Hiber Radio: የአቶ ግርማ ሰይፉ ንግግር የአንድነት አቋም አይደለም ሲሉ አቶ በላይ ፈቃዱ ተናገሩ * ከለንደን ሶሪያ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ ህዳር 14 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... በእስር ላይ በሚገኙ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ሕዝቡ ማወቅ አለበት...በጸረ ሽብር ሕጉ የሚወነጀሉ ላይ የሚቀርበውን ክስ አንቀበለውም :: እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ የኦነግ አባላት ቦንብ አፈነዱ ተብሎ ያ...
View Articleየፕረዚዳንት ኦባማ የኢሚግረሽን ፖሊሲ ለውጥ
የ United States ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ሐሙስ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ተወላጆችን ህይወት ሊለውጥ የሚችል የ United States ን የኢሚግሬሽን ፖሊሲን የሚቀይር ውሳኔ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸው ይታወሳል። አቶ ተመስገን ተካ የኢሞግረሽን ህግ ባለሙያ ያብራራስሉ።...
View Articleስለደፈራ፤ ደፈር ብለን ስናወራ (በእውቀቱ ስዩም)
ኣስገደዶ መድፈር በእንስሳት በኣሶች እንዲሁም በነፍሳት ኣለም ውስጥም ይስተዋላል፡፡ይልቁንም ለሰው እሩብ ጉዳይ በሆኑ ዝንጀሮዎች ዘንድ የተለመደ ነው፡፡ተፈጥሮ በደፋሪነት ያጨቻቸው ባብዛኛው ወንዶችን ቢሆንም ሞገደኛ እንስቶችም ኣልጠፉም፡፡ለምሳሌ ወንዱ ንብ ከሴቷ ጋር ሲሳረር ሴቲቱ በዚያ ነገር ቆልፋ ትይዝበታለች፡፡በጦዘ...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በፖስታ የተላከውን የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ደብዳቤ አልቀበልም አለ
(ነገረ ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል 9ኙ ፓርቲዎች ህዳር 21 ለሚያደርጉት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በፖስታ ቤት የተላከለትን ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የስብሰባው አስተባባሪ የሆነው የመኢዴፓ ፀሀፊ አቶ ዘመኑ ሞላ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር...
View Articleአሸባሪ አለ። እሱም መንግስታችሁ ነው። (ዳዊት ዳባ)
ጦርነትትን ሰርተን ድል እናመጣለን የሚለው ስልጣን ላይ ያላው አካል አይዶሎጂ እንደሆነ ይታወቃል። ቦንብ አፈንድቶ ንፁሀን ዜጎችን ፈጅቶ የስልጣን እድሜን ለማራዘም በብዙ አኳያ ሲጠቀሙበት እንደነበረም የሚታዋቅ ነው። ያገራቸውን ሁኔታ በቅርበት የሚከታታለ ዜጎች መንግስት ያደርጋል ብሎ ለማመን ቢከብድም ለመናገር...
View ArticleHealth: ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ 7 ነገሮች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ በቂ ውሃን አለመጠጣት የኩላሊት ሥራ የሆነውን አላስፈላጊ ቆሻሻን ከሰውነታችን ማስወገድ በሚገባ እንዳያከናውን ስለሚያደርግ ቆሻሻው በኩላሊታችን ውስጥ ተከማችቶ ጉዳት እንዲያስከትል ያደርጋል፡፡ 2. የውሃ ሽንትን መቋጠር የውሃ ሽንትን ማስወገድ በሚገባን ጊዜ...
View Articleበለገጣፎ ከተማ ከ32,000 ሺህ በላይ ዜጐች ቤት አልባ ሊሆኑ ነው
(ፍኖተ ነፃነት) የአዲስ አበባ ተዋሳኝ በሆነው ለገጣፎ ከተማ ከ3,000 ሺህ በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ በመወሰኑ ከ32,000 ሺህ በላይ ዜጐች ቤት አልባ ሊሆኑ እንደሆነ ነዋሪዎቹ ገለፁ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ለ12 ዓመታት በአካባቢው መኖሪያ ቀልሰው ኖረዋል፡፡ ሆኖም “የከተማ ሰው ወሮናል” የሚል ተቃውሞ በገበሬው...
View Articleቆንጆ መጽሔት ተከሰሰች
ከመጽሔቷ ዋና አዘጋጅ ቴዎድሮስ ካሳ ከሁለት ሳምንት በፊት ከማዕከላዊ የምርመራ ቢሮ ከወዲያኛው ጫፍ የደወለው ሰው እንደነገረኝ ‹‹ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ነው›› ብሎ ደወለልኝ፡፡ ደዋዩ ቆንጆ መጽሔት መሆኑን ካጣራ በኋላ ዋና አዘጋጇ ስልክ ላይ ብደውል ዝግ ነው ፤ ጥር ወር ላይ ባወጣችሁት ዘገባ እኛ ጋ ክስ...
View Articleበአማራ ክልል ቅርሶች በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፉ ከሐገር እየወጡ ነው፡፡
ዳር ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የደቡብ ወሎና የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና አብያተክርስቲያናት ተገቢ ጥበቃ ባለማግኘታቸው የተለያዩ ቅርሶች የተዘረፉና የጠፉ መሆኑን የዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ በአመት አንድ ጊዜ በሚዘጋጀው የቅርስ ጉባኤ ላይ ገለጸ፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ...
View Articleጋዜጠኛውን ደብድቧል የተባለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በዋስ ተፈታ
(ሰንደቅ ጋዜጣ) ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ገልፍ ኢዚዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የግል ተበዳይ በሆኑት ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ የቀላል የአካል ጉዳት አድርሰዋል ተብለው በወንጀል ተጠርጥረው ቦሌ ምድብ በመጀመሪያ ደረጃ 4 ወንጀል ችሎት ሕዳር 16 ቀን 2007 ዓ.ም ቀርበው ጉዳያቸው...
View Articleበጋምቤላ ክልል ያለው የኤች አይቪ ስርጭት በሀገር አቀፍ ደረጃ ካለው ስርጭት በላይ መሆኑ ተገለፀ
በ2 ሰዓታት 2ሺ ሰዎችን ለመመርመር ታቅዷል በሀገራችን ለ26ኛ ጊዜ የፊታችን ህዳር 22ቀን 2007 ዓ.ም የሚከበረውን የአለም የኤድስ ቀን አስመልክቶ ትናንት በካፒታል ሆቴል እና ስፓ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለፀው በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለው የኤች አይ ቪ ስርጭት 1ነጥብ 5 በመቶ ሲሆን፤...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በፖስታ የተላከውን የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ደብዳቤ አልቀበልም አለ
ነገረ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል 9ኙ ፓርቲዎች ህዳር 21 ለሚያደርጉት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በፖስታ ቤት የተላከለትን ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የስብሰባው አስተባባሪ የሆነው የመኢዴፓ ፀሀፊ አቶ ዘመኑ ሞላ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር...
View Articleአንድነትና መድረክ ተለያዩ
ሪፖርተር ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ የነበሩት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የነበራቸውን አብሮ የመሥራት ስምምነት አቋርጠው ተለያዩ፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች የቀድሞው...
View Articleናሽናል ኤርዌይስ 50 በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን ሸጠ
በኢትዮጵያ የግል በረራ አገልግሎት ውስጥ በመሳተፍ ከሚታወቁ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ናሽናል ኤርዌይስ 50 በመቶ ድርሻውን ሸጠ፡፡ ናሽናል ኤርዌይስ 50 በመቶ ድርሻውን የሸጠው በኢትዮጵያ የመጀመርያው የግል የበራራ አገልግሎት በማቋቋም ወደ ሥራ ገብቶ ለነበረው የጎሽ አቪዬሽን ባለቤት ለአቶ ዳዊት ገብረ...
View Articleበቀለ ገርባ
የሚሊዮኖች ድምፅ ቀጣይ መርሀ ግብሮች አቶ በቀለ ገርባ አቶ በቀለ ገርባ ነሐሴ 21/2003 ዓ/ም ከምሠራበት ቦታ በስልክ ተጠርቼ በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ ከሚጠራው የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ተወስጄ ከአንዲት ትንሽ ጨለማ ክፍል ውስጥ ከተወረወርኩ በኋላ በማግስቱ አራዳ ወረዳ ፍ/ቤት ቀርቤ የሃያ ስምንት ቀን...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ልዑካን ጋር ተወያዩ
የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ትላንት ህዳር 16 ቀን ከአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ልዑክ ኃላፊ ሻንታል ሄበርረሼት እና ከልዑኩ ተቀዳሚ ቆንስል እንዲሁም የፖለቲካ፣ የፕሬስና የኢንፎረሜሽን ኃላፊ ከሆኑት ሳነዲ ዋዴ ኦቤ ጋር በ2007 ምርጫ ዙሪያ መወያየታቸውን ከፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ...
View Articleየግሪክን ብሔራዊ ህልውና የተፈታተነ ”ሶቨሪን ቦንድ” ለኢትዮጵያ እንዴት ይሰራል?
ኢትዮጵያ ከእዚህ በፊት ከመንግሥታት፣አህጉራዊ ወይም ዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት ብድር ወስዳለች።አሁን ያለባት የብድር መጠን ከ20 ቢልዮን ዶላር ወይንም ከ400 ቢልዮን ብር በላይ መሆኑ ይታወቃል።ወደ ”ሶቨሪን ቦንድ” እንድትገባ በዝግ ምክርቤት ወሰነ የተባለው የብድር አይነት ግን ኢትዮጵያ ከግል አበዳሪዎች ሁሉ...
View Articleየስደተኞትና የስደት ተመላሾች እጣ
የምሥራቅ አፍሪቃ አገሮች በስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ላይ የጋራ ራእይና እቅድ እንዲኖራቸው ለማስቻል የታለመ የሁለት ቀናት ውይይት አዲስ አበባ ላይ ተጀምሯል። የስደተኞች አንዷ መዳረሻ በሆነችው የወቅቱ የአውሮፓ ሕብረት ፕሬዝዳንት ጣልያን አነሳሽነት የሚካሄደው ይህ ውይይት በአጭርና ረዥም ጊዜ የሚተገበሩ ግቦች...
View Articleቅኝ ግዛት እና ሕዝቡን ቢራ እንዲጠጣ ማበረታታ ምን እና ምን ነበሩ? ዳቦ ሳንጠግብ እና የምናነበውን ጋዜጣ ሁሉ ዘግተው...
በባዕዳን በቅኝ ግዛት ተይዘው የነበሩ ሀገሮች ሁለት ዋና ዋና ሀብታቸውን አጥተዋል።( በነገራችን ላይ በባዕዳን ቅኝ ግዛት የተያዙቱኑ ነው ያልኩት እንጂ ፕሬዝዳንት መሆን ያማረው ሁሉ ቅኝ ግዛት ነበርኩ እያለ የእራሱን እና የህዝቡን ክብር ገደል የሚጨምረውን አይመለከትም።) እነኝ በቅኝ ግዛት የተያዙ ሃገራት ካጡት ሀብት...
View Article