የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለአዳሩ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ አስገባ • ቦታው መስቀል አደባባይ እንዲሆን ወስኗል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ከህዳር 27/2007 ዓ.ም እስከ ህዳር 28/2007 ዓ.ም ለሚደረገው የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ህዳር 18/2007 ዓ.ም ለአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የእውቅና ደብዳቤ አስገባ፡፡ ለሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የገባው...
View Articleየማለዳ ወግ …በጅዳ ኮሚኒቲ የምርጫው ሽሽት አንድምታ … (ነቢዩ ሲራክ)
*የልጆቻችን ት/ቤት ለመታደግ ለምን እንትጋ? * በጅዳ ኮሚኒቲ የተጠራው ስብሰባ ለሶስት ሳምንት ተራዘመ * 80 ሽህ ነዋሪ ባለበት ሃገር ከ130 በላይ ነዋሪዎች አልተገኘም ፣ ለምን ?ከ 80 ሽህ በላይ ነዋሪ እንዳለበት በሚገመተው የቀይ ባህር ዳርቻ ውብ ከተማችን ጅዳ 600 የኮሚኒቲውን መታወቂያ ያደሱ አባል አሏት፣...
View Articleየሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት መግዛታቸውን ቀጥለዋል
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) የሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት እየገዙ እንዳሉ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሐጐስ ጐደፋይና ምክትላቸው አቶ አታክልቲ እንደሚገኙበት የጠቀሱት ምንጮቹ ለሁለቱ ባለስልጣናት በመቀሌ ሆስፒታል የሚሰራ...
View Articleየወያኔ ምርጫ –ገረጭራጫ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ይሄ አዲስ የሚሉት የነጮቹ ዓመት ደግሞ አይደክመው መጣሁ እያለ ሃገር ምድሩን አካሎታል። አልኳችሁ እሱ ለሚመላለሰው፤ የእሱ ጫማ እልቅ ለሚለው እኔኑ ድክም – ግን አልገርምም?! ህም – ስገርም። እርግጥ ነው ለእነሱ አዲስ ነው – ያደላቸው። ወይ አቶ ምርጫ፤ ወይ አንተ ወይ እኛ አንደክም ያው አራት አመትህን እዬጠበቅህ...
View Articleታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ 02.12.2014 BERLIN ሰአት 08:30
ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ የአለም ሰብአዊ መብት ቀን በሚጀምርበት ሳምንት የኢትዮጵያን አምባገነን ስርአት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ወደ በርሊን ጀርመን መምጣት መክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጅቶዋል የሰላማዊ ሰልፍ አላማ 1,በኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የፖሊቲካ እስረኞች በጠቅላላ...
View Articleታልቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ ተካሄደ!!!
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ የወጣቶች ክፍል አዘጋጅነት በዛሬው እለት ሀሙስ (November 27,2014) በኖርዌ ኦስሎ በእንግሊዝ ኢንባሲ ፊት በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሩቅም ከቅርብም በአንድነት በመሰባሰብ ከቀኑ 13፡30 እስከ 15፡00 ስዓት ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።...
View Articleእስረኞችን ለመጠየቅ ቃሊቲ የሄዱ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ተለቀቁ
በአንድነት ፓርቲ በቃሊቲ እና ቂሊንጦ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ለመየጠቅ ወደስፍራው ያመሩ ወደ 30 የሚገመቱ ሰዎች ቀትር ላይ በቃሊቲ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ መለቀቃቸው ታወቀ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አስራት አብርሃ ከ30 ደቂቃዎች በፊት በስልክ እንደነገሩኝ...
View ArticleHealth: ሴቶች ከወንዶች ማግኘት የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች (ቢቻል ወንዶች ብቻ የሚያነቡት)
ከሊሊ ሞገስ ሴቶች በየዕለቱ በህይወታቸው ውስጥ ከወንዶች ጋር ያላቸው ግንኙነት በተለያየ መልኩ ይገለፃል፡፡ ከዚህም አልፎ ከወንዶች ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም እንዲሆን የእነሱንም ፍላጎት የሚመችና የሚያረካቸው እንዲሆንላቸው ይፈልጋሉ፡፡ እስከ ትዳር የሚዘልቁም ሆነ ከትዳር በፊት ከትዳርም ውጪ ቢሆን የራሳቸውን...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) የማለዳ ወግ …በችግር ፣ ስጋት ለዋለሉት የምስራቹ !
* የእህት ሰሚራ እንግልት * የጠፉት ኮንትራት ሰራተኞች ያለ እስር ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚያስችለው መመሪያ * የእህት ሰሚራ እንግልት =============== ትናንት ምሽት ከምስራቃዊው የሳውዲ ግዛት በአርአር ከተማ የኢንተርኔየት ስልክ መልዕክት ደረሰኝ …እህት ሰሚራ ነበረች ፣ ሰሚራ ( ስሙ የተቀየረ)...
View Articleየነዳጅ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢቀንስም የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን የችርቻሮ ዋጋን አልቀነሰም
ለአመት ያህል በበርሜር ወደ 110 ዶላር ንሮ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፤ ካለፈው ሐምሌ ወዲህ እየወረደ በያዝነው ሳምንት ከ75 ዶላር በታች የደረሰ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ላይ መንግስት እስካሁን ቅናሽ አላደረገም። በአመት በአማካይ ከሰባት በመቶ በላይ እየጨመረ የመጣው የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታ፣ ባለፈው...
View Articleየህዝብ ነጻነት
ከሃገሩ የወጣ ሃገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ ይባል ነበር ድሮ ምንድንነን በሃገርስ ከእንስሳ አሳንሰው አይደል የሚያዩንስ? ከሰው ሳይቆጠር በትውልድ በሃገሩ እነሱ ወርቅ ዘር እኛ አንሰን ከአፈሩ መጨፍለቅ አልቆመ እንዲያ መወገሩ መታፈን መገረፍ ጨለማ ቤት እስሩ እንደከብት ቆዳ መሰነታተሩ ዜጋው...
View Articleኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተዋል
(ኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተው እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮ አስታወቁ። ኩማ በጭንቅላት እጢ (ቲዩመር) በሽታ ምክንያት ለከፍተኛ ህክምና ዲሲ መምጣታቸውን የጠቆሙት ምንጮቹ የመዳን ተሳፋቸው 90 በመቶ የተመናመነ መሆኑን ከሃኪሞች እንደተገለፀላቸው አስታውቀዋል። ከባለቤታቸው ጋር...
View Articleየብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር —ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) —
ማስታወሻ፡ ይህች ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰባቸው ሁለት መጣጥፎች አንደኛዋ ናት። በመጭው ወር በአሶሳ የሚደረገውን የብሄር ቀን ድራማ እሳቤ በማድረግ – በርካታ አንባብያን በጠየቁት መሰረት እነሆ በድጋሚ ለንባብ አቅርበናል። — ክንፉ አሰፋ – “እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን...
View Articleኢትዮጵያ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ለዓለም ገበያ አቀረበች
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ የ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ሽያጭ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ በወሰነው መሠረት የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ረቡዕ ኅዳር 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በእንግሊዝ ለንደን ከተማ ለኢንቨስተሮች ይፋ ማድረጉን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረበችው ‹‹ሶቨሪን ቦንድ››...
View Articleየቻይና ኤግዚም ባንክ ለመቐለ ወልዲያ ባቡር ፕሮጀክት ብድር ሊለቅ ነው
የቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ ለመቐለ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ሊለቅ ነው፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሚኒስቴሩ ከፍተኛ ኃላፊዎችና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጌታቸው በትሩ የተገኙበት ቡድን በቅርቡ...
View Articleየሶስት ወር ህጻን ልጇን አንቃ የገደለችው በ16 ዓመት እስራት ተቀጣች
ህጻን ልጇን በሻሽ አንቃ በመግደል የጣለችው ተከሳሽ ላይ የእስራት ቅጣት የተወሰነባት መሆኑን የኢትዮጵያ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአርሲ ዞን የሒጦሳ ወረዳ ፖሊስ እንደገለፀው በተከሳሽ መስታወት ደረጄ ላይ የእስራት ቅጣት ሊወስንባት የቻለው ከወለደችው የሶስት ወር እድሜ ያለውን ልጇን ሐምሌ 14 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም ከቀኑ 11...
View ArticleHealth: የሆድ ድርቀት * ምልክቶች * የሚያጋልጡ ነገሮች * ህክምና
አንድ ሰው ለተከታታይ ሳምንታትና ከዚያ በላይ በቂ ጊዜ ሰገራ መዉጣት የሚያስቸግረዉ ከሆነ ወይም በሳምንት ከሶስት ጊዜ በታች ሰገራ የሚወጣ ከሆነ ለረጅም ጊዜ የቆየ የሆድ ድርቀት( Chronic constipation) አለዉ ተብሎ በህክምናው ላይ ይገለፃል፡፡ ጊዜያዊ የሆነ የሆድ ድርቀት ብዙ ጊዜ የሚከሰት ነገር ነዉ፡፡...
View Articleእናታችን ፋናዬና ተመስገን በዝዋይ…. (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም እንደፃፈው)
ከታሪኩ ደሳለኝ (የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም) ያቺ የስምጥ ሽለቆ ከተማ ይበልጥ መንደድ ከጀማመራት አንድ ወር አልፏታል:: በፍትህ መዛባት ስሜቱ የተጎዳ፣ በወገኖቹ ስቃይ መንፈሱ የታመመ፣ ሀገራቸውን ከስቃይ መታደግ በሚችሉበት እድሜያቸው በታሰሩ፣ በተሰደዱና በተገደሉ ወገኖቹ ልቡ ያዘነ፣ ለሀገሩና ለባንዲራው...
View Articleየተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” በቅርብ ይወጣል
ከኢየሩሳሌም አረአያ’ ተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” የሚል ርእስ የሰጠው አዲስ አልበም በቅርቡ እንደሚለቅ ታወቀ። ከአንድ አመት ለበለጠ ጊዜ የፈጀው ይህ አልበም የሙዚቃ አድማጩ ሊወደው እንደሚችል ፀሐዬ ተናግሯል። ስለእናት አገሩ ኢትዮጵያ በየአልበሙ የሚያቀነቅነው ፀሐዬ በዚህኛው “የኔታ” አልበም እንዲሁ...
View Articleምርጫ መሳተፍ በመርዕ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ወይስ ኢህአዴግን ማጀብ? –ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ሰዎች በማንኛውም መንገድ ሸብረክ ሸብረክ የሚሉ ከሆነ መርህ አልባ መሆናቸውን ከማሳየት ውጭ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፡፡ ባለፈው ሳምነት ፍኖተ ነፃነት ላይ ወጣቱ ፀሃፊ ኢዮኤል ፍስሃ ዳምጤ ለምን እንደምንፈራ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶን ነበር፡፡ የገዢዎቻችን በትር የበረታብን በእነርሱ ጥንካሬ ሳይሆን ከፍርሃት በመጣ...
View Article