ይድረስ ስለ አንዳርጋቸው –አብዩ በለው ጌታሁን
መቅድም እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተጠርጥረው በህወሃት የማሰቃያ ጉድጓድ ከተጣሉ እነሆ የዳግሚያ ስቅለት 6ኛ አመታቸው አለፈ ፡፡ ታዲያ በዚያን ሰሞን ነበር፡- 1ኛ. ጀነራሎቹ እንዴት በህወሃት የስለላ ወጥመድ ውስጥ ሊወድቁ ቻሉ? 2ኛ. ስህተቱ በማንና ምን ላይ ተሰራ? ከመካከላቸው ለህወሃት...
View Articleየማለዳ ወግ …በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ ! (ነቢዩ ሲራክ)
* የእናት 9 ዓመት ሰሚ ያጣ ጩኸት * እናት አንጀቷን አስራ የፍትህ ያለህ ስትል ዛሬም ታነባለች * ፍትህ ዘግይቶ ጎድቷታል …አለፋ ስቅተቷ በዝቷል * ፍትህ የሚያስገኛት ፣ ግፉን የሚያስቆመው ጠፍቷልየ4 ዓመት ደልዳላ እያለ ድክ ድክ እያለ ሮጦ ለቀላል ህክምና ከጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት አፍንጫ ስር በሚገኝ አንድ...
View Articleዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋ በ15 ቀናት ውስጥ የዩኒቨርሲቲውን ቤት እንዲያስረክቡ ደብዳቤ ደረሳቸው
(ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ ፋክልቲ፣ በሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር...
View Articleበጊቢ ገብርኤል አካባቢ በተነሳ ቃጠሎ ካለቅያሪ ልብስ የቀሩ 25 ሰዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ወረዳ ስምንት በተለምዶ ጊቢ ገብርኤል አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በደረሰ የ እሳት አደጋ ቤታቸው የወደመባቸው ወገኖቻችን ለወገኖቻቸው የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አካባቢውን ሄደው ከጎበኙ በኋላ እንደጠቀሱት ሰኔ 3 ቀን 5...
View ArticleHealth: 6ቱ የእርጎ የጤና በረከቶች
እርጎ አቅም በሚያጎለብት ፕሮቲንና የአጥንት ጤናን በሚጠብቅ ካልሲየም የበለጸገ ነው። እርጎ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን እንመልከት። 1. ክብደት ለመቀነስ ያግዛል የሰውነት ክብደት ለመቀነስ እርጎ ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነ ነው የሚነገረው። በቅርቡ በቲኔስ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት እርጎ...
View Articleየህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን –መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ
ከዞን 9 በአለማችን ላይ እንደሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይየሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ ክፉ ተግባራት በፍትህ ሽፋን በዚህ ጊዜ በአደባባይ ሲፈፀሙ ማየት ደግሞ እጅጉን ያማል፡፡ ዘመኑን የማይመጥነውና እና...
View Articleአልሸባብ 30 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በደፈጣ ውግያ ገደልኩ አለ * የጦር መሳሪያም ማርኬያለሁ ብሏል
(ዘ-ሐበሻ) በአሸባሪነት የተፈረጀው የሶማሊያው አልሸባብ በሞቃዲሾ አቅራቢያ 30 የሚሆኑ ወታደሮችን መግደሉን አስታወቀ:: ዘ-ሐበሻ ከአፍሪካ ሕብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል መረጃ መረብ ባገኘችው መረጃ መሠረት የሰላም አስከባሪው ሃይል 30 ኢትዮጵያውያን ወታደሮች መሞታቸውን ያመነ ሲሆን ጉዳዮችን እየመረመርኩ ነው...
View Article‹‹የጥላሁን ገሠሠ ሚስትነት ከሕግ የበላይ አያደርግም.. ወ/ሮ ሮማንን በሕግ እፋረዳታለሁ!›
በቅርቡ በዘከርያ መሀመድ ተጽፎ ለንባብ የበቃውን ‹ጥላሁን ገሠሠ የህይወቱ ታሪክና ሚስጥር› የሚለውን መጽሐፍ ተከትሎ የጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን በዙ ‹ከመጽሐፉ መታተም ጀርባ ሌላ ታሪክ አለ› በሚል በቁምነገር መጽሔት ቅጽ 14 ቁጥር 203 አስተያየቷን ሰጥታ ነበር፡፡ በቃለምልልሱ ላይ ስማቸው ከተጠቀሱ ሰዎች...
View Article18ኛው የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመጀመርያ ጊዜ በጀርመን ሃገር ፍራንክፈርት ከተማ (ማስታወቂያ)
18ኛው የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመጀመርያ ጊዜ በጀርመን ሃገር በFrankfurt am Main ከተማ ይዘጋጃል:: በዚህም ጉባኤ ላይ በአውሮፓ፤ በምሥራቅና ደቡብ አፍሪቃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ከልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ከሚመጡ አባቶችና ሊቃውንተ ቤተ...
View Articleየማህሙድ አህመድ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ተከበረ * አላሙዲ 5 ሚሊዮን ብር ሸለሙት
(ዘ-ሐበሻ) የትዝታው ሙዚቃ ንጉሥ የሚል የክብር ስያሜን ከኢትዮጵያውያን የተጎናጸፈው ዝነኛው ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ዘመኑ ተከበረ:: ማምሻውን በሸራተን አዲስ በተከናወነው በዚሁ የማህሙድ አህመድ የሙዚቃ ዘመን 50ኛ ዓመት ልደት ላይ ድምፃዊውን የሚዘክሩ የተለያዩ ፕሮግራሞች...
View Articleቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት እንደደረሳቸው ተነገረ
መርጋ ደጀኔ እንደዘገበው በደቡብ አፍሪካ የሚደረገዉን የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ለመካፈል ወደዚያዉ ያመራዉ የወያነኔ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት ከወያኔ መረጃ ቢሮ በፕሪቶሪያ ለሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ መተላለፉን ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ::...
View Articleሕወሃት አይኑን በጨው አጥቦ፣ ራሱ መራጭ፣ ራሱ ተመራጭ፣ ራሱ ታዛቢ፣ ራሱ ምርጫ ቦርድ (ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ...
አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር ANDENET NORTH AMERICA ASSOCIATION OF SUPPORT ORGANIZATION 8121 Georgia Avenue, Silver Spring, MD 20910 ste 10, Tell: (301) 585-7700 ሰኔ ፲, 2007 ዓ/ም (June 12, 2015)...
View Articleበቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም ምእመናን እና የሰንበት ት/ቤት አባላት በዋና ሥራ አስኪያጅ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ጥያቄ...
በጥያቄአቸው፣ በአስተዳደር ይኹን በልማት ሥራ ምንም ችግር የለም ብለዋል፤ በሌለ ልማት! ምእመናኑንም ‹‹ምንም ዓይነት ድርሻ የሌላቸውና ማንነታቸው የማይታወቅ›› ሲሉ ገልጸዋቸዋል የታሰሩት ምእመናን በፖሊስ ጣቢያ ‹‹ማዕተባችኹን በጥሱ መስቀላችኹን አውልቁ›› ተብለዋል የቀድሞው የደብሩ አለቃ ዘካርያስ ሓዲስና ኃይሌ...
View Articleየአላሙዲና የአርቲስት ማህደር አሰፋ ግንኙነት አደባባይ መታየት ጀምሯል (ፎቶ ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከአርቲስት ማህደር አሰፋ ጋር ግንኙነት ጀምረዋል የሚለው ወሬ ሲወራ ከቆየ ሰንበትበት ብሏል:: በተለይም ማህደር ለትዳር ከምታስበው ጓደኛዋ ጋር ከተለያየች በኋላ ብዙ ጊዜ ከሼኩ ጋር ታይታለች:: በትናንትናው ዕለት ደግሞ ይህን የሁለቱ ግንኙነት በአደባባይ ታይቷል:: የአርቲስት ማህሙድ...
View Articleየእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት –“ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል”
የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን ያሳተፈ ምርጫ ነው፡፡ ምርጫ ሲባል ዝም ተብሎ ለማስመሰልና የአምባገነኖችን የስልጣን እድሜ ለማራዘሚያነት የሚደረገውን...
View Articleመሪ ያጣ ሕዝብ ምን ያድርግ – ይገረም አለሙ
በዘሀበሻ ገጽ ላይ የተነበበ አንድ ጽሁፍ ለወያኔ አገዛዝ መራዘም የሕዝብ ድክመት እንደሆነ በመግለጽ ተራበ ተጠማ ተጨቆነ ወዘተ ተብሎ ሊጮኸለት እንደማይገባ ገልጾ ለሕዝብ ሲሉ መስዋዕትነት የከፈሉም ሆነ እየከፈሉ ያሉ ለማን ብለው ነው በማለት ይጠይቅና መስዋዕት ሊሆኑለት የማይገባ ሕዝብ ነው ወደሚል ድምዳሜ ያመራል፡፡...
View Articleእሷ ያየችው ሰሙን እኔ የነገርኳት ወርቁን –ከተማ ዋቅጅራ
ሰም የሚገኘው ከማር ነው። ወርቅ የሚገኘው ከመሬት ነው። ማሩን ማር እንዲሆን ያደረገችው ከአበባ እና ከውሃ ቀምማ ንብ ናት። ወርቁን ወርቅ ያሰኘው ከአፈር ለይቶ በእሳት አቅልጦ ሰው ነው። ታዲያ ሰምና ወርቅን ምን አገናኛቸው ቢሉ ፊደል። በምን ቢሉ በሰሌዳ። አንዷ ወዳጄ በተደጋጋሚ ያየችውን ነገርና የገጠማትን ሁሉ...
View Articleየሕወሓት መንግስት ወታደሮች ጭልጋ ላይ ገበያ ውስጥ በከፈቱት ተኩስ 3 ሰዎችን ገደሉ * በርካቶች ቆስለዋል
ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ ዛሬ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 3 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ከስፍራው የሚወጡት ዜናዎች እንደሚያረጋግጡት በአይከል ከተማ መሀል ገበያ ህዝብ ላይ ተኩስ የከፈቱት የህወሀት ወታደሮች በርካታ ሰዎችንም ማቁሰላቸው ተገልጿል። ከሶስቱ...
View Articleየፍቅር ትርያንግል አዙሪት (Lovers Triangle)፤ ሼህ መሐመድ አላሙዲ-ከመንግስት ባለስልጣናት-ከልማታዊ አርቲስቶቻችን
በሥዩም ወርቅነህ ቱጃሩ ‘ሼክ’ መሐመድ አል አሙዲን፤ጋጠወጦቹ የወያኔ መንግስት ሹማምንቶች፦ የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፣ የፌደረሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምዖን፣ እንዲሁም ታላላቅ ‘የተከበሩ’ እንግዶችና የአርቲስት ቤተሰቦች በተገኙበት፤ በትላንትናው እለት...
View Articleኢትዮጵያን ባሰብኳት ግዜ አለቀስኩኝ!!!
ከ-ሳሙኤል አሊ (ኖርዌይ) ፍቅር እንደ ሻማ የተላበሰች አገር፤ ጀግነትን እንደ ባህል የያዘች አገር፤ ጥበብን ለልጆቿ ስታስተምር የኖረች አገር፤ ፍልስፍናን ለአለም ስትገልጽ የቆየች አገር ፤ በሁሉ ቀዳሚ የሆነች አገር መሆናን በአፍ ሳይሆን በተግባር ገልፃ ያሳየች እንደሆነች እናውቃለን። ፍደልን ቀርፃ ዘመንን ቀምራ...
View Article