Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ቻይና ለኢትዮጵያው አገዛዝ የጦር መሳሪያ ማስታጠቋን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ደርሼበታለሁ አለ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 2 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! < …የትናንት ታሪካችን የምንማርበት እንጂ ዛሬ ላይ ሆነን የምንጨቃጨቅበትና የምንጣላበት ሊሆን አይገባም ታሪክን ዛሬ ላይ እንደፀብ መነሻ የሚያዩት ግን… > ኢትዮጵያዊው የታሪክ ተራኪ ኤድዋርዶ ባይሮኖ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት7 – የቁልቁለቱን ጉዞ እናስቁም፤ ውርደት ይብቃን!!!

የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው በሚያፌዙና በሚሳለቁ ተቃራኒ ፆታ መርማሪዎች ፊት ለሰዓታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋምቤላ ነዋሪዎች መንግስት በታጠቁ አካላት እያስጨፈጨፈን ነው አሉ

በጋምቤላ ክልል፣ መጃንግ ዞን፣ ጎደሬ ወረዳ የሚኖሩ ዜጎች በመንግስት በተቀነባበረ ሴራ ጭፍጨፋ እየደረሰባቸው እንደሆነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተለይ ከግንቦት 2006 ዓ.ም ጀምሮ 400 ያህል ነዋሪዎች እንደተገደሉ የገለጹት ነዋሪዎች መንግስት የእርስ በእርስ ግጭት ለማስመሰል ቢሞክርም ችግሩ በመንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደርግን ያስናፈቀ አገዛዝ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እኔ ለደርግ ሥርዓት ጥሩ ስሜት የለኝም፡፡ በእርግጥ ደርግ ያደረገውን የቀይ ሽብር ፍጅት በወቅቱ ገና መወለዴ ስለነበር በዐይኔ ዐላየሁም፡፡ ይሁንና የሆነውን ሁሉ ግን አባቴም በኢሕአፓነቱ የደርግ ጥቃት ሰለባ ስለነበር እሱ ከነገረኝም ሆነ እኛ ዜጎች የደርግንም ሆነ የሌላውን ማንነት ከመረዳት አንጻር ከታሪክ ብዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ወይንሸት ዋስትና ተከልክለው ለግንቦት 24 ተቀጠሩ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳትና በማስተባበር›› ካሰራቸው ሰዎች መካከል እነ ወይንሸት ሞላ ላይ ክስ መሰረተ፡፡ በፌደራል አቃቤ ህግ ከሳሽነት ክሱ የተመሰረተባቸው አራት የሰማያዊ አባላትና አንዲት ሌላ ግለሰብ ሲሆኑ፣ ተከሳሾች ዛሬ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋ ሳይኖር ተስፋ መቁረጥ: የተስፋ ቢሶች ተስፋ ( ሄኖክ የሺጥላ )

Henok Yeshitila ካንዳንድ ወዳጆቼ ጋ ሳወራ ፣ ” ግን ሄኖክ በትግሉ ተስፋ ቆርጠሃል ማለት ነው ? ” የሚል ጥያቄ ይጠይቁኛል ። እኔ ሲጀመር መቼ ተስፋ አድርጌ አውቃለሁ ? “ያለውን ትግል ከማዳፈን አብሮ ሆኖ ስህተቱን ማረም ነው የሚሻለው” የሚል መልካም አስተያየቶችም ደርስውኛል ። እርግጥ ያ ቢሆን ማን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህሊና። –ከሥርጉተ ሥላሴ

  ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ እንዴትናችሁ ተክሊሎቼ? ከወር በፊት በተከታታይ ሞቢንግ (Mobbing) በእጅ ስልኬ ተላከልኝ፤ የመጀመሪያው እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያምን (x) ተደርጎ ከአድህኖ ምስሏ ጋር፤ ቀጥሎ ደግሞ (No more Andargachaw Tsige)  በሳቅና በስላቅ የተንቆጠቆጠ በደስታ – ፈንድቆ ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ሁለንታዊ እኩይ ፖሊሲ የሰዋቸው ሰማዕታት -ከሮበሌ አባቢያ፣

ግንቦት 4 ቀን 2007 ዓ.ም ውድ ኢትዮጵያ አገራችን እስከ አራት ሺህ ዓመታት የዘለቀ ታሪክ እንዳላት ይገመታል። እንደ እውቁ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሣኤ አባባል፣ የመጀመሪያ ሁለቱ ተከታታይ ፈርዖኖች ኢትዮጵያውን እንደነበሩም ይነገራል፤ በአክሱማውያን ዘመነ መንግሥት በዓለም ላይ ከነበሩት አራት ሀያላን መንግስታት ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ የህዝብ ግኑኙነት ሀላፊን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች ኤርትራ ለትጥቅ ትግል መግባታቸውን ገለጹ

“ወያኔን በሰላማዊ ትግል አይወድቅም ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ በትጥቅ ትግል መታገል ነው” ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ወጣት ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይለማርያም ደሳለኝ እምባ እስኪተናነቃቸው ድረስ በአርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ ተተቹ

ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትሩ ሚኒስትሮችንና የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በሙሉ ሲያስገመግሙ ከከረሙ በሁዋላ በመጨረሻ ራሳቸው 15 ሰአታት በፈጀ ግምገማ ተገምግመዋል። አብዛኞቹ በአቶ ሃይለማርያም የስራ ችሎታና አመራር ላይ ዘለፋ ቀረሽ ሂስ አቅርበውባቸዋል። አቶ ሃይለማሪያም የቀረበባቸውን ሂስ ለመቀበል ዝግጁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች] 1ኛ) ቼዘኛውን አልሲሲ በጥንቃቄ እንያቸው * 2ኛ) ለመናገር ነጻነት ታጋዩ...

ከአንድ ዓመት በፊት አብድል ፈታ አልሲሲ የግብጽ ፕሬዝዳንት እንደሚኾኑ ሲታወቅ አገሪቱን በቅርብ የሚከታተሉ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች የሰውየውን የፖለቲካ አቋም ለማወቅ ጥናታቸውን አጧጧፉ። የአልሲሲ የቀድሞ ጽሑፎች፣ ንግግሮች እና ቃለ ምልልሶች ተበረበሩ። በተለይ እ.ኤ.አ. በ2006 ፔንሴልቬንያ በሚገኝ የአሜሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 አዳዲስ ታጋዮችን አስመረቀ

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ውህደት አድርጎ አንድ ከሆነ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ አርበኛ ታጋዮችን ማስመረቁ ተሰማ:: አርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮቹን በኤርትራ ያስመረቀው ያለፈው እሁድ ግንቦት 2 ነው:: ከኤርትራ ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በርካታ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ሴቶች የታሰሩት ኮሚቴዎች ነጻ መሆናቸውን መሰከሩ “ሙስሊሙን ጨካኝ ለማስመሰል...

በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴት ሙስሊሞች ባደረጉት ኮንፈረንስ የታሰሩት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ነፃ መሆናቸውን መሰከሩ:: ሙስሊሞችን ጨካኝ ለማስመስል የሚደረገው ሴራም በቅዱስ ቁርአን የማይፈቅደውና የማይገባ ነው ብለዋል:: ሙሉ ቭዲዮውን ይመልከቱ:: ይህን ታላቅ የሴቶች ኮንፈረንስ ያዘጋጀው ሪሳላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳሞራ የኑስ በዋሽንግተን ዲሲ እጅግ ተዋረዱ * ተቃውሞው ቀጥሏል

በዋሽንግተን ዲሲ ማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ድንገት የተገኙት የወያኔው መንግስት መከላከያ ሚኒስተር ጄነራል ሳሞራ የኑስ በኢትዮጵያዊያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውርደትን መከናነባቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በአንድ ለሊት አዳር 12 ሺህ 700 ብር በሚከፈልበት በማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ያረፉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትናኤል ያለምዘውድ ለብይን ተቀጠረ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መስቀል አደባባይ ህዝቡን ከጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ በትናንትናው ዕለት ለእስር የተዳረገው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ ግንቦት 5/2007 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርቦ ክስ የተሰማበት ሲሆን ለግንቦት 11/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥሯል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የሀገር ሀብት ዘረፋ፤ስደት፤እሥራትና ግድያው እንዲቆም ህወሃትን ከሥልጣኑ አውርደን መጣል ግዴታችን ነው።

   ገብርየ በለው።   ካልገደሉ አያቆሙንም ነው ያለው ሐብታሙ አያሌው?( ወጣቱ የፖለቲካ መሪ)ሟች ማን ገዳይ ማን?ታጋይ ይሞታል እንጅ ትግል አይሞትም።     ፋሽስቱና አረመኔው የህወሃት ቡድን ፀረ-ሕዝብነቱን ፀረ-ኢትዮጵያዊነቱን አጠናክሮ ለ24 ዓመታት ያህል ሲዘልቅ ከባድና ከፍተኛ የሆኑ ጠባሳ የታሪክ አሸራዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ የምንወድሽ ሀገራችን ደግመሽ አልቅሽ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያውያን/ት ህይወት ያሳስበናል! እ.ኤ.አ በ2005 ልክ የዛሬ 10 ዓመት በያዝነው ወር ገደማ አሁን በህይወት የሌለው እና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አድራጊ ፈጣሪ አምባገነን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው?

ከመለክ ሐራ እኔ ልናገረዎ የማይገባ ብላቴና ነኝ፡፡ በብዙ ነገር አድናቂዎ እና ብዙዎችን ጽሁፎችዎን ያነበብኩ ነኝ፡፡ አሁን ለያዝኩት ማንነትም የእርስዎ አስተዋጽኦ አለበት፡፡ ይሁንና በአማራ ጉዳይ ላይ ባለዎት አቋም ላይ ከረር ያለ ልዩነት አለኝ፡፡ ሰው መሆን አቅቶኝ እና የጎሰኝነት ስሜት አጥቅቶኝ ሳይሆን ይህ የለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በደህንነቶች ታፍነው ተወሰዱ

(ህብር ሬዲዮ) መኢአድን ለመምራት በሕጋዊ መንገድ ተመርጠው አመራሩን በያዙ በጥቂት ቀናት በምርጫ ቦርድ ሕገ ወጥ ውሳኔ በፌዴራል ፖሊስ ከቢሮ ተባረውየነበሩት ህጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረቡዕ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ቴዲ ባር አቅራቢያ ከቤታቸው እንደወጡ በደህንነቶች ታፍነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ችግሩን ሁሉ በአቶ ኃይለማርያም ላይ በማሳበብ በስልጣን መዝለቅ አይቻልም; የኢትዮጵያ የችግሮቿ ምንጭ እራሱ ኢህአዴግ/ወያኔ ነው

(ጉዳያችን) አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርቲያቸው ሰዎች አንድ ቀን በፈጀ ግምገማ ክፉኛ መነቀፋቸውን እና እንባ እየተናነቃቸው ምላሽ መስጠታቸው እንዲሁም አቦይ ስብሃትን በተለይ ”ይጮሃል እንደ አሞራ ይዞረኛል” እስከማለት መድረሳቸውን ኢሳት ራድዮ እና ቴሌቭዥን ግንቦት 5/2007 ዓም ባሰራጨው ዘገባ ገልጧል። ጎሳን...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>