$ 0 0 የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምስራቅ ኦሮሚያ በፈዲስ ወረዳ ከሐረር ከተማ 20ኪሜ ርቆ በሚገኝ ቦባሳ በተባለ ቦታ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በወሰደው ወታደራዊ እርምጃ ከ28 በላይ ወታደሮችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉን ኣስታወቀል። ግንባሩ ለዘሐበሻ የላከው መግለጫን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ