Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ኤይሲኤስ በሊቢያ የገደላቸውን ኢትዮጵያውያን በማውገዝ መግለጫ አወጣ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ክርስቶስ በኃይሉና በሥልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። ወቅታዊ መግለጫ የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሊቢያ በሚገኙ የእምነታችን ተከታዮች ላይ ራሱን አይ ኤስ እያለ በሚጠራው አሸባሪ ቡድን የተፈጸመባቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ –ይሄይስ አእምሮ

በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፤ ይገድሏችኋል፤ በስሜም ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፡፡ በዚያን ጊዜ ብዙዎች ሃይማኖታቸውን በመካድ ይሰናከላሉ፤ አንዱ ሌላውን አሳልፎ ይሰጣል፤ ሰዎችም እርስ በርሳቸው ይጣላሉ፡፡ ብዙ ሃሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ፤ ከክፋት ብዛት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በወገኖቼ ላይ የተፈፀመዉ ድርጊት አሳዝኖኛል አስቆጥቶኛልም”–ቴዲ አፍሮ

ከቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የተላከ መልዕክት ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በተለያዮ ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ እና የሌላ ሀገር ተወላጅነት ባላቸዉ ንፁሀን ዜጉች ላይ በተፈፀመዉ አሰቃቄ የግድያ ወንጀል አዝነን ሳናበቃ ፦ በሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመዉን እጅግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሂውስተን ቴክሳስ ኢትዮጵያውያኑ በሊቢያ, በደቡብ አፍሪካ እና በየመን ያለቁትን ኢትዮጵያውያን በሻማ ማብራት አሰቡ

ዛሬ ማምሻውን በሂውስተን ቴክሳስ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በመሰባሰብ አይሲ ኤል ሊቢያ ውስጥ የቀላቸውን; እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ በስደት ሥራ ላይ የነበሩትን እና የተገደሉትን ኢትዮጵያውያን እና በየመን እየተገደሉ ያሉትን ኢትዮጵያውያን በማሰብ ታላቅ የሻማ ማብራት እና የመታሰቢያ ፕሮግራም ተካሂዷል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ33 በላይ አርቲስቶች በአንድ ላይ በመሰብሰብ በሊቢያ አይሲኤል ኢትዮጵያውያን ላይ ያደረሰውን ግድያ አወገዙ

(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የሚገኙትና ከ33 የሚበልጡት ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በአንድ ላይ በመሰባሰብ በቨርጂኒያ Falls Church በመገኘት አይሲኤል በኢትዮጵያውያኑ ላይ ያደረሰውን ግድያ አወገዙ:: ለወገኖቻቸው ያላቸውን ክብርና ፍቅርም ገለጹ:: በዚህ ኢትዮጵያውያኑን ለማሰብ ከተሰባሰቡት አርቲስቶች ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በአ.አ የጠራው ሰልፍ ወደ ተቃውሞ ተለወጠ * ሴቶች እና አዛውንቶችን ሳይቀር ደብደበ * አስለቃሽ ጭስ ተተኮሰ *...

የአይ ኤስ አይ ኤስን ጭካኔ ለመቃወም ሰልፍ የወጡ ኢትዮጵያውያን አገራቸው ውስጥ ሌላ ጭካኔ ገጥሟቸዋል (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ለፖለቲካ ጥቅም ማግኛ ሲል የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ወደ ተቃውሞ ተለወጠ:: ማንኛውም ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርግ የሚከለከለው ኢሕአዴግ ሕዝብን ወዳጅ መስሎ ቢቀርብም በመስቀል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ሕዝቡ “ወያኔ ሌባ”እያለ ሲዘምር የሚያሳይ የተቃውሞ ቭዲዮ

The post በአዲስ አበባ ሕዝቡ “ወያኔ ሌባ” እያለ ሲዘምር የሚያሳይ የተቃውሞ ቭዲዮ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይሲስን ለመቃውም አደባባይ የወጡት የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች፣ አመራሮችና አባላት ታሰሩ

(ነገረ ኢትዮጵያ) ዛሬ መንግስት በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ አመራሮችና እጩዎች ታስረዋል፡፡ ሰልፉን ለመቀላቀል በጠዋቱ ወደ መስቀል አደባባይ በማቅናት ላይ የነበረችው ወይንሸት ሞላ ሰልፉ ላይ ሳትደርስ የታሰረች ሲሆን አሁን የት እንዳለች አልታወቀም፡፡ ዕጩ ተወዳዳሪ የሆነው ጠና ይታየውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት ከመንበርህ የለህማ! –ሙሉጌታ ተስፋዬ

ምነዋ መንግሰተ ሰማይ! የምህረትሽ ቀን ራቀ? ምነው ትንግርትሽ ረቀቀ ? ምነው ኪዳንሽ ታጠፈ … ወዝሽ ወዘናሽ ነጠፈ? እንደ ዳጉሳ ድፍድፍ … ላቦትሽ ተንጠፈጠፈ አሳርሽ ጠሎ አሰፈፈ ምነው እርሾው ተማጠጠ …. ጎታው ጎተራው ታጠጠ ረሀብ ላንቃው ፈጠጠ….ያዳም ልጅ አፅሙ ገጠጠ ምነው ጭር አለ ቀየው! ሀሩር ነዲዱ በረታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስዊድን እና አካባቢው ለምትገኙ በግፍ ያለቁት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለማሰብ የተጠራ ሰልፍና የሻማ ማብራት (ፍላየር)

በስዊድን እና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለማሰብ የተጠራ ሰልፍና የሻማ ማብራት (ፍላየር) The post በስዊድን እና አካባቢው ለምትገኙ በግፍ ያለቁት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለማሰብ የተጠራ ሰልፍና የሻማ ማብራት (ፍላየር) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሻማ ማብራት እና የጸሎት ጥሪ በአትላንታ እና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች (ፍላየር)

የሻማ ማብራት እና የጸሎት ጥሪ በአትላንታ እና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች (ፍላየር) The post የሻማ ማብራት እና የጸሎት ጥሪ በአትላንታ እና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች (ፍላየር) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ወንድሞቼን አሳልፌ አልሰጥም በሚል በአይሲኤል ሕይወቱን ያጣው ጀማል ራህማን

በሙስሊም ወገኖቻችን ኮራን አበበ ገላው እንደጻፈው:- አረመኔዎቹ ወያኔዎች ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን ከISIS ጋር የተሰለፉ ለማስመሰል አደገኛ ፕሮፓጋንዳ በመርጨት ላይ ናቸው። ይሁንና እውነታው ሙስሊም ወገኖቻችን ክርስቲያን ወገኖቻቸውን ከእርድና ጥይት ለመታደግ መስዋእት እየሆኑ መሆኑን ተረጋግጧል። ክርስትያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊና ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበራት የተሠጠ መግለጫ

በዚህ ባሣለፍነው ሣምንት በኢትዮጵያውያን ላይ በሊቢያና ደቡብ አፍሪካ የደረሰው እጅግ በጣም ዘግናኝ ጭካኔ የጅምላ ግድያ ማለትም በሊቢያ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ወደ ዕስልምና እንዲቀየሩ ጠይቀዋቸው እምቢ ስላሏቸው ብቻ ግማሾቹን በቢላዋ አንገታቸውን አርደዋቸዋል፡፡  ግማሾቹን ደግሞ በጥይት እራሣቸውን በመምታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድሐኒአለም ይፋረደኝ ! –ነቢዩ ሲራክ

================ ማጣቱ ዘልቆ ሳይጎዳኝ ፣ ድህነቱን ችየ በኖርኩኝ ፣ እህ ብየ ተመስገን ብየ ኑሮ በገፋሁኝ ፣ የመኖሬን ተስፋ ቀማችሁኝ ፣ ልጀን ወዳጀን ነጠቃችሁኝ  ፣ ደጋፊየ ጠዋሪየን በግፍ ቀማችሁኝ ! እኔማ  …. ደካማ እናት ነኝ ፣ ልጀን በጨካኞች በግፍ ያጣሁኝ ፣ አሳቢ ልጀን የተቀማሁ ፣ የጎደለብኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለፌዴራል ፖሊሲ አባላት

ፖሊስ የሆናችሁት ሕዝቡን እንድትጠበቁና ሕዝቡን እንድታገለግሉ ነው። የሕወሃት ባለስልጣናት ሕዝቡን እንድትደበድቡ፣ እንድታሸበሩ፣ እንድታወኩ መመሪያ ሲሰጧችሁ፣ መመሪያዉን ተቀብላችሁ ተግባራዊ ለማድረግ መሯሯጣችሁ አሳዛኝ እና ትልቅ ወንጀል ነው። በአሁኑ ዘመን የምታደርጉት ሁሉ በፎቶና በቪዲዮ እየተቀረጸ ነው። አለም ሁሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ልጆቻችን፣ ማዕተቤን አልበጥስም፤ ወደ ሌላ አንለወጥም አሉ፤ በሰማዕትነታቸው ልንጽናናባቸው ልንማርባቸው እና ልናወድሳቸው...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ ‹‹ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይችላልን? ልጆቻችን የምንኮራባቸው መጻሕፍቶቻችን፣ የምንማርባቸው ዩኒቨርስቲዎቻችን ናቸው፤ አስተምረውናል፤ አኩርተውናል፤ አስከብረውናል›› (ብፁዕ አቡነ ሉቃስ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤ የሰቲት ሑመራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአይሲኤል ሕይወታቸውን ከተቀጠፉት መካከል አንዱ አወቀ ገመቹ

በሊቢያ በአይሲኤል ሕይወታቸውን ካጡት ኢትዮጵያውያን መካከል የሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማንነት ማረጋገጡ ቀጥሏል:: የተወሰኑትን ማንነት ዘ-ሐበሻ ባለፉት ቀናት ስታስተዋውቅ ቆይታለች:: የሁሉም በደረሰን ጊዜ ለማቅረብ እንሞክራለን:: በዚህም መሠረት ሕይወታቸውን ካጡት ውስጥ አወቀ ገመቹ ቡባ ይገኝበታል:: ከምስራቅ ወለጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን ማራካሱን ቀጥሎበታል

ማምሻውን ፖሊሶችና ፌድራል ፖሊሶች ጨርቆስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን ጉዳት የደረሰባቸው ለቢቢኤን ገለጹ:: ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን በማርከስ ከዚህ ቀደም በገዳማት በመስጅዶች ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ ሲፈጸም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሲድኒ አውስትራሊያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ እና የሻማ ማብራት ምሽት

በሲዲኒ አውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሊቢያ በአይሲኤል አማካኝነት ሕይወታቸውን ለተቀጠፉ; እንዲሁም በየመን እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ ሕይወታቸውን ላጡት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን የተቃውሞ እና የሻማ ምሽት የፊታችን እሁድ ጠርተዋል:: ፍላየሩን በመጫን አሳድገው ይመልከቱት:: The post በሲድኒ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታድነው መታሰራቸው ታወቀ • 500 በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታስረዋል

(ነገረ ኢትዮጵያ) መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰልፈኛው ‹‹መንግስት በዜጎቻችን ላይ ለተፈፀመው አረመኔያዊ እርምጃ በቂ ምላሽ እየሰጠ አይደለም›› በሚል ባሰሙት ተቃውሞ በርካቶች ተደብደበው ከተሳሩና ሰልፉ ካበቃ በኋላ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ናቸው በሚል በርካቶች...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>