“አይሲስን ስንቃወም ህወሓትን አለመርሳት”–አርበኞች ግንቦት 7
በአይሲስ በግፍ በታረዱብን ወገኖቻችን የተሰማን ሀዘንና ቁጭት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳን ከአዕምሮዓችን መውጣት የሌለበት ሀቅ አለ። ይህ ሀቅ “ያስጠቃን፣ ያሳረደን ወያኔ ነው” ከሚለውም ያለፈ ነው። መረሳት የሌለበት ሀቅ፣ ከአይሲስ የከፋ ጨካኝ በአገራችን የመንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ መሆኑ ነው። የህወሓት ፋሽስት ጦር...
View Articleየዓረና_መድረክ የቅስቀሳ በራሪ ወረቀቶች በውቅሮ ተዘረፈ
አምዶም ገብረሥላሴ እንደዘገበው የዓረና_መድረክ ኣማራጭ ፖሊሲዎች የታተመበት የውቅሮ ክልተ ኣውላዕሎ, ኣፅቢ ወንበርታ, ሓወዜን, ሳዕሲዕ ፃዕዳ እምባ ምርጫ ክልሎች ለህዝብ የሚታደል ከ12 ሺ በራሪ ወረቀቶች ባልታወቁ ሰዎች የኣቶ ቴድሮስ ሞገስ የኪራይ ቤት ቁልፍ በመስበር በጠራራ ፀሃይ ሊዘርፉት ችለዋል:: ዘረፋው...
View ArticleSport: ለብሄራዊ ቡድናችን የቀድሞዎቹ የጊዮርጊስ ተጫዋች ፋሲል ተካልኝ ም/ል አሰልጣኝ; የቡናው አሊ ረዲ የበረኞች...
የብሔራዊ ቡድኑ አዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በረዳት አሰልጣኝነት የቅ.ጊዮርጊሱን እና የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ምክትል ፋሲል ተካልኝ እና ለግብ ጠባቂዎች የቀድሞ የኢትዮ ቡናውን አሊ ረዲ መርጠዋል ሲል ኢትዮ ኪክ ዘግበ:: ኢትዮ ኪክ ፌዴሬሽኑን ጠቅሶ እንደዘገበው የተመረጡት ረዳት አሰልጣኞች አስተዳደራዊ ጉዳዮችን...
View Articleመድረክ በጃንሜዳ የፊታችን ግንቦት 8 ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ (የፈቃዱን ወረቀት ይዘናል)
ከመድረክ የተላለፈ ጥሪ:- መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ ለግንቦት 8 ህጋዊ እውቅና ያገኘ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ፡፡ የውይይቱ ዓላማ የ2007 ምርጫ አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር ለመወያየት ነው፡፡ ህዝባዊ ውይይቲ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከቀኑ 8፡00 ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም መልእክቱ ለመላው ህብረተሰብ እንዲዳረስ...
View Articleምርጫ ለይስሙላ –አክሎግ ቢራራ (ዶር)
አክሎግ ቢራራ (ዶር) በቅርቡ ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ሕዝብ በሚዘገንን ሁኔታ የቀሰቀሰው፤ ያስለቀሰውና ያስቆጣው የኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በሊቢያ በሚገኙ የአይሲስ ሽብርተኞች መታረድና በጥይት መርገፍ፤ ወደ አውሮፓ ሲጓዙ በጀልባ መሞት፤ በደቡብ አፍሪካ በሰላም ሲኖሩ በቤንዚን ተቃጥለው መሞት፤ በየመን...
View Articleየሁለት አመት አስተማሪ ደሞዝ ለአንድ ቀን ፌሽታ በዲሲ (የሳሞራ የኑስ የሆቴል ወጪ በአንድ ቀን)
ከግርማ ካሳ ጀነራል ሳሞራ የኑስ፣ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ኤታ ማጆር ሹም ናቸው። አንዳንዶች እንደዉም አገሪቷን የሚመሩት አቶ ኃይለማሪያም ሳይሆኑ እኝሁ ጀነራል ናቸው የሚሉም አሉ። ጀነራሉ በዋሽንግተን ዲሲ Mandarine Oriental Hotel እንዳረፉ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ጀነራሉ ለምን ወደ አሜሪካ እንደመጡ...
View Articleበፍርሃት ውስጥ ያለው የኢሕአዴግ ሥርዓት የማዕከላዊ ዕዝ ወታደሮች ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ጥብቅ መመሪያ አወረደ
የኢህአዴግ ስርአት የማእከላዊ እዝ ወታደሮች ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ጥብቅ መምሪያ እንዳወረዱላቸው ምንጮቻችን ገለፁ ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በአዲ-ኮኮብ የሰፈሩት የማእከላዊ እዝ የበታች አመራር ወታደሮችና ተራ ወታደሮች ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር እንዳይገናኙና ወደ አዲ-ዳዕሮና ሸራሮ እንዳይንቀሳቀሱ...
View ArticleSport: ሰውየው!! –የጆዜ ሞውሪንሆ ልዩ ገፅታ
‹‹አንድ ችግር አለብኝ›› ይላሉ ጆዜ ሞውሪንሆ፡፡ ‹‹እሱም በሥራዬ ሁሉ መሻሻሌን መቀጠሌ ነው፡፡ በሁሉም ነገሬ ለውጥ አለኝ፡፡ ጨዋታን የማነብበት መንገድ፣ ለጨዋታ የምዘጋጅበት ሁኔታ እንዲሁም ቡድኔን የማዘጋጅበት ዘዴ ሁሉ በብዙ ተሻሽያለሁ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመልካም ሁኔታ ላይ እገኛለሁ፡፡ ያልተለወጥኩበት አንድ...
View Articleአነጋጋሪው የጥላሁን ገሰሰ መጽሐፍና የባለቤቱ ሮማን በዙ ምላሽ
በጋዜጠኛ ዘከርያ መሀመድ የተጻፈውና ‹‹ጥላሁን ገሠሠ የሕይወት ታሪክና ምስጢር›› በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃውን መጽሐፍ አስመልክቶ የተለያዩ ሀሳቦች እየተነሱ ነው፡፡ ዘከርያ በቁም ነገር መጽሔት 202ኛ እትም ላይ በሰጠው ቃለምልልስ መጽሐፉን ለማዘጋጀት ዋና ምክንያት የሆነው በጥላሁን ገሠሠ ዙሪያ የሚነሱ የተዛቡ...
View Articleኢትዮጵያዊ ማንነታችን የሚፈተንበት ቁጥር ፫ –የሰማዕቱ ኢያሱ ባለቤት ሮዛ ገ/ፃዲቅ
ከዘመድኩን በቀለ ” እህት ያላችሁ ፣ ሴት ልጅም የወለዳችሁ ፣ እናታችሁን የምትወዱ ሚስታችሁን የምታፈቅሩ በአግባቡ ከልብ ሆናችሁ በደንብ አንብቡት ። ” [ይህን ጽሑፍ አንብቦ የማይጨረስ አይጀመረው] ሰሞኑን አዋሬና ገርጂ ድረስ በመሄድ የ ” ሰማዕት ብርሃኑን ” የሚያሳዝኑ ልጆችና ገርጂ ጊዮርጊስ ባጃጅ ማዞሪያ ድረስ...
View Articleጀርመን አሻፍንቡርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሰላማዊ ፡ ሰልፍ ፡ ጥሪና ፡ የሀዘን ፡ ጉዞ
ሁላችሁም ፡ እንደምታውቁት ፡ ሚያዝያ ፡ 20 ቀን ፡ 2015 ዓ.ም ፡ 28 ኢትዮጵያውያን ፡ ወንድሞቻችን ፡ በእስልምና ፡ ስም ፡ በሚነግደው ፡ ኣሽባሪ ቡድን ፡ ISIS (የእስልምና ፡ መንግስት ፡ በኢራቅና ፡ ሲሪያ) በኣሰቃቂና ፡ በዘግናኝ ፡ ሁኔታ ፡ መሰዋታቸውን ፤ በደቡብ ፡ ኣፍሪካ ፡ በሕይወታቸው ፡...
View Articleበስቶክሆልም በሊቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን በደመቀ ሁኔታ ታስበው ዋሉ
ዳንኤል ሐረር ለዘ-ሐበሻ ከስዊድን እንደዘገበው:- ትላንት ሐሙስ ግንቦት 6/2007 በምስራቅ አፍሪካ እና አውሮፓ አህጉረ ስብከት የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ እስቶኮልም ሆተርየት ባዘጋጀው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ድንቅ የእግዚአብሔር ምስክሮች ለሆኑት 30 (ሰላሳ ) የኦርቶዶክስ ልጆች መታሰቢያ ፕሮግራም...
View Article5 በሃይል አማራጭ የሚያምኑ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል ውይይት ጀመሩ
በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ በማንኛውም አማራጭ ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ሃይሎች በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውይይት መጀመራቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል። ውይይቱን የጀመሩት የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን)፣ የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ የቤንሻንጉል ህዝብ...
View Articleበሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያዉያን የፀሎትና የሻማ ማብራት ስነስርዓት ተካሄደ
በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስቲያንናት እንዲሁም የተለያዩ የሲቪል ድርጅቶች በቅርቡ በየመን፥ በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢትዮጵያዊያንን ለመዘከር እሁድ እለት በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የመታሰቢያ ዝግጅቶችን አካሄዱ። ነዋሪነታቸው በዋሺንግተን ዲሲ እና...
View Articleእስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት (አዳነ መኮነን)
ግፍና መከራው ሲፈራረቁባት እያየህ ዝም አትበል ተሎ ድረስላት እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት። በዓለም ተበትነው ሲገቡ ከእስር ቤት አንገታቸው ሲቀላ በሌላቸው እምነት የፊጥኚም ታስረው ሲቃጠሉ በእሳት ከፎቅ ተወርውረው ሲጣሉ ከመሬት ይህነን እያየህ ምነው ጨከንክባት እስራኤልን እንዳሰብክ እሷን አስባት...
View Articleሥርዓቱን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩ 4 ወታደሮች ወደ ሱዳን ተሰደዱ
የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በርካታ የአማራ ክልል ተወላጅ የሆኑ ነባር የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ወታደሮች ስርዓቱን በመቃወም ወደ ሱዳን ሃገር እየሄዱ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። በምንጮቻችን መረጃ መሰረት ለረዥም አመታት በውትድርና ሲያገለግሉ ቆይተው ከሃዲው ስርዓት የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር እያባረራቸው እንደሆነ...
View Articleኢህአዴግን የማልመርጥበት 50 ምክንያቶች
ከእሙ አብረኸት 1. የካቲት 26/2004 የቀረቡትን 3 ጥያቄዎች ሳይቀበል አለባብሶ ለማለፍ መሞከሩ 2. በሚዲያዎቹ ህጋዊና ፍትሐዊ እንቅስቃሴውን ለማጠልሸት በመሞከሩ 3. ኮሚቴውን በማሰሩ 4. የመጅሊሱን ምርጫ በራሱ ቀበሌ በ‹‹ማስመረጡ›› 5. ኮሚቴዎቻችንን በማእከላዊ በቶርቸር በማሰቃየቱ 6. የሐሰት ክስ...
View Articleየኡሳማ ቢንላደን ግድያና የኦባማ ውሸት
(በማንደፍሮ ባይለየኝ) ሴይሙር ሀርሽ በምርመራ ጋዜጠኝነት (Investigative Journalism) አንጋፋና ስመ ጥር ከሆኑ የሙያው ሰዎች አንዱ ነው፡፡ ወደዚህ ስራ እንደተሰማራ ‹‹My Lai massacre›› በሚል ርዕስ የተዋጣለት ምርመራዊ ዘገባ አቅርቦ ነበር፡፡ ይህም እ.ኤ.አ በ1968 ዓ.ም የአሜሪካ...
View Articleበትግራይ ምክትል 10 አለቃ አሊ አራጌ ተገድሎ ተገኘ
በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ምድረ ፈላሲና አካባቢዋ ከሚገኙ የኢ.ህ..አ.ዴ.ግ ወታደሮች የምክትል አስር አለቃ ማእርግ ያለው ወታደር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እንደተገደለ የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: እንደ ዘገባው ከሆነ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ምድረ ፈላሲና አካባቢው...
View ArticleSport: የሚቹ ቀጣይ ዕጣ
ባለፈው የውድድር ዘመን ሚቹ 30 ሚሊዮን ፓውንድ ተገምቶ ነበር፡፡ ነገር ግን በኦክቶበር 2013 ወዲህ ኳስ እና መረብ አላገናኘም፡፡ በአንድ ወቅት የስዋንሲ ጨራሽ አጥቂ የነበረው ስፔናዊ ራሱን በውሰት በናፖሊ የተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጦ አገኘው፡፡ በዚያም ቢሆን ንቁ ተሳትፎ እያደረገ አይደለም፡፡ የስዋንሲ...
View Article