የጥርስ መቦርቦር
(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ።...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ቢጀምርም ለቅስቀሳ የወጡት እየታፈኑ መሆኑ ተገለጸ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ የካቲት 24/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ መጀመሩን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ:የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ፖሊስ ጣቢያ ተወሰደ፡፡ በዛሬው ዕለት ፓርቲው የመኪና ላይ...
View Articleበዝቋላ ገዳም ዙሪያ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ * የእሳት ቃጠሎው የጀመረው ወንበር ማርያም እየተባለ በሚጠራው በገዳሙ ሰሜናዊ...
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊበን ዝቋላ ወረዳ አዱላላ ከተማ በሚገኘው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ዙሪያ የእሳት ቃጠሎ መቀስቀሱን የገዳሙ መነኰሳት እየተናገሩ ነው፡፡ ከጠዋቱ 2፡00 ገደማ የተቀሰቀሰው የእሳት ቃጠሎው የጀመረው ወንበር ማርያም እየተባለ በሚጠራው በገዳሙ ሰሜናዊ አቅጣጫ...
View Articleየአማራ ክልል ከተሞች ልማትና ግንባታ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርን ከኃላፊነቱ አነሳ
‹ውሳኔው ፖለቲካዊ ነው›› አቶ አዲሱ ጌታነህ የአማራ ክልል ከተሞች ልማትና ግንባታ የሰማያዊ ፓርቲ የምዕራብ ጎጃም ዞን ተወካይ እንዲሁም የምዕራብ ጎጃም፣ ምስራቅ ጎጃምና አዊ ዞን የምርጫ ግብረ ኃይል አባል የሆነውን አቶ አዲሱ ጌታነህን ‹‹ማኔጅመንቱን ያውካል፣ የስራ ተነሳሽነት የለውም›› በሚል ከኃላፊነቱ ማንሳቱን...
View Articleየብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ
Download (PDF, 431KB) The post የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleነፃነት በቬሎ –በሠረገላ¡ ይቻል ይሆን? -ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 30.03.2014 / ሲዊዘርላንድ ዙሪክ በዬጊዜው እያሰገረ የሚነሳ ግርሻ መልስ ይሰጥበት ዘንድ ከህሊናዬ ጋር ተስማማሁ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ትናንት ዕለተ ሰኞ 02.03.2015 ከፀሐፊ አቶ ክንፉ አሰፋ የተጻፈ ጹሑፍ አነበብኩኝ። ሚዛን የሚዳፋ ስለነበር ማንበብ፣...
View Articleየረዳት አብራሪ ሐይለመድህን አበራ ጉዳይና የአንድ አመት ጉዞው ባጭሩ -በጴጥሮስ አሸናፊ
እለተ ሰኞ ፌብሯሪ 17 ቀን 2014 ዓ/ም ማለዳ አንድ ንብረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነና በበረራ ቁጥር ET 702 የተመዘገበ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማመላለሻ አውሮፕላን በጣሊያን በኩል አድርጎ ወደ ስዊዘርላንድ የአየር ክልል ይገባል። የስዊዝ የአየር ክልል ጠባቂዎችም በጧት የመጣባቸውን ጥቁር...
View Articleከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አበል ካልተሰጠን ፍርድ ቤት አንቀርብም አሉ
በከሳሽ ኣቃቤ እና ህግ በተከሳሽ አቶ ኣስገደ ገ/ሥላሴ መካከል ሲደረግ በነበረው ክርክር ለምስክርነት የተጠሩት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊቀርቡ ባለመቻካቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ቢታዘዝም፤ ባለስልጣናቱ ከለመዱት ምቹ ህይወት አኳያ ማቅረብ ሳይቻል ቀረ። የህወሀት የደህንነት ሰራተኛው ብስራት አማረ...
View Article119ኛዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳላስ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
(በስዩምና አሰፍ) በዳላስና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እሁድ ዕለት (የካቲት 22, 2007) ታላቁን የአድዋ ድል በዓል በደማቅ ሁኔታ ሲያከበሩ ውለዋል። ይሄው በዳላስ ወጣቶች የተሰናዳው እጅግ የተዋጣለት፣ ያማረና የደመቀ በዓል ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የቀረቡበት ሲሆን ሶስት ኢትዮጵያውያን...
View Articleዲ/ን ዳንኤል ክብረት ለአቶ ኤርሚያስ ለገሰ የሰጠው ምላሽ: ኤርምያስ ኤርምያስ ሆይ!
የኤርምያስ ለገሠን ‹ግልጽ ደብዳቤ› አነበብኩት፡፡ አንብቤው በሁለት ምክንያት ሳልጽፍለት ዘገየሁ፡፡ በአንድ በኩል ስለ ኤርምያስ ከነበረኝ የዋሕ ግምት የተነሣ ኤርምያስን ያህል ሰው ይህን ያህል አይሳሳትምና በቀጣዮቹ ቀናት በስሜ የወጣ ጽሑፍ ነው እንጂ የጻፍኩት እኔ አይደለሁም ይል ይሆናል ብዬ በመገመት፡፡ ጽሑፉ...
View Articleልማታዊው ጓደኛዬ –ከዋስይሁን ተስፋዬ
የካቲት 26 ቀን፣ 2007 እ.ኢ.አ. ጥንት አባቶቻችን እንደሚሉት “ነገርን ነገር ያነሳዋል…” ነውና፤ በአንድ ያልታሰበ አጋጣሚ እንደቀልድ ከአንድ የምወደው የቀድሞ ወዳጄ ጋር በዋዛ ፈዛዛ ያደረኳቸው ጨዋታዎች፤ እውነትም በምንወዳትና በምንሳሳላት ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት እየተከናወነ የሚገኘውን ነባራዊ እውነታ...
View Articleአስቂኙ የአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቃለ መጠይቅ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የኢሳት ራዲዮና ቴሌቪዥን (ነጋሪተ ወግና ምርዓየ ኩነት) ጋዜጠኞች ከሕዝባዊ ግንባር መሪ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከታተልነው፡፡ ያው አስቀድሜ እንደገመትኩት በአሮጌው ድሪቶ ላይ አሮጌ ጨርቅ ድረታና እብለት ክህደት እንጅ የነበረውን አሮጌውንና ያላዋጣውን በመተው በአዲስና በተመከረ በተማረ...
View Articleመኢአድ በወያኔ ሚዲያዎች በኢቢሲ በፋና በዛሚ እንዳያቀርበዉ የተከለከለዉ ጽሑፍ
የተወደድክና የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ከዘመናት በፊት የሥልጣኔ ችቦ ከተቀጣጠለባቸው ጥቂት አገሮች መካከል አገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ረጅም የሥልጣኔና የታሪክ ዘመን ውስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ መንገዶችና በማንኛውም ሁኔታ ነፃነቱን ለማስከበር ከውጭ ወራሪ ሐይሎች ጋር ሲታገል መኖሩ የዓለምን...
View Articleየተሽከርካሪ አደጋ መብዛት ያሳሰበው መንግሥት ለባለድርሻዎች ጥሪ አቀረበ
-ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ብቻ 260 ሰዎች ሞተዋል -ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ የመጣው በተሽከርካሪ አደጋዎች በሰውና በንብረት ላይ የሚያደርሱት ጉዳት እያሳሰበው የመጣው መንግሥት፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር አደጋን በተመለከተ ትኩረት ሰጥቶ ለመሥራት ጥሪ...
View Articleሶስት ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጭ የወጣበት ድልድይ የጥራት ችግር አለበት ተባለ
የካቲት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአባይ ወንዝ ላይ የተሰራዉ 108 ሜትር ርዝመት እና አንድ ነጥብ ስድስት ሜትር ስፋት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ በሃገሪቱ ብቸኛዉ የተንጠልጣይ ድልድይ በመስራት በሚታወቀው ሄልቬታስ ሲዊዝ ኢንተርኮኦፕሬሽን በተሰኘ መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ባለፈው ታህሳስ ወር...
View Articleማስተርስ/ዶክተሬት እንደ መለዋወጫ እቃ! (ታሪኩ አባዳማ)
ታሪኩ አባዳማ | የካቲት 2007 ልጄ አስራ ሁለተኛ ክፍል ስለጨረሰ የደስታዬ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ… የሚል ግብዣ ደርሷችሁ አያውቅም? እናንተም ፋሽኮ ቪኖ ወይንም እናትና ልጅ አረቄ ይዛችሁ ድግሱን ለማድመቅ ሳትሄዱ አልቀራችሁም – የዚያን ዕለት ጎረምሶቹ የቀለጠ ፓርቲ ደግሰው እስኪነጋ ይጨፍራሉ አሉ… ይህስ ይሁን።...
View Articleአፈረች ዲያቆን –ቀስቶ ወተረ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሰባኪነት የታወቀ እንደ ሆነ ይነገርለታል ። በአንድ ወቅት እዚህ አሜሪካ ሳሉ የአሁኑ የአዲስ አበባው መንግሥት ሹመኛ የሆኑ አባ ማርቆስ ፥ ያገለግሉበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ወጣት ክርስቲያኖች ፥ ዲያቆን ዳንኤል መጥቶ ማስተማር አለበት እያሉ ያስቸግሯቸውና ይጋበዛል ። ዲያቆን...
View Articleየቴሌቭዥን ድራማዎች በስድስተኛውም የስሜት ህዋሳችንም መቃኘቱን አንርሳ; የትኞቹ ያስተምራሉ? የትኞቹ መታረም ይፈልጋሉ?...
(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ) ከጌታቸው በቀለ በቴሌቭዥን የሚተላለፉ መርሐ ግብሮች አነሰም በዛም በሕዝብ ላይ የሚፈጥሩት የእረጅም ጊዜ ተፅኖ ቀላል አይደለም።በተለይ በታዳጊ ወጣቶች እና ልጆች ላይ ለነገ እነርሱነታቸው የሚጭረው ስሜትም ሆነ አለማቸውን እና አካባቢያቸውን የሚመለከቱበት ዕይታ የጠበበ አልያም የሰፋ...
View Articleሰበር ዜና – የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየተቃጠለ ነው…
ብርቅዬውና በሀገራችን ከሚገኙ ብሄራዊ ፓርኮች አንዱ የሆነው የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተቃጠለ ነው፡፡ … በደን ሀብቱ የሚታወቀው ይህ ፓርክ በተለይም ሼደን፡ ጡርጡራ፣ ቶዮ፣ ቴክአመሌና አበልጣሲም አካባቢዎች እሳቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰባቸው ካሉ አካባቢዎች ይጠቀሳሉ፡፡ በእሳቱ በከፍተኛ...
View Articleበአዋሳ በተማሪዎች ላይ የሕወሃት ሰራዊት ተኩስ እንደከፈተ ተዘገበ
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት እንደዘገበው:- በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ዉስጥ የሕወሃት ታጣቂዎች በተማሪዎች ላይ ተኩስ እንደከፈቱ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በዩኒቨርሲቲ ዛሬ ትምህርት ያልነበረ ሲሆን፣ በርካታ ፌዴራል ፖሊሶች ካምፓሱን ተቆጣጥረዉታል። ጩኸትና ረብሻም ተሰምቷል። የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በገጠማቸው...
View Article