Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

9ኙ ፓርቲዎች የጠሩት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል ተበተነ

የተወሰደው እርምጃ የስርዓቱን ፍርሃት ደረጃ እንደሚያሳይ ኢ/ር ይልቃል ገለጹ 9ኙ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩትን የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል መበተኑ የስርዓቱ የፍርሃት ደረጃ ጫፍ መድረሱን ያሳያል ሲሉ የትብብሩ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ይልቃል በተለይ ሰማያዊ ፓርቲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ የ2007 ምርጫ በተቀናጀ ሁኔታ ለመምራት የምርጫ ግብረ ኃይል አቋቋመ

የአንድነት ፓርቲ ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በህዳር 6/2007 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ የ2007 ምርጫ በተቀናጀ ሁኔታ ለመምራት እንዲቻል 10 አባላት ያሉት በከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች የሚመራ የምርጫ ግብረ ኃይል አቋቁሟል። ይህ የምርጫ ግብረ ኃይል ፓርቲው በ2007 ምርጫ ውጤታማ ሆኖ እንዲወጣ አጠቃላይ የምርጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶችና መከላከያዎቻቸው

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ›› ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡  በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት በፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖሊስ እና ደህነንቶች የዛሬውን ሰልፍ መበተናቸው የስርዓቱን ፍርሃት ደረጃ እንደሚያሳይ ኢ/ር ይልቃል ገለጹ

9ኙ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩትን የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል መበተኑ የስርዓቱ የፍርሃት ደረጃ ጫፍ መድረሱን ያሳያል ሲሉ የትብብሩ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ይልቃል በተለይ ሰማያዊ ፓርቲ ከአሁን ቀደም እንደሚያደርገው ለምን እስከመጨረሻው አንበተንም አላላችሁም? ብለን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ የአምልኮ፣ አለባበስ እና አመጋገብ ስርዓት በአ. አ. ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ መመሪያ ተላለፈ

አቡ ዳውድ ኡስማን ትምህርትህ ሚኒስተር የዜጎችን ህገ መግስታዊ መብት በመጣስ አዲስ ባወጣው የአምልኮ፣ አለባበስ እና አመጋገብ ስርአት ደንብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ዘግበዋል፡፡ በአዲሱ የትምህርት ሚኒስተር ደንብ መሰረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ ለሁለተኛ ጊዜ ዓይኑን በዓይኑ አየ

ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ገጹ ያስተዋወቀን ሁለተኛ ልጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ጋር ለሁለተኛ ግዜ አይኑን በአይኑ ማየቱን በትዊተር ገጹ ባሰፈረው የደስታ መግለጫ አስታወቀ:: ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም የአንድ ወንድ ልጅ አባት የነበረ ሲሆን ዛሬ ከባለቤቱ አምለሰት ሴት ልጅ ተበርክቶለታል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል

ቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል ከበላይነህ አባተ Read full story in PDF

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዋሽ ለ38 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው የመኪና አደጋ መንስኤ ግመል ናት ተባለ (የአደጋዎቹን ፎቶዎች ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ በአዋሽ አካባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ 38 ሰዎች መሞታቸውን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል:: ይህን ተከትሎ አደጋው በደረሰበት አካባቢ የነበሩ የዘ-ሐበሻ የዓይን ዕማኞች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው በላኩልን መረጃ መሰረት ለአደጋው መነሻ የሆነችው ግመል ናት ብለዋል:: የዘ-ሐበሻ እማኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ድምጽ ፒተር ሃይንላይንን ከሃላፊነቱ አነሳ

አዲስ ቮይስ) የአሜሪካን ድምጽ ዳይሬክተር ዴቪድ አንሶር የአፍሪካ ቀንድ የበላይ ሃላፊ የነበረው ፒተር ሃይንላይን ከሃላፊነቱ መነሳቱን አሳወቁ። ዳይሬክተሩ ባለፈው አርብ የክፍሉን ሰራተኞች በድንገት  ሰብስብስበው እንዳስታወቁት ሃይንላይን ከሃላፊነቱ ተነስቶ በምትኩ የርሳቸው ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዊሊያም ማርሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልጅአለም።

17.11.2014 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ ኃይለመድህን አበራ አንቀላፍተው ሰነባበቱ። አሁን ግን ጭር ብለዋል። ተያይዝው እቅፍቅፍ ብለው በተመሰጠ ቢጫማ ፍቅር ከደርቡ ቤታቸው ወረድ ብለው ምድር ቤት አሰኛቸውና ተያይዘው ተኙ። ….. ለኦርኬስተሩም ረፍት ስለሰጡት ውዝዋዜያቸው ሆነ ዳንሳቸው ተግ ብሏል። ጊዜያዊ ስንብት ለቋሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለስብሰባ ሲቀሰቅሱ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች 7 ቀን ተቀጠረባቸው • የሽብርተኝነት ክስ ቀርቦባቸዋል

(ነገረ ኢትዮጵያ) የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዳር 7/2007 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ አርብ ህዳር 5/2007 ዓ.ም በቅስቀሳ ላይ እንደነበሩ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች 7 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ሰብሳቢና የምርጫ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባል ወጣት ማቲያስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኦሮሞ ስለሆንኩ” እና “ዋጀብሎ”ች (ሰለሞን ስዩም)

በእውቀቱ ስዩም በ “እንቅልፍ እና  እድሜ” መፅሀፉ የሳለው የዋና ገጸ-ባህሪዋ  አንድሮሜዳ አፍቃሪ አለ፡፡ እምባ የማይወጣው  ደረቅ፤ ለእናቱ ሞት እንኳ የማይከፈት  የእምባ ከረጢት ያለው፡፡ በእውነቱ ደረቅ  ነበር፡፡ እድሜ ፒተር ቤንሰን ለመራችው የ  “Amnesty International” ጥናት ቢያነብ  ያለወትሮው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት “መፈንቅለ ሥልጣን ተፈፅሞብኛል” አሉ

“መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም” አዲሱ ፕሬዚዳንት ሰሞኑን ከስልጣን የተነሱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ውጪ “መፈንቅለ ስልጣን ተፈፅሞብኛል” ያሉ ሲሆን አዲሱ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በበኩላቸው፤ መኢአድ አቶ አበባውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ አሮጌ 12 ሚግ 23 እና ኤም አይ 24 ሔሎኮፕተሮች ከቡልጋሪያና ከዩክሬን መግዛቱ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ህዳር 7 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... የዛሬውን የአደባባይ ስብሰባ ለመበተን ከመቶ በላይ ዩኒፎርም የለበሱ ፖሊሶች፣ሲቪል የለበሱ ነበሩ። ስብሰባውን ለማድረግ አሳውቀናል በሀይል ለመበተን ነው የመጡት በዚህ ጊዜ ለእኛ ችግር የሆነው የሰማያዊ ወጣቶች ህጋዊ ነን ሂዱ ስላሉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አብዮት አርባኛ ዓመትና ፖለቲካዋ

ከየካቲት 1966 ጀምሮ አንዳዶች የሚድኸዉ መፈንቅለ መንግሥት፤ ሌሎች አዝጋሚዉ አብዮት፤ ሌሎች ደግሞ ግብታዊዉ ለዉጥ የሚሉት አብዮት የወደፊት ሒደት በግልፅ የታየበት፤ደርግ «ያለ ምንም ደም» ከሚለዉ መሪ መፈክሩ በታቃሮኑ መቆሙ የተረጋገጠበት፤ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዞም በደም «በጨቀየ» ጎዳና መደናበር የጀመረበት...

View Article


በኦሮምያ ዜጎችን ማሰሩ እንደቀጠለ ነው

ኀዳር ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር መበራከት የአለምን የመገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ባገኘ ማግስት፣ አሁንም ዜጎችን በሰበብ አስባቡ እያሰሩ ለፍርድ አቅርቦ ማስፈረድ ቀጥሎአል። አፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት ሊግ ያወጠው ሪፖርት እንደሚያሳየው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በአምቦ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 1

ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም አይጠቅምም፡፡ ደግሞ በማናቸውም መልኩ የተወሳሰበ ችግር በመካከላችን ያለ አይመስለኝም፤ የለምም፡፡ እኛ እንደ ሀገር እና ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ገላዎን አይታጠቡ የተመገቡት ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የደም ዝውውር ወደ ጨጓራዎ እንዳያዘንብል ያስፈልጋል፡፡ ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የደም ዝውውሩ በአመዛኙ ወደ እግር እና እጅ ይሄዳል፡፡ይህም የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዛባል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ መጠበቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለፈው ወር ብቻ 5,000 ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ተባለ

አገራቸውን ለቀው ወደ ጎረቤት አገሮችና ወደ አውሮፓ የሚፈልሱት ኤርትራውያን ስደተኞች በፍጥነት መጨመሩን ቀጥሎ ባለፈው የጥቅምት ወር ብቻ ከ5,000 በላይ የሚሆኑ ኤርትራውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኅዳር 8 ቀን 2007 ዓ.ም. ከወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባ ሳሙኤልን በ16 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የማደስ ሥራ ተጀመረ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአባ ሳሙኤል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫን ከቻይና መንግሥት በተገኘ የ16 ማሊዮን ዶላር ወጪ ማደስ ተጀመረ፡፡ የአባ ሳሙኤል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ1904 ዓ.ም. አቃቂ ወንዝ አካባቢ ተገንብቶ ሥራ መጀመሩን ሰነዶች ይጠቁማሉ፡፡ ኃይል ማመንጫው...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>