Health: ከትዳር አጋርዎ ጋር የሚፈጠር ግጭትን ለመቀነስ!
በትዳር ውስጥ ሁለት ከተለያየ ቦታ፣ ባህል እና እሳቤ ካላቸው ቤተሰብ ውስጥ የመጡ ጥንዶች በአንድ ጣራ ውስጥ ሲኖሩ በሀሳብ አለመግባባትና ግጭት መኖሩ የማይቀር ነው፡፡ እንኳንስ ከሁለት የተለያየ አመለካከትና ባህል ካላቸው ቤተሰብ የመጡት ይቅሩና በአንድቤት ውስጥ በአንድ አይነት አስተሳሰብና ባህል ለበርካታ ዘመናት...
View Articleአድዋ መስክሪ –ጌታቸው ከኑርንበርግ ጀርመን
አንድ ሁለት ተብለው፣ ቀናት ተደምረው፣ አመታት ተቆጥረው፣ ታሪክ ሲመረመር፣ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] The post አድዋ መስክሪ – ጌታቸው ከኑርንበርግ ጀርመን appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleበሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር! –ነፃነት ዘለቀ
ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ) ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን አላውቅም፡፡ በሀገራችን ተዝቆ የማያልቅ ብዙ ጉድ እየፈላና እየተንተከተከ ነው፡፡ በአንዲት ሀገርና በአንዲት...
View Articleየ 119ኛው ዝክረ አድዋ ፤ 1888 –ከበደ አገኘሁ ቦጋለ
የተከበራችሁ አባቶች ፥ እናቶች፥ ወንድሞች፥ እህቶችና ልጆች ! ዛሬ በዚህ የተሰባሰብነው ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን የዛሬ 119 ዓመት እንደዛሬው በነገድ ወይምብ ብሔር እንዲሁም በሃይማኖት ሳይከፋፈሉ ፥ ለአንድ ብቸኛ ዓላማ በአንድነት ተሰልፈው ባህላቸውን ፤ ሃይማኖታቸውን፤ ታሪካቸውን፤ ሰብአዊና ብሔራዊ...
View Articleየአድዋ ድል በዓል በሚኒሶታ ተከበረ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ኮምዩኒቲ) በሚኒሶታ ያዘጋጀው 119ኛው የአድዋ ድል በዓል በሚኒሶታ ተከብሮ ዋለ:: በሚኒሶታ ከኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ከወጣትም ሆነ ከአዛውንቶች የተውጣጡ የተለያዩ የማህበረሰቡ ክፍሎች በተገኙበት በዚሁ በዓል ላይ የአድዋ ድል በዓል በተለይ ለኢትዮጵያውያን እና ለጥቁር ሕዝቦች ያለው...
View Articleየሆሳህና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ በእሳት ነደደች (ቪድዮና ፎቶዎች ይዘናል)
ቤተክርስቲያኗ ከመቃጠሏ በፊት ከተቃጠለች በኋላ ከተቃጠለች በኋላ (ዘ-ሐበሻ) እኔ የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ ያሉ በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች በፎቶግራፍ እና በቭዲዮ አስደግፈው በላኩት መረጃ የካቲት 21/2007 ዓ.ም በሀዲያና ስልጤ ሀ/ስብከት የሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ በእሳት መንደዷን አስታወቁ፡...
View Articleአድዋ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍን ፈንጅን ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ ይሄ ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ ሲፈጅ ተጸንሰሽ ፤ ከውጫሌ ለደም መሬት ፤ ለአሞሌ እርግዝናሽ ፤ ዘጠኝ ወሩ ዓመታትን ፤ ማስቆጠሩ ክፉውን ቀን ፤ ይዞ አሳሩ ከብቱ እረግፎ ፤ ባገር ምድሩ...
View Articleበቤይሩት ኢትዮያዊቷ ራሷን አጠፋች በሚል ሰበብ….. ኤምባሲው ያለምንም ምርመራ ሬሳዋን አሳፍሩ ማለቱ ብዙዎችን አሳዘነ
በግሩም ተ/ሀይማኖት ኢትዮጵያዊኖች በአረብ ሀገራት ስደታቸው ጥሩም መጥፎም ይገጥማቸዋል፡፡ ብዙ ጊዜ ራሳቸውን አጠፉ በሚል ሰበብም አሰሪዎቻቸው ይገሏቸዋል፡፡ እንዴት ሞቱ የሚል ማጣሪያ ወይም ምርመራ አይደረግም፡፡ ከተቻለ ሬሳቸው ይላካል ካልሆነም ፍሪጅ ውስጥ ተቀምጦ ለተማሪዎች መለማመጃ ይደረጋል፡፡ የሚፈለግ አካልም...
View Article“ዜና አትስሙ”ለሚለው ፓስተር ምላሽ –ክንፉ አሰፋ
በከፊል የተቀዳውን የፓስተሩን ንግግር የሰማሁት “ሰልማ” የተሰኘውን ፊልም አይቼ እንደተመለስኩ ነበር። በዚህ አመት ለአራት የኦስካር ሽልማት የበቃው “ሰልማ” ፊልም ኦፕራ ዊንፍሬን ጨምሮ ምርጥ አክተሮች ይተውኑታል። ፊልሙ እ.ኤ.አ. በ1965 በዩናይትድ ስቴትስ የጥቁሮች የመምረጥ መብት ገፈፋን ተከትሎ፣ ዶክተር...
View Articleየአድዋ ድልና እኛ –ዳንኤል አበራ
ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁፉ የተዘጋጀው። የተጻፈ አንብበን ላልኩት የጳውሎስ ኞኞን ምክር ከልቤ አድርጌ ነው። ጳውሎስ ኞኞ...
View Articleየእሳት አደጋ በሆሳዕና ማርያም –ስለ ቃጠሎውና ከኛ ምን እንደሚጠበቅ (ከዘመድኩን በቀለ)
ከዘመድኩን በቀለ በቅርቡ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በኩል ጣና ሐይቅ ላይ በሚገኘው ጥንታዊው የዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ገዳም ውስጥ ተነስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በእግዚአብሔር ቸርነት በመጥፋቱ ሁላችን እጅግ ደስስ ብሎን የነበረ ቢሆንም እሳቱ እጁን አርዝሞ አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ ክልል ወርዷል ። በትናንትናው እለት...
View Articleኢሳያስ አፈወርቂን በጨረፍታ (ክንፉ አሰፋ)
ኢሳያስ አፈወርቂ “አንድም ቀን ስቀን አናውቅም!” አሉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም። ይህን በሚሉ ጊዜ እፊታቸው ላይ ፈገግታ ይታይ ነበር – ምሬቱ እንዳለ ሆኖ። ኢሳያስ አፈወርቂ ሲስቁ አይተናቸው አናውቅም። ግን ኮስተር ብለው የሚናገሩት ነገር እኛኑ አያሳቀን ነው። “ካሳ ይገባናል! ካሳ ስጡን” ሲሉ አሳቁን።...
View Articleአድዋን ስንዘክር፡ –ማተቤ መለሰ ተሰማ
አስደናቂ ለሆነ የረጅም ዘመን አኩሪ ታሪክ ባለቤት የሆነችው፡ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ፡ ከ1762 እስከ 1845 ዓ.ም ድረስ በነበረው 70 አመት ጊዜ ውስጥ፡ በዘር ባይሆንም ልክ እንደዛሬው፡ ልጆቿ ተከፋፍለው፣ ልማትና ብልጽግናዋ ተገትቶ፣ ለሁለንተናዊ ውድቀት የተዳረገችበት ወቅት ነበር። እጅግ በጣም የሚገርመው ደግሞ፡...
View Articleከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ –ይሄይስ አእምሮ (ከኢትዮጵያ)
ዛሬ እሁድ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የወያኔ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል መዘምዘሚያ በወያኔው አባል በቱጃሩ አላሙዲን የሚሌኒየም አዳራሽ ውስጥ እየተከበረ ነው፡፡ ዘፈንና ደስታ አለቅጥ ሲበዛ የሚያስከትለውን ምልኪያዊ ሀዘን የተረዱ አይመስሉም፡፡ እኔ እንዳለመታደል ሆኖ የወያኔን ሚዲያ አልከታተልም – በሌላ ምክንያት...
View Articleባለ ራእዩ መሪ ምን ይሆን ራእያቸው?። (ከ- ከተማዋ ቅጅራ)
ሕልሜን ፍቱልኝ። TPLF በአገሩ ሁሉ ለሚኖሩት ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ታላቅ ግብዣ አድርጓል። በዚህ ቤት ሁሌ ደስታ ነው ሁሌ ፌሽታ ነው። ለድግሱ የተጠሩት ሁሉን ማድረግ የሚችሉ፣...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ ከሰሜ ኮሪያ መሳሪያ መግዛት አለመግዛቷን ምርመራ መጀመሩ; እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ የካቲት 22 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለ119ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰዎ አቶ ኦባንግ ሜቶ በህብር ሬዲዮ 5ኛ አመት እና 119ኛ የአድዋ ድል በዓል በተከበረበት ወቅት በቬጋስ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር(ሙሉውን ያዳምጡ ) <...ኢትዮጵያውያን የአድዋን ድል ብቻ መዘከር...
View Articleለአድዋ ድል በቀል ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልገው ፍትሕ -ኪዳኔ ዓለማየሁ
መግቢያ፤ እ.አ.አ. በየካቲት 1896 ባልተጠበቀና እጅግ አስገራሚ በሆነ መንገድ፤ ኢትዮጵያ፤ እስከዚያ ድረስ በየትኛውም ኣሕጉር ተደርጎ የማይታወቀውን፤ አንድ በመልማት ላይ ያለች ሐገር፤ የአንድ ጠንካራ የሆነ የአውሮፓ መንግሥትን፤ የኢጣልያን የጦር ወረራ በድል የተወጣች መሆኑ ለምን ጊዜም ቢሆን በውጭ ጠላት...
View Articleአበበ ገላው የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የ20 ሚሊዮን ዶላር ቅጥፈት አጋለጠ
ቴድሮስ አድሃኖም ያራገቡት የ20 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የፈጠራ ወሬ መሆኑ ተረጋገጠ * የአውስትራሊያ መንግስት እና የሮተሪ ፋውንዴሽን በሪቱ ጃለታን አናውቃትም ገንዘብም አልሰጠንም አሉ በአበበ ገላው (አዲስ ቮይስ) ሰሞኑን የህወሃት መራሹ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአንድ...
View Articleወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት –(በእውቀቱ ስዩም)
ምኒልክ ጥቁረቱን ክዶ ነበር የሚል ቀደዳ በፌስቡክ ሲዞር ኣየሁ ልበል? ትልልቅ ቅጥፈቶች ጀርባ ኣንድ ትንሽ መነሻ ይኖራል፡፡ መነሻውን እንመርምር እስቲ፡፡ ያድዋ ድል ማግስት የምኒልክ ዝና የጠራቸው የውጭ ኣገር ሰዎች ኢትዮጵያን መጎብኘት ጀምረው ነበር፡፡ ከኒህ እንግዶች ኣንዱ የሄቲው ታጋይ ጋዜጠኛ ቤኒቶ ሲልቪያን...
View ArticleHealth: ንዴት የሚያስከትላቸውን 4 የጤና ችግሮች ይወቁ
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ለድንገተኛ የልብ ሕመም ያጋልጣል በቶሎ የሚበሳጩ እና የሚናደዱ ከሆነ ራስዎን ለድንገተኛ የልብ ሕመም እያጋለጡ እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል፡፡ 2. አሉታዊ ስሜታዊነት ሰውነትዎን ለሕመም ያጋልጣሉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከ85% በላይ የሚሆኑ የበሽታ ዓይነቶች ከሚኖረን ስሜት...
View Article