በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ክርስቶስ በኃይሉና በሥልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል።
ወቅታዊ መግለጫ
የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሊቢያ በሚገኙ የእምነታችን ተከታዮች ላይ ራሱን አይ ኤስ እያለ በሚጠራው አሸባሪ ቡድን የተፈጸመባቸውን ዘግናኝ እና አሳዛኝ ግድያ በጽኑ ታወግዛለች።
The post የሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ኤይሲኤስ በሊቢያ የገደላቸውን ኢትዮጵያውያን በማውገዝ መግለጫ አወጣ appeared first on Zehabesha Amharic.