የወላድ መካን በጐንቻው!
Download (PDF, 238KB) Related Posts:ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩበረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…
View Articleሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩ
Download (PDF, 135KB) Related Posts:በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው!የወላድ መካን በጐንቻው!የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaታደሰ ክፍል 4 – በ ይታያል…
View ArticleSport: መሠረት ደፋር የ5ሺህ ማጣሪያ ያሸነፈችበት ቪድዮ
Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…
View ArticleArt: አማኑኤል ይልማ –ከታዋቂ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ ታላቅ የሙዚቃ ሰው
ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ የሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ የቪዲዮ ክሊፕ ፕሮዲውሰርና የፊልም ተዋናይ! አማኑኤል ይልማ፡፡ ለጌዲዮን ዳንኤል፣ ኃይልዬ ታደሰ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ አለማየሁ ሂርጶ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ፣ ብርሃኑ ተዘራ፣ ጸሐይ ዮሐንስ፣...
View ArticleHealth: በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል?
ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ መርከቧ ረጅም ርቀት እንደመጓዟ ለተለያዩ አየር ፀባይ ለውጦች መጋለጧ አይቀሬ ነው፡፡ ፀጥታና ሰላም የሰፈነበት ጉዞ እንደምታደርግ ሁሉ አንዳንዴ ማዕበልና ሞገድ ለበዛበት ነፋስ፣ ለተተናኳሽ ሻርኮች፣ ከበረዶ ክምር ጋር ለግጭት፣ ቀደም...
View Articleመንግስት በአዲስ አበባ ኤርፖርት ሁለት ተቀጣጣይ ሲሊንደሮች አገኘሁ አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት የደህነነት መስሪያ ቤት ባለፈው እሁድ ኦገስት 11 ቀን 2013 በአዲስ አበባ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሁለት ተቀጣጣይ ባዕድ እቃ የያዙ ሁለት ሲሊንደሮች መገኘታቸውን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ የጋራ የፀረ...
View Article“ኢሕአዴግ ፖለቲካውን የሚመራው በዕዝ ነው እንጂ በሃሳብ የበላይነት አይደለም”–አቶ ሃብታሙ አያሌው
አቶ ሃብታሙ አያሌው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና ምክትል የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ነው፡፡ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት በማስተማር አገልግሎት ተጠምዶ ሳለ አንድ ችግር ይነሳና ቤተክርስቲያኑ በሚገኝበት ቀበሌ በአስተዳደሩ ይጠራል፡፡በቀበሌው...
View Articleሰላም ምንድነው? (ታደሰ ብሩ)
ከታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ “ሰላም” ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና “እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም አየር እየተነፈስን ነው” ይሏችኋል።...
View ArticleSport: የተጨዋቾች ዝውውር ዋጋ ንረት ምክንያቱ ምን ይሆን?
የተጨዋቾች የዝውውር ሂሳብ እየናረ ከመጣ ከራርሟል፡፡ በእርግጥ ጭማሬ ማሳየቱ የማይቀር ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ለዝውውር እየወጣ ያለው ሂሳብ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ግን እንቆቅልሽ ነው፡፡ በክረምቱ የዝውውር ገበያ እስካሁን ለራዳሜል ፋልካኦ፤ ኤዲንሰን ካቫኒ፣ ኔይማር፣ ፈርናንዲንሆ፣ ማሪዮ ጎትዘ፣ ጀምስ ሮድሪጌዝ፣ አሲደር...
View Articleጁነዲን ሳዶ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት ነው ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገጾች ላይ በሰፊው እየተወራ የሚገኘው የአቶ ጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እየገለጹ ነው። እነዚህ ለአቶ ጁነዲን ቅርብ ነን ያሉ ወገኖች “የወሬው ምንጭ ሁሌም ሕዝብን በወሬ ማራበሽ የሚወደው የወያኔ መንግስት...
View Articleለአቡነ ጳውሎስ የመቃብር የነሐስ ሐውልት የተመደበው 1.5 ሚልዮን ብር ነው
የአቡነ ጳውሎስ ሙት ዓመት ትናንት ታስቦ ውሏል። ይህን ተከትሎ በወጡ መረጃዎች የሟቹን ፓትርያርክ የመቃብር ሐውልት በነሐስ ለማሠራት 1.5 ሚልዮን ብር የተመደበ መሆኑ ታውቋል። የሐራ ሙሉ ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ ለሐውልቱ ሥራ የተዋዋለው ተቋራጭ አድራሻውን አጥፍቶ ጀርመን ከረመ በውሉ መሠረት ከነሐስ የሚሠራውን...
View Articleዓባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን? –የሕዳሴው ግድብና ዐባይ፣ የሚሊኒየሙ ዐባይ ተጋቦት
አዘጋጅ ለኢትዮጵያ ፍቅር ከቃሊቲ የዐባይ ሥረ_መሠረትና የሕዳሴው ግድብ ማነጣጠሪያ እነሆ! ጥናቱ የተፈጸመው ሚያዚያ 2003 (2011 እ ኤ አ) ነው። አቅርቦት የፀሐፊው ትክክለኛ ቅጂ (በአቀራረባዊ ጥንቅር) መነሻ የጊዜው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኖ የቀጠለውና ሕዝቡም የጠየቁትን እያደረገ ያለበት የሚሌኒየሙ ታላቅ የዐባይ...
View Articleየመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጢሮች”የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመው በተኑ
(ዘ-ሐበሻ) ዙምባብዌ በስደት የሚገኙት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በስማቸው የሚወጣው መጽሐፍ ቁጥር በ10ሮች የሚቆጠሩ ሲሆኑ እርሳቸው ግን አንድ መጽሐፍ ብቻ አውጥተዋል። “የመንግስቱ ትዝታዎች”። ዛሬ ደግሞ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የፕሬዚዳንቱ የቀድሞ አጃቢ ያሳተመውና “የሌ/ኮ መንግስቱ...
View Articleየፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ለምን አያስፈራ? (በግርማ ሠይፈ ማሩ)
በግርማ ሠይፈ ማሩ የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፈ ማሩ ሙሉውን ጽሑፍ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የቃሊቲ እንግልት – ከግርማ ሰይፉ…ምክር ቤቱ በግራ አጥቅቶ ግብ…ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ…የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና…የቁልቢ ገብርኤል ንግስና የመንግሰት
View Articleመሲ ባንቺም ኮራን –ከነብዩ ሲራክ
Related Posts:Sport: ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳሊያዎች…ለአርቲስት መሠረት መብራቴ የፍቅር…Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ…የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ…በኖርዌይ “የግንቦት 7 ሕዝባዊ…
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ በቱኒዚያው ክለብ 3 ለ 1 ተሸነፈ
(ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተካፈለ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በደጋፊው ፊት በቱኒዚያዊ ክለብ ሲ ኤስ ሰፋክሲን 3ለ1 ተሸነፈ። በውድድሩ በከቱኒዚያና ማሊ ክለቦች ጋር ተድልድሎ በመጫወት ላይ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ኦገስት 18፣ 2013 በምድቡ መሪ ሲ ኤስ ሰፋክሲን 3ለ1 በመሸነፍ...
View Articleየ ዶክቶር ገመቹ ከእውነታው የራቀ የተሳሳተ መረጃ
https://www.facebook.com/YoungAmharas Related Posts:የአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaአንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው…ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ…ኢሳት ያኣማራ ቊጥር የቀነሰበትን…
View Articleየድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ቃለ ምልልስ ቪድዮ –ለትውስታ
ይህን ቃለ ምልልስ ያደረገው የቀድሞው የማህደር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና አሳታሚ ወርቅአፈራው አሰፋ ነው። ስለኢዮብ ግንዛቤ ሊሰጣችሁ ይችላልና ይመልከቱት። “የሚያንጽ ካልሆነ በስተቀር ኔጊቲቭ የሆነ ዘፈን መዝፈን አልፈልግም” Related Posts:“የኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው...
View Articleጋዜጠኛ ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ሊፈቱ ይሆን?
እስር ቤት የምትገኘው ጋዜጠኛ ሒሩት ክፍሌ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስ በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብርተኝነት ክስ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ከሚገኙት አራቱ ኢትዮጵያውያን መሀከል ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌና አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር በ2004 ዓ.ም ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን ምላሽ ሳያገኙ ለረዥም ጊዜ...
View ArticleHealth: ተፈጥሯዊ –ብጉር ማጥፊያዎች
ከሊሊ ሞገስ እዚህ ሚኒሶታ አንዳንድ ሴቶች የሞንግ ወይም የቻይና ገበያ በመሄድ የፊት ሳሙናዎችን እና ቅባቶችን በመግዛት ቡግራችንን እናጠፋለን፤ መልካችንን እናቀላለን በሚል ካለ ሃኪም ትዕዛዝ ይህን ሳሙናና ቅባት በመጠቀም ፊታቸውን ሲያበላሹ አስተውለናል። አንዳንድ ሴቶችም ወደ ዘ-ሐበሻ በመደወል “ሳሙናውና ቅባቱ...
View Article