Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: ማኅበረ ቅዱሳን እየተመራበት ባለው መተዳደርያ ደንቡ እስከ መጪው ግንቦት እየሠራ እንዲቆይ...

ሐራ ዘተዋሕዶ የመተዳደርያ ደንቡን ማሻሻያ ረቂቅ ለግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ ማኅበሩ በጊዜአዊነት በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ለመምሪያው የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ተጠሪ ኾኖ አገልግሎቱን በመፈጸም ይቆያል፡፡ ጠቅላይ ቤቴ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጥሞታል • ‹‹መንግስት የብርን ዋጋ በቅርቡ ‹ዲቫሊዌት› ሊያደርግ ይችላል››

ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንደገጠመው የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ አንድ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የብሄራዊ ባንክ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አጥኚ እጥረቱ መኖሩን አረጋግጠዋል፡፡ ከ20 ቀናት በፊት እያንዳንዱ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የውጭ ምንዛሬ ይሸጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር “የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህን ከወያኔ አሽከርነት(መጠቀሚያነት) ልታርቅ ይገባል”አለ

(ፎቶ ፋይል) በህዝብ ላይ የሚደርሰው ጭቆናና እርዛት እስከመቼ? ከኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ የተሠጠ መግለጫ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ዘወትር ስልጣናቸውን ለማራዘም ካላቸው ነቢራዊ ፍላጎት የተነሳ በህዝብ ላይ ግድያ እና እስር ከመፈፀም አልፈው ሐገራችን ኢትዮጵያን ከማትወጣበት ማጥ ውስጥ ለመክተት ደፋ ቀና እያሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወላይታ ዞን የአንድነት አመራሮች በመንግስት ሀይሎች ከባድ ድብደባ ተፈፀመባቸው

(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) የወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሞ ገሞ እና የዞኑ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ወኖ በዳሳ ትላንት ጥቅምት 22 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ በ 8 ሰዓት ከስብሰባ ወጥተው በወላይታ ሶዶ ከተማ በአንድ ሆቴል ውስጥ እያሉ በከተማው የፖሊስ አዛዥ መመሪያ በመንግስት ሀይሎች “እኛ ሀገር እመራን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ኑሮ ደደፎ “ጀነራል ከማል ገልቹ ከኔ በላይ ሕግ የለም፤ ከኔ በላይ ሰው የለም በማለታቸው ከሥልጣን ተነስተዋል”አሉ

አዲሱ የኦነግ መሪ ዶ/ር ኑሮ ደደፎ በላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው ሕሊና ራድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እነሆ፦

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል ዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች ተገድሎ ተገኘ

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ተገድሎ ተገኘ። ከሁለት ሳምንታት በፊት በዱብቲ ከተማ ሲዒድ አባተ የተባለ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች በከፉኛ ተደብድቦና ተገድሎ መገኘቱን ከቦታው ዘግይቶ ዛሬ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ግድያውን የፈፀሙትን አካላት እሰካሁን አልተያዙም።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት እና ሲቪል ፖሊሶች ባዩሽ መስጂድን ለመንጠቅ ሙከራ ማድረጋቸው ታወቀ!

ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት እና ሲቪል ፖሊሶች ባዩሽ መስጊድን ለመንጠቅ ሙከራ ማድረጋቸው ታወቀ:: ዛሬ ረፋዱ ላይ የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት፣ ሲቪልና ፌደራል ፖሊሶች፣ እንዲሁም ወደሃያ የሚጠጉ በእድሜ የገፉ ሴቶች አንድ ላይ በመሆን የሴቶችን መስጂድም ጭምር በማስከፈት ወደመስጂዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለያዩ ክልሎች ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርታቸው እየተፈናቀሉ ነው

በአሶሳ እና በሽሬ እንደስላሴ ከተማ የሚኖሩ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርት ገበታቸው እየተፈናቀሉ እንደሚገኙ ተገለፀ:: አቡ ዳውድ ኡስማን በቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ በሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ለብሰው መማር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ጥቁሩ አብዮት›› እና ኢትዮጵያ

ጌታቸው ሺፈራው ከሳምንታት በፊት ከጓደኞቼ ጋር እስክንድር ነጋን ልንጠይቀው ወደ ቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ለውጥ አውርቶ የማይጠግበውን እስክንድርን ስለ ኢትዮጵያ መጻኢ እድል ስንጠይቀው የመለሰልን ቀላል ግን ደግሞ የሚገርም መልስ ነበር፡፡ እስክንድር ተስፋ አስቆራጭ የሚመስለው ትግል ፍሬያማ ሊሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልፅ ደብዳቤ፡ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከምንም በፊት ብሔራዊ እርቅና ሃገራዊ መግባባት ዛሬውኑ ያሻናል

ብፁዓን አባቶቻችን ! እኛ ስማችንም ሆነ ምግባራችን ከንቱ የሆነ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሚያቀርብ አንዳች በጎ ምግባር የሌለን፣ ይልቁንም ይህን ሃገራዊ አጀንዳ ለማንሳት የማይገባን ታናናሾች ስንሆን፤ ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በፈጣሪያችንና በመድሃኒታችን በኢየሱስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio:ኢትዮጵያዊያኑ በዲሲ የኢሕአዴጉን አቃቤ ሕግ በተቃውሞ አንገት አስደፉ * በዱባይ በኢትዮጵያዊቷ ላይ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... ገዢው ፓርቲ ምርጫ ቦርድን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም ተቋማት ተቆጣጥሯል። አሁን ምርጫ ውስጥ እንገባለን አንገባም ለማለት አንችልም ። የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ እየጠየቅን ሁኔታዎች ካልተለወጡ ያኔ እንወስናለን። ይህን እና ጥቅምት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅ/ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ የተሐድሶ መናፍቃን ፈተናና በጋምቤላ የጸጥታ ችግሮች ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ

ሐራ ዘተዋሕዶ በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ የተሐድሶ መናፍቃን (አላውያን) ድርጅቶችና ግለሰቦች አስተዳደራዊ ችግርንና ጎሳዊ ርእዮታዊ ጥላቻን ሰበብ በማድረግ ቤተ ክርስቲያናችንን ከሕዝቡ ነጥሎ ለማዳከም በኅቡእ እና በገሃድ የሚያራምዱትን የክሕደት ትምህርት ማጋለጥ ጠንካራ የጋራ መግባባትና አቋም ተይዞበታል፡፡ በምልመላና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋዬ ገ/አብ –በኤርትራዊ ጋዜጠኛ እይታ

ሰናይ ገ/መድህን ይባላል። በኤርትራ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ የአማርኛ አገልግሎት ክፍል ውስጥ እ.አ.አ. ከ1998 እስከ 2011 ድረስ ሰርቷል። በዚሁ የረዥም ጊዜ የጋዜጠኝነት ሙያው ነበር ሰናይ ከተስፋዬ ገ/አብ ጋር አስመራ ውስጥ በቅርብ ለመተዋወቅ የበቃው። ዛሬ ኗሪነቱ ሜልበርን፣ አውስትራሊያ የሆነው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የ24 ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ትግል ፕሮግራሙን ይፋ አደረገ • የ24 ሰዓት (የአዳር) የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም 9 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመሰረቱት ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የህዝባዊ ትግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስብሰባ ጋጋታ የተማረውን ሕብረተሰ የሸፈተ ልብ ምርኮኛ ማድረግ አይቻልም

በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ ከተቋቋመበት ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ  በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ያጋጠመውን ዙሪያ ገብ ችግር ፣ በመምህራን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል ከዚህ አንፃር መምህራን የትምህርቱን ጥራት ለማስጠበቅና መብቶቻቸውን ለማስከበር ማድረግ ያለባቸውን  እንቅስቃሴና መወሰድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሁፍ: የወያኔ ግፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

ዘረኛዉ ወያኔና ባለሟሎቹ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላና በሸኮ መዠንገር አካባቢ የሚያካሄዱትን የማንአለብኝነት የመሬት ዝርፍያና ዜጎችን እርስ በርስ በማጋጨት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያደርጉት አራዊታዊ ሩጫ የተነሳ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝብ ይህ ነዉ ተብሎ ሊነገር የማይችል እልቂት እየተፈጸመበት ነዉ። የመዠንገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አንድሬስ ኢንዬሽታ –የዘመኑ የእግር ኳስ ቴክኒሽያን

ወደ ባርሴሎናው ካምፕኑ ያመራ ዕድለኛ የሆነ ሰው ሁሉ አንድ ነገር ያስተውላል፡፡ ‹‹Mesque un lcub›› የሚሉትን ቃላት፡፡ ‹‹ከክለብም በላይ!›› ይህ መፈክር የካታላኑን ክለብ ፍልስፍና የሁሉም አቅጣጫዎች በአንድ ላይ ሰብስቦ የሚይዝ ነው፡፡ አሁን በክለቡ ያለው የከዋክብት ስብስብ ይህን የባርሴሎናን ስሜት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ‹‹በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች

ተከታታይ የሆነ የእንቅልፍ ማጣት ችግር አለብኝ፡፡ በዚህ ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወቴ የተመሰቃቀለና ደስታ የራቀው ሆኖብኛል፡፡ ከዚህም በላይ ከሰዎች ጋር የሚኖረኝ ግንኙነት በድብርት የተሞላ ነው፡፡ በሥራ አካባቢም በጣም ውጤታማ መሆን አልቻልኩም፡፡ ለመሆኑ እንቅልፍ ማጣት ከምን ይመነጫል? ህክምናውስ ምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስት ሚድያዎች ቀላል ባሉት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው ቃጠሎ አንድ ተማሪ ተቃጥሎ መሞቱ ተገለጸ (የቃጠሎ ፎቶዎች...

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ኖቬምበር 4 ቀን 2014 ዓ.ም በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በደረሰ ቃጠሎ አንድ ሰው ተቃጥሎ መሞቱን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ዛሬ በዩኒቨርሲቲው የደረሰውን ቃጠሎ የሕወሓት አመራሮች የሚቆጣጠሩት ራድዮ ፋና “በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዲ-ሀቂ ካምፓስ የሚገኝ አንድ የወንድ ተማሪዎች መኖሪያ (ዶርም) ህንፃ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አበበ ተካ ልጆቹን እንዲያይ በአሜሪካ ፍርድ ቤት ከተፈረደለት በኋላ ያደረገው ልብ የሚነካ ንግግር (Video)

ከ30 በላይ አርቲስቶች በዋሽንግተን ዲሲ ፍርድ ቤት ዛሬ የቀረበውን አርቲስት አበበ ተካን አጅበው ተገኝተው ነበር:: በዚህ የፍርድ ቤት ውሎ አበበ ተካ በተከሰሰበት ክስ ልጆቹን እንዲያይ ተፈርዶለታል:: ከዚያ በኋላ የሰጠውን ልብ የሚነካ ንግግር በምስል ይመልከቱ:-

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>