ መቃወሚያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹አርሰናል ከህይወቴ ጋር ተቆራኝቷል›› –ካዞርላ

Arsenal’s Santi Cazorla reacts after scoring against Aston Villa, during their English Premier League soccer match, at the Emirates Stadium, in London, Saturday, Feb. 23, 2013. (AP Photo/Bogdan Maran)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: እንዴት አንድ ሰው ለሁሉም የጉበት ቫይረስ ፖዘቲቭ ሊሆን ይችላል?

እንደሚታወቀው የጉበት በሽታን ሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ቫይረሶች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ጉበትን ከሚያጠቁ ዋና ዋና ቫይረሶች ደግሞ ዋነኛው ‹‹ሂፖታይተስ›› በመባል የሚታወቁት አምስት አይነት ቫይረሶች ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ ‹‹Hepatitis B virus›› የተባለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ ወይንሸት ላይ የተጠየቀው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ እስር ላይ የቆዩት እነ ወይንሸት ሞላ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ ከተፈረደላቸው በኋላ ሰኔ 22/2007 አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ነበር፡፡ ይሁንና የልደታ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 14/2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄ –እስክንድር ፍሬው VOA)

ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት ያሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ተቃዋሚዎችን የማነጋገር ፕሮግራም እንደሌላቸው ግልጽ እየሆነ መጥቷል፤ ሲሉ ጥያቄ ያቀረቡ ፓርቲዎች መሪዎች ተናገሩ። ፕሬዘዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ አይቀር እኛንም ያነጋግሩን በሚል ያቀረቡት ጥያቄም ይፋ ምላሽ እንዳላገኘ እነዚሁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍሬ ከሌለው (ይገረም አለሙ)

{ህይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው ምላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮል ከመናገር ይከልክል፣ (የጴጥሮስ መልእክት 3፣10) ይገረም አለሙ ሰሞኑን ሁለት ነገሮች ጎን ለጎን እየተሰሙ ነው፡፡ አንደኛው ኢትዮጵያን ከወያኔ የግፍ አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ሁሉን አቀፍ ትግል ማድረግ ግድ ነው ያሉና ለዚሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) 6 የኦሮሞ ነፃነት ግንባሮች በቅንጅት አንድ ላይ ሊመጡ ነው * 4ቱ ተዋህደዋል

(ዘ-ሐበሻ) አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሕወሓትን ሰራዊት የማጥቃቱ ዜና በተጧጧፈበት ወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንባርም በሐረር የሕወሓት የጦር ሰፈር ላይ በከፈተው ጥቃት 28 የሕወሓት ወታደሮችን መግደሉን ትናንት ድርጅቱ መግለጹን ዘ-ሐበሻ ማስነበቧ ይታወሳል:: ዛሬ በደረሰን ሰበር ዜና 6 የተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ15ኛው ዙር ሊዝ ጨረታ በመርካቶ ለቀረቡ ቦታዎች ከፍተኛ ዋጋ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል

–ላፍቶ አካባቢ ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መሰረዛቸው እያነጋገረ ነው ረቡዕ ሐምሌ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚከፈተው 15ኛው ሊዝ ጨረታ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ አካባቢ የቀረቡት አራት ቦታዎች ከፍተኛ የመጫረቻ ዋጋ ይቀርብላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚሁ ጨረታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ላፍቶ ሞል ፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ለጨቋኞች ጥንካሬ ሰጪ ወይስ ነጻነትን ለሚሻዉ ህዝብ መፍትሔ አምጪ? –ወቅታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ...

የኢትዮጵያዉያን አይኖች በኦባማ ቃልኪዳኖች የኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ለጨቋኞች ጥንካሬ ሰጪ ወይስ ነጻነትን ለሚሻዉ ህዝብ መፍትሔ አምጪ? ወቅታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ [jwplayer mediaid=”45257″]

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>