ድምጻዊ ኢዮብ መኮንን አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ለሕክምና ወደ ናይሮቢ አምርቶ የነበረው ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን ማረፉ ተዘገበ። ድምፃዊው ዘወትር እንደሚያደርገው ሁሉ በብስክሌት ሰውነቱን አፍታቶ ወደቤቱ ሲመለስ (የእህቱን ልጅ ት/ቤት አድርሶ ከተመለሰ በኋላ የቤቱን መጥሪያ እንደተጫነ መውደቁ) ወደ ሆስፒታል ለመሄድ ምክንያት እንደሆነውና በቅዱስ...
View ArticleHealth: አርቲስት ኢዮብ መኮንን ለሞት ያበቃው ስትሮክ (Stroke) በሽታ ምንድን ነው?
- በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት አቶ ግዛቸው ጉደታ ከ25 ዓመት በላይ አገራቸውን በግንባታው ዘርፍ አገልግለዋል፡፡ የዛሬን አያድርገው...
View Articleየነሱ ድፍረት የኛ ፍርሀት ነው –ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)
ሙስሊም ወንድሞቻችን ሁለት አመት ለሚጠጋ ጊዜ እየተገደሉ ነው። በጽናት፤ በጀግንነትና በብልሀት እናም በመስዋእትነት የመብት ትግላቸውን ቀጥለዋል። በለተ – አውዳመት ኢድ አልፈጥርም የመስዋእትነት ደማቸውን፤ …ኢትዮያን የተቆጣጠራት የትግራይ ዱር አራዊት መንጋ አፍሷል። የሞቱትን ሁሉ አላህ በጀነት ነፍሳቸውን ያኑር...
View Articleከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው ዝነኛ የሀገር መሪ
ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ የዘመናት ህልማችንን በቅርብ እውን ያድርግልን፤ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ ጸሎት ምህላችንን ሰምቶ ከነዚህ ሽል...
View ArticleHiber Radio: ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ትናንት በቨርጂኒያ ስለተደረገው ሃገራዊ የውይይት መድረክ ተናገረ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም <<...የኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው ምንስ መውጫ ቀዳዳ አላት ፓርቲዎች ምን ያስባሉ ? ሲቪክ ተቋማት ምን ያስባሉ በሚል ለምክክር የተጠራ ስብሰባ ነው። ...አሁን ያለውን የሁሉንም ሀሳብ ሰብስበን ለሕዝብ የምናቀርብበት ነው። ሕዝብ...
View Articleበእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን
ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን...
View Articleየኢሳት የውይይት መድረክ ከየት ወዴት!!?
ይህ ርዕስ እጅግ ሰፊ በመሆኑ በቀጣይነት ብዙ ልንወያይባቸው የሚገቡ ሃሳቦችን ይጠቁማል፤ እኛም ለወደፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ብዙ የምንል መሆኑን ከወዲሁ ማሳወቃችን አስፈላጊ ነው። ስለሆነም ለመንደርደሪያነት ይጠቅም ዘንድ ለዛሬ ሃሳባችንን ባጭሩ እንደሚከተለው ጠቆም አርገን ማለፍ ግድ በመሆኑ አነሆ እንላለን።...
View Articleእዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። (እምብኝ በል-ጎፍንን )
እምብኝ በል-ጎፍንን እዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። የሰው ልጅ ህይወት እጅግ በጣም ውድ ነው በድሮው ጊዜ የሰው ልጅ ሕይወት ይቅርና ሰው የሚመገባቸው እንሥሣትም ሊታረዱ አንዳንድ ቅድመ ዝግጅቶች ሲደረጉ ቡናው ሲፈላ እጣኑ ሲጨስ ጮፌው...
View Articleዋስትናችን እርቅ ብቻ ነው!
“እኛ የእሳት አደጋ ብርጌድ የለንምና ዋ!!” ኦባንግ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ እሳት ሲነሳ የመጀመሪያው ተግባር እሳቱን በፍጥነት ማጥፋት ለሚችለው የእሳት አደጋ ብርጌድ መደወል ሲሆን፣ ቀጣዩ ተግባር እሳቱ በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ነፍስ አትርፈው እሳቱን በተገኘው መንገድ ለማጥፋት መረባረብ ነው። ይህ...
View Articleየቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ እንዲያገኝ ጥሪ እናቀርባለን!!! አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆኑ ከሚታገልላቸውና ገዥው ፓርቲ ከወረቀት በዘለለ ያልተገበራቸው ሀገራዊ ቁምነገሮች ውስጥ ዜጎች ሳይሸማቀቁ በነፃነት ሃሳባቸውን የመግለፅ፣ በነጻነት የመደራጀት፣ በገዛ ሀገራቸው...
View Articleአቶ እውነቱ ብላታ የሥልጣን ዕድገት አገኙ
የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዳይሬክተር የነበሩት አቶ እውነቱ ብላታ ደበላ ከያዙት ኃላፊነት ተነስተው ከፍ ወዳለው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደጋዜጣው ዘገባ አቶ እውነቱ የተሾሙት ቦታ አቶ በከር ሻሌ በአሁኑ ወቅት...
View Articleየድምፃዊ ኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል
በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ትናንት ማምሻውን ወደሀገሩ የተመለሰው አስክሬኑ፤ ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በመብራት ኃይል አዳራሽና በምኒልክ ት/ቤት ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳላደርግ በቢሮክራሲያዊ መንገድ ተከለከልኩ አለ
(ዘ-ሐበሻ) ከዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዝምታን ሰብሮ አደባባይ በመውጣት ስም ያተረፈው ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙት የመብራት ኃይል አዳራሽና በምኒልክ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሾች ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ ባቅድም በቢሮክራሲያዊ መንገድ ተከለከልኩ አለ።...
View Articleወ/ሮ ሃዲያ መሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10ሺህ ብር ዋስ ተለቀዋል
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር የሆኑት ወ/ሮ ሃዲያመሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10,000 ብር ዋስ ተለቀዋል፡፡ አንድት በወላይታ ሶዶ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም ያካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ እንዲጨናገፍ የተለያዩ የውንብድና ድርጊቶችን ሲፈፅም የነበረው የዞኑ የዞኑ አስተዳደር ወ/ሮ ሃዲያ...
View Articleየአቶ መለስ የሙት ዓመት ልዩ ዝግጅት (ESAT efeta 21 August 2013)
Related Posts:ESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…
View Articleሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ...
View Articleሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ
ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው ትግል፤ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ደግሞ ሁለት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 (PDF)
ጋዜጣውን ለማንበብ ፎቶውን ይጫኑ Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDFESFNA 2013: የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዜና…
View Articleየኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ...
View ArticleSport: የጎደለው ሊቨርፑል
ብሬንዳን ሮጀርስ በሊቨርፑል ባሳለፉት የመጀመሪያው ዓመታት ደጋግመው የሚሰነዝሩት አስተያየት ነበር፡፡ ‹‹እንደ ቡድን በመከላከል ረገድ መሻሻል ይገባናል›› ይሉ ነበር፡፡ ‹‹እንደ ቡድን›› የሚለው ቃል መላው ቡድኑን የሚወክል አይደለም፡፡ የተከላካዩን መስመር ብቻ ለመጥቀስ ፈልገው ነው፡፡ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን...
View Article