የኢትዮጵያና የግብፅ የጋራ ሚኒስትሮች ጉባዔ የተለያዩ ስምምነቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ
An Egyptian government minister who visited Addis Ababa earlier this week has urged Ethiopia to halt construction of a multi-billion dollar hydroelectric dam project on the Nile’s upper reaches – but...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር አስተባባሪ ታሰረ
• ‹‹ጎንደር ውስጥ ያለውን የህዝብ ጥያቄ ለማፈን የተደረገ ነው፡፡›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ • ‹‹የፀረ ሽብር ህጉ የገዥው ፓርቲን ስልጣን ለመጠበቅ እየዋለ ነው፡፡›› አቶ ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ጎንደር የዞን ሰብሰቢ አቶ አግባው ሰጠኝ ጎንደር ከተማ ውስጥ ጥቅምት...
View Articleስምንት ዋና ነጥቦች ከእስራኤላውያን (ዮፍታሔ)
እስራኤላውያን (አይሁድ) በአንድ ወቅት ዛሬ እኛ እንዳጋጠመን የመሰለ ችግር አጋጥሟቸው መፍትሔ ፍለጋ ላይ ነበሩ። ከእኛ ችግር የነርሱ ችግር የከፋም ይመስል ነበር። ሆኖም ያን ችግር ሊፈቱት በቅተዋል። ችግሩን እንዴት ፈቱት? ምናልባት ቢጠቅም 8 ዋና ዋና ነጥቦችን ቀጥለን እንመለከታለን። እስራኤላውያን ከ 3000 ዓመት...
View Articleአዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ?
አኩ ኢብን ከአፋር በአፋርኛ Cube waak suge ayro tewqeemih Macal oggola anu amo ramna cube wayni hagga yoo heekkal anu luk suge ayro luk raaqe. cube wayni hagge yoo heemih woh amo ramma yol makko. ይሄ ዘፈን በአማርኛ...
View ArticleSport: የትንንሾቹ የአትላንቲክ ደሴቶች የእግር ኳስ ወግ –የሴንት ሄሌና ደሴት ነዋሪዎች 4000 ብቻ ናቸው
- በደሴቶች ኦሎምፒክ ለመሳተፍ ይፈልጋሉ የምናወቀው እግርኳስ በእጅጉ እየተለወጠ ነው፡፡ በዓለም እግርኳስ የቲኬት ዋጋ በእጅጉ እየናረ ነው፡፡ ቢሊየነር የክለብ ባለቤቶች ተጨዋቾችን ለማዘዋወር እና ለደመወዝ አስደንጋጭ የሆነ ከፍተኛ ገንዘብ እያወጡ ነው፡፡ ሆኖም በደቡብ አትላንቲክ ውቅያኖስ በሚገኙ ደሴቶች እግርኳስ...
View Articleኢሕአዴግ ለምርጫ አልተዘጋጀም!
ይድነቃቸው ከበደይድነቃቸው ከበደ ኢሕአዴግ በጭራሽ እራሱን ነፃ ለሆነ የምርጫ ውድድር እያዘጋጀ አይደለም !የፖለቲካ ሊቃውንት እንደሚያስገነዝቡት እና ዓለም አቀፍ ነባሪዊ ሁኔታ የሚያመላክተው ለምርጫ መሰረታዊ ከሆኑት ውስጥ ፤በእኩል ደረጃ ባይወንም እንኳን በአንፃራዊነት የተወዳዳሪ ፓርቲዎች ነፃነት እና እኩል ተሣትፎ...
View Articleየልጅቷ እምባ –ከሳዑዲ አረቢያ መልስ – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)
እመቤት ከአራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ በመመለሷ ደስተኛ ሆናለች፡፡ በ1993 ዓ.ም መስከረም ወር አካባቢ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ስትጓዝ መንገዱ አልጋ በአልጋ ሆኖላት አልነበረም፡፡ ከ10 ክፍል በላይ ልትቀጥለው ያልቻለችውን ትምህርት ትታ አዲስ አበባ ውስጥ መቀመጥ አልታያትም፡፡ የተወለደችውና ያደገችው ጅማ ቢሆንም...
View Articleከአሜሪካ መልስ –ከተስፋዬ ገ/አብ
በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። (ተስፋዬ ገብረአብ) ለፕሮፌሰር መሃመድ፣ ለመጫና ቱለማ ማህበር አባላት፣ እንዲሁም በተዘዋወርኩባቸው የአሜሪካ ግዛቶች፣...
View ArticleHealth: ሱስና መፍትሄዎቹ
አንድ ስኒ ቡና ለንቃት ሁለትና ሶስት ድብን ብሎ በመተኛት የካፌይን ተፅዕኖ ሲገለፅ በተለያዩ አጋጣሚዎች ስራ፣ ጥናትንና በአጠቃላይ ለነቃ ውሎ ስንል ካፌይን ብለን የምንጠራውን ኬሚካል የያዙ መጠጦችንና ምግቦችን እንወስዳለን፡፡ በተለይም የዚህ ኬሚካል በብዛት መገኛ የሆኑትና በደከመንና በዛልን ወቅት ከድብርትና ከዱካክ...
View Articleቀንዲሎቿን የረሳች ሀገር
ይህ ቁም ነገር መፅሔት 13ኛ ዓመት ቁጥር 190 የሽፋን ርዕስ ነው፡፡ መነሻ አራት ኪሎ ከዳግማዊ አፄ ምንሊክ ቤተ መንግስት ከፍ ብሎ የተገነባው የቅድስት ስላሴ ካቴድራል በስነ ህንፃ ውበቱም ሆነ በግዙፍነቱ ለአይን ማራኪ የሆነ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ከዚሁ ካቴድራል ጋር ተጎራብቶና ታኮ የሚገኘው የበዓለ ወልድ ቤተ...
View Articleበኢብራሂም መሀመድ መዝገብ ተከሰው ከነበሩት 6 ቱ ላይ የቅጣት ወሳኔ ተላላፈባቸው
(ቢቢኤን. ሐሙስ ጥቅምት 27/2007) ስኔ 27 አሚሩ ድምፃችን ይሰማ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ተቃውሞ በግፍ ተይዘው ታስረው ከነበሩት ወንድሞች መካከል 5ቱ ጥቅምት 24 በዋለው ችሎት ያቀረቡት የመከላኬያ ምስክር በቂ ነው በማለት በነፃ ተሰናብተው የነበረ ሲሆን በተቀሩት 6 ት ተከሳሾችን ደሞ ጥፋተኞች ናቸው በማለት...
View Articleሰሞኑን በጋምቤላ በተከስተው ግጭት 60 የሞቱ ; 36 የተሰደዱ; 4 የደረሱበት ያልታወቀና 23 የአካል ጉዳት የደረሰባቸው...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ዝርዝሩን ይመልከቱ
View Articleየማለዳ ወግ …በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ን.ግ / ደ.ህ.ዴ. ን ክብረ በዓል ! (ነቢዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል !በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ክንፍ የደ.ህ.ዴ.ን ፖለቲካ ፖርቲ አባላት ወዳጆቸ ባደረጉልኝ ግብዣ መሰረት በደ.ህ.ዴ.ንን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኝቸ ነበር ። እንደ ዛሬው የደ.ህ.ዴ.ን በዓል ፍሪዳ ተጥሎ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ድርጅቶች የልደት...
View Articleየሰላም ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ ታሰረ
ነገረ ኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በማስተባበርና በማቀራረብ እርቅ ለማስፈን እንደሚንቀሳቀስ የሚነገርለት የመግባባት፣ አንድነትና ሰላም (ሰላም) ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ መታሰሩን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ፋንታሁን የታሰረው ‹‹የሰላም ጥሪ›› በሚል ነጭ ሰንደቅ አላማ በማውረብለብና...
View Articleአሽካካች …. (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.11.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ጨረሯ ብቻ ደረሰኝ። ምን ደረሰኝ ብቻ አዳረሰኝ። እሷ ግን አትታይም። ስብሰባ ትሆንን? ወይንስ ሰማያዊ አልጋዋ ላይ ተኝታ … ወይንስ ጫጉላ ጊዜ ላይ ትሆን ወይንስ ከባዘቶማዋ ፍራሽ ተኮፍሳ? ክብር ሲወድላት — ደግሞም ሲያምርባትም የለችም። ብቻ የለችም። ግን አለች...
View Articleየእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ!
ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ ዓለምና መላኩ ተፈራ (የአንድነት አባል የነበሩ) ለመጠየቅ ወደ ቃቲ አቅንተን ነበር፡፡ በተለይ...
View Article“የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ”
አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት የጎደለው መጣጥፍ ከመቸውም በበለጠ ስለከነከነኝ ነው። አቶ አንተነህ እንዳሉት አንደኛ ፕሮፌሰር መስፍን...
View Articleወጣትነትና አስትዋጾው
የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው በአላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፈው ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ነው። በማንኛውም አገር፣ ጊዜና ዘመን እያንዳንዱ...
View Articleአቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ...
አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች
View Article