ሽመልስ ከማልና ፈትያ የሱፍ በፕሬስ ድርጅት እየተወዛገቡ ነው
ነገረ ኢትዮጵያ ‹‹ችግሮች በአስቸኳይ ካልተፈቱ ለበላይ አካል እናሳውቃለን›› ፈትያ የሱፍ ‹‹ችግሮቹ ውጫዊ ናቸው›› አቶ ሽመልስ ከማል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል እና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባህልና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፈትያ የሱፍ...
View Articleእንግሊዝ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በተመለከተ ደብዳቤ መጻፏን ወያኔ አረጋገጠ
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በተመለከተ ለወያኔዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ደብዳቤ መጻፋቸውንና ወያኔም አቋሙን ግልጽ ማድረጓን የወያኔዉ ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን ተናገረ። ሬድዋን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባለፈዉ ማክሰኞ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ዴቪድ ካሜሩን...
View Articleአርቲስት ተሾመ አሰግድ…የፍኖተ ጥበብ የዓመቱ ታላቅ ሰው!
ከሱራፌል ወንድሙ ተሼ … አንተን የዓመቱ ታላቅ ሰው ብለን ስንሰይም ስናከብርህ፤ ክበሩ የእኛ ነው። ፍኖተ ጥበብ የጥበብ ሰውነትህን ከፍ ከፍ ሲያደርግ፣ ላንተ ደርሶ አዲስ ከፍታ ለመስጠት ሳይሆን መጪውም ትውልድ ስምህን ሲዘክር እንዲኖር ጥቁምታ ለመስጠት ነው። የግማሽ ምዕት የሙዚቃ ስራህን አስበን፣ ለዘመናት...
View Articleታቦተ ጽዮንን በተመለከተ የተሠራጨው ዘገባ ሃሰት መሆኑን የፓትሪያርኩ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ (መግለጫውን...
ንቡረእድ ኤልያስ አብርሃ ታቦተ ጽዮንን አስመልክቶ በቅዱስ ፓትርያርኩ መግለጫ እንደተሰጠበት አስመስሎ በሰሞኑ ሲናፈስ የነበረው ወሬ ፍጹም የፈጠራ ወሬና አሉባልታ መሆኑን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ህዳር 6 ቀን 2007 ዓ.ም በወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ የሐሰት ወሬው ምንጭ ዘመኑ በወለደው ኢንተርኔት...
View Articleሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ፣ – ገጣሚዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያ “ከማይበገረው የመንፈስ ጽናቷ ጋር”
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እጅግ በጣም የተለዬ ችሎታ ያላት ወጣት ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ባለሙያ የሆነችው ሜሮን ጌትነት ባለፈው ሳምንት “ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጠንካራ የሆነ የአማርኛ ግጥም በዩቱቢ ድረ ገጽ በመልቀቅ እንዲነበብ አድርጋለች፡፡ ሜሮንን...
View Articleተስፋዬ ገ/አብ –በጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን እይታ * ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ – 2
ክፍል 2 የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እየተተረከ በነበረበት ሰሞን ከአንድ አሁን ስሙን መጥቀስ ከማልችለው የኤርትራ የደህንነት ባልደረባ ኮ/ል ጋር አንድ ምሽት ቁጭ አልንና መሎቲ ቢራ እየተጎነጭን ወግ ጀመርን፡፡ ጭዉዉታችን ወደ ጋዜጠኛዉ ማስታወሻ ይዘት ላይ ገባ፡፡ ስለ ሥነፅሁፋዊ ዉበቱ ወይንም ክህሎቱ መነጋገር አላሻንም፡፡...
View Articleስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 3 (ዮፍታሔ)
ዮፍታሔ የተጋረጠውን ፈተናና መፍትሔውን ዓለምአቀፋዊ ማድረግ። በጊዜው ይሆናል ተብሎ ሊታሰብ የማይችለው የእስራኤላውያን ወደ እስራኤል ተመልሶ መሰብሰብና ሕጋዊ የአገር ምስረታ ሊሳካ ከቻለባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ የነበረባቸውን ችግር፣ ወደ ፍልስጤም የመሰባሰባቸውንና አገር የመመሥረታቸውን እቅድ የነርሱ ጉዳይ ብቻ...
View Articleነፃነት ይቅደም (ባህር ከማል)
አንዳንዶች እንደሚሉት ሳይሆን በህወሃት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ መደብ በተናጠልም ሆነ በቡድን ደረጃ ተዳክሟል።በምድር ላይ ያለው እውነታ ይህንን ያመላክታል።ስርአቱ በመርበድበድ (in a state of panic ) ላይ መሆኑን የሚጠቁሙ ብዛት ያላቸው ምልክቶ እየታዩ ነው:: ከ 23 አመታት በኋላ የተለያዩ...
View ArticleHealth: ማንኮራፋትዎን እንዴት ማቆም እንደሚችሉ ያውቁ ኖሯል?
(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ► ለማንኮራፋት ተጋላጭነት የሚዳርጉ ሁኔታዎች...
View Articleምርጫ 2007ን ለመዝረፍ በሕወሃት/ኢሕአዴግ በከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች የተደረጉ ወንጀለኛ ዝግጅቶች – በፓርቲው ውስጣዊ...
በከፍያለው ገብረመድኅን Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) – “በተለይም በአሁኑ ሰዓት ፈተና ላይ የጣለን የምርጫ ጉዳይ እንደምናሸነፍ ቃል የተያዘበት ቢሆንም [ቃለ ጉባዔ/የፓርቲው ሊቀመንበር መመሪያ?]፤ ፈተናዎች የሚፈጠሩት በሕዝብ እና በራሱ ታማኝ ባልሆኑ ሃይሎች ማለትም በመንግሥት...
View Articleኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ • የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል
(ነገረ ኢትዮጵያ) ገዥው ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማሰር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገለጹ፡፡ ሰሞኑን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃልን ወይንስ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ማሰር ያዋጣል በሚል ልዩነት እንደተፈጠረ...
View Articleበአብርሃ ደስታ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) የአረና አመራር አባልና በማህበራዊ ሚድያዎች የተለያዩ መረጃዎችንና አስተያየቶችን ያቀርብ የነበረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር አብርሃ ደስታ በመንግስት የቀረበበት ክስ ዝርዝር እንደሚከተለው እንደወረደ አቅርበናል::
View Articleእነ ሀብታሙ አያሌው ዋስትና ተከለከሉ
አቃቤ ህግ ማስረጃ አሟልቶ እንዲቀርብ ታዝዟል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው አራቱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው...
View Articleበዳንኤል ሺበሺ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) ከነአብርሃ ደስታ ጋር አብሮ እስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ ላይ የቀረበው የክስ ዝርዝርን ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ እንደወረደ እንደሚከተለው አቅርባዋለች::
View Articleበሃብታሙ አያሌው ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
(ዘ-ሐበሻ) በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው በመንግስት አቃቤ ሕግ የቀረበበት የክስ ቻርጅ በፍርድ ቤት ተሰምቷል:: ሙሉው የክስ ቻርጅ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳል በሚል እንደወረደ ቀርቧል::
View Articleበመርጫ “ለመሳተፍ” ጋዜጣዊ መግለጫ ለምን ? (ከይድነቃቸው ከበደ)
ይድነቃቸው ከበደ “አንደነት ፓርቲ” እንዲሁም ሌሎች የጉዳዩ ባለቤት የሆኑት አብዛኛው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከዚህ ቀደም ‹‹የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል›› ከሚለው አልፈው ‹‹ ተዘግቷል›› ወደሚል ድምዳሜ መሸጋገራቸውን በተጨባጭ ማስረጃ ሲያጋልጡ እና ሲያረጋግጡ ከርመዋል፡፡እዚህ ደረጃ ላይ መድረሳችሁንም በተለያየ ወቅት...
View Articleየ28 ዓመትዋ ወጣት ጋዜጠኛ ፣ ገጣሚ እና አርቲስት ትዕግስት ምትኩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡
ከአንዷለም አስፋው በምስራቅ ሸዋ ሎሚ ወረዳ (ሞጆ) ታህሳስ 19 ቀን 1979 ዓ/ም ተወልዳ በናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ከጀማሪ እስከ 12ተኛ ክፍል የተከታተለች ሲሆን በናዝሬት የጥበቡን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ተፍ ተፍ ከሚሉት ወጣት ገጣሚያን መካከል አንዱዋ ነበረች፡፡ ይሄን እንቅስቃሴዋን ያዩት ኮሜዲያን እንግዳዘር...
View Articleምርጫ ሲባል አማራጭ ሳያሳጡ መሆን ይኖርበታል!!! (ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ)
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ በመንግስት በኩል በከፍተኛ ደረጃ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት የተከናወኑት አራት ምርጫዎች ያየን እንደሆነ በሀገራችን የመድበለ ፓርቲ...
View Articleከ400 በላይ ህዝብ የተፈናቀለበት መሬት በሙስና ተቸበቸበ
ኢሳት ዜና በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ ቀበሌ 11 በተለምዶ ጋሪሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ 470 ሰዎች ቦታው ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል ተብሎ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በሁዋላ፣ በካሬ ሜትር 1 ብር ከ46 ሳንቲም መሬታቸው እንዲጨጥ ተደርጓል። ጉዳዩ የህዝብ መነጋገሪያ ሆኖ...
View Articleብርሃንና ሰላም ይሸጣል መባሉ ሰራተኛውን አስደንግጧል
ኢሳት ዜና ቀድሞ የአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ስራ አስኪያጅ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተው ከሰራተኛው ጋር በተፈጠረ ውዝግብ ስማቸው በተደጋጋሚ ሲነሳ የነበሩት የኢህአዴግ አባሉ አቶ አባዲ ተካ ከተሾሙ ካለፈው አመት ጀምሮ ብርሃንና ሰላም መረጋጋት ተስኖት ከቆየ በሁዋላ በቅርቡ ደግሞ ድርጅቱ በኪሳራ ምክንያት ይሸጣል መባሉ...
View Article