Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጠባቡ እስር ቤት ሰፊውን መርጠናል –ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ

ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ..እነሆ በስደት ስሜት ውስጥ ሆነን፣ ከሃገር መውጣት ከሞት የመረረ ጽዋ እንደሆነ እያወቅነው፤ ህሊናችንን ሽጠን ለሆዳችን ማደር ቢያቅተን ፣ ከህዝብ በተሰበሰበ ብር ተንደላቀን የህዝብን እውነት ቀብረን ህዝብ ለእኛ ባደራ ያስረከበንን እምነት ረግጠን እያጭበረበርን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽዋስ አሰፋ የርሃብ አድማ አደረገ * በእስር ቤት ከቅዳሜ ጀምሮ እህል አልመቀሰም

በማዕከላዊ ምርመራ ታስሮ የሚገኘውና የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ የሆነው አቶ የሽዋስ አሰፋ የአራት ቀን የርሃብ አድማ አደረገ፡፡ የሸዋስ ማክሰኞ ጱግሜ 4 ጀምሮ አዲሱን አመት በርሃብ አድማ ያሳለፈ ሲሆን ቅዳሜ መስከረም 3/2007 ዓ.ም ምግብ እንደቀመሰ ባለቤቱ ወይዘሮ ሙሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጻለች፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወያኔ ጠላቶቹ ሕብረት ሲፈጥሩ እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም፤…ድክመቱ የኛው ነው”–አቶ ኢያሱ ዓለማየሁ (የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር)

(ዘ-ሐበሻ) ባለፉት 2 ሳምንታት ውስጥ በተከበረው የኢሕአፓ 42ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ አቶ ኢያሱ ዓለማየሁ ቃለ ምልልስ ሰጡ። የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ ኢያሱ ከፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በተቃዋሚዎች ሕብረት ዙሪያ “ወያኔ ሊከፋፍለን በመቀመጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ኢትዮጵያ ባስኬቶ ወረዳ የመኢአድን ቢሮዎች በካድሬዎች ተሰበሩ

ወያኔ በመጭው ምርጫ ባለጠንካራ መዋቅሩ መኢአድ ላይ ያለው ስጋትና ፍርሃት ጨምሯል። በደቡብ ኢትይጵያ በባስኬት ወረዳ የሚገኘው የመኢአድ ቢሮ በወያኔ ካድሬዎች በሆኑት አቶ ጉልቶ በርቸፌ እና አቶ እርጎ ሃጎስ አስተባባሪነት መሰበራቸውን የድርጅቱ አባላት ለመኢአድ ጽ/ቤት አዲስ አበባ በላኩት ሪፖርት አመልክተዋል። ከዚሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋምቤላውን የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍታት የፓርቲዎችና ባለስልጣናት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም ተባለ

[jwplayer mediaid="34617"] እሸቴ በቀለ እና አርያም ተክሌ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመዥንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ግጭት መቀስቀሱ ይታወሳል፤ በግጭቱ የሞቱና ለስደት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርን ለማወቅ ፖሊስ ምርመራ እያካሄደ ነው። ከጳጉሜ5 2006 ጀምሮ በጋምቤላ ብሔራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ለብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ግልጽ ደብዳቤ ጻፈ –“ለብሄራዊ ቡድን መጫወት መብትም...

የኢትዮጵያ ቡና ግልፅ ደብዳቤ- ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ለአሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ “ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት መብትም ‘ግዴታም’ ክብርም ነው፡፡”- የኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባሳለፍነው 2ዐዐ6 ዓ/ም የውድድር ዘመን በዋናው ወንዶች’ በወጣት ‘በታዳጊ እና በሴቶች በብሔራዊ ቡድን ደረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመለስ “ትሩፋቶች” ዙርያ የሕዳሴው ግድብ የማን ፕሮጀክት ነው?

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ‘የመለስ ትሩፋቶች ባለቤት አልባ ከተማ’ን አነበብኩት ግሩም ሥራ ነው ብዬ አድናቆቴን ቸርኩ። ቀላል አቀራረብና ብዙ የትየባ ግድፈትም የሌለው በመሆኑ ለማንበብ አይታክትም። ያነበብኩት ውስጥ ሊነሱ የሚገቡ ቁርጥራጭ ሃሳቦችን በማንሳት የሰዎችን ትኩረት መሳብና በጉዳዩ ዙርያም ተጨማሪ መረጃዎች ካሉ በሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መጽሐፍ የተገኙ 9 ነጥቦች

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕ/ት አይተ ገብሩ አስራት “ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” የሚል አዲስ መጽሐፍ ማሳተማቸውና በዋሽንግተን ዲሲ ሴፕቴምበር 1 ቀን 2014 እንዳስመረቁ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሥረት ከመጽሐፉ ውስጥ የተገኙ 9 ነጥቦችን ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ አስነብቦናል፤ ሙሉ መጽሐፉን እስክታነቡት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ገብሩ አስራት መጽሐፍ ቅኝት –ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ (ሊያነቡት የሚገባ ትንታኔ)

በዋሽንግተን ዲስና አካባቢዋ ከሚታተመው ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ የተገኘ አቶ ገብሩ አስራት ታሪክ የሚታወቀው ሲጻፍ ወይ ሲነገር ነው። መታመን አለመታመኑም የሚያከራክረው ተጽፎ ወይም በሌላ ቅርጹ ተመዝግቦ ሲገኝ ብቻ ነው። የታሪክ ታሪክነቱ ስነ ጽሑፉነቱ ሳይሆን ሁነቱ ክስተቱ በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ መደረግ መፈጸሙ ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ: ሕገ-መንገስቱ ተጣሰ፣ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ታገተ

ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉዳዩ፡- በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 37(1) መሠረት ፍትሕ ለማግኘት ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ አቤቱታ፤ 1. በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 51(1) ሕገ-መንግሥቱን መጠበቅና መከላከል የፌዴራል መንግሥት ሥልጣንና ተግባር በመሆኑ፤ 2. በኢፌዲሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛ ኢትዮጵያውያን ለውጥ እንፈልጋለን ስንል ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረስ ለውጥ እንፈልጋለን ማለታችን ነው

ስብሃት አማረ እንደሚታወቀው ላለፉት 23 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀምጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታ በጀመርነውና በተያያዝነው አዲስ አመት ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶቻችንን በማቻቻል በጋራ ልንታገል የሚገባና ለህዝባችንና ለሃገራችን ስር ነቀል ለውጥ ልናመጣ የሚያስችለንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ ከ9 ዓመት በፊት ሆላንድ መድረክ ላይ የተጫወተው ዘፈን እንደአዲስ መለቀቁን “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት”አለው

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሶሻል ሚዲያዎች ከፍተኛ አድማጭን ያገኘውን “ቀስተዳመና” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ በማሰመልከት ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ከገጹ በሰጠው ቃል “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት” ሲል አወገዘው። አርቲስቱ በፌስቡክ ገጹ እንዳለው “ቀደም ሲል (ሰባ ደረጃ) በሚል ርዕስ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኦፊሻል ድረ ገጱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበረከት ጤና –ከኢየሩሳሌም አረአያ

አቶ በረከት ስሞኦን በሳኡዲ አረቢያ የልብ ቀዶ ህክምና እንዳደረጉ ታማኝ ምንጮች አረጋገጡ። በደቡብ አፍሪካ ከአመታት በፊት (ፔስ ሜከር) የተባለ የልብ ምትን የሚያስተካከል በረከት እንደተገጠመላቸው ያስታወሱት ምንጮቹ ይህ በመበላሸቱ ምክንያት የበረከት ህይወት አጣብቂኝ ውስጥ ወድቆ እንደነበረና በቅርቡ አልሙዲ ሳኡዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ ከሚችሉት ንጥረ ነገሮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሹሞች በመንግሥት ላይ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረው ታሰሩ

- ዋስትና ተከልክለው ወደ ማረሚያ ቤት ወርደዋል የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመምራት፣ በመንግሥት ላይ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ 11 ሹሞችና ሦስት ነጋዴዎች፣ ክስ ተመሥርቶባቸውና ዋስትና ሳይፈቀድላቸው ማረሚያ ቤት ወረዱ፡፡ የመንግሥትን ሥራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጊፍት ሪል ስቴት ባለቤት ታሰሩ

የጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤትና ዋና ሥራአስኪያጅ አቶ ገብረየሱስ ኢተጋ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የሊዝ ቦርድ ከተፈቀደላቸው መሬት በላይ ይዘው በመገኘታቸው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ። አቶ ገብረየሱስ በቀድሞ ወረዳ 28 ልዩ ስሙ የካ አባጣፎ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ከተረከቡት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ

(ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ክስ ጥፋተኛ ነህ ተብሎ የአስራ አራት አመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር ከሚገኝበት የዝዋይ እስር ቤት ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ፡፡ የጋዜጠኛ ውብሸት ባለቤት ወ/ሮ ብርሃኔ ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ እንደገለጸችው ውብሸት ከዝዋይ ወደ ቃሊቲ ከተዛወረ ቀናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነጻነትነታችን እንደ ዕርዳታ እህል ከምዕራባውያን የሚለገሰን አይደለም!”

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ክልል በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የመቱ ዞን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ታመነ መንገሻ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም በመቱ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ከአካባቢው የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ አቶ ታመነ መንገሻ የታሰሩት አማራ ይቀውጣ ብለሃል በሚል ሰበብ እንደሆነና ይህን ተናገሩ በተባለበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ

የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ አገር አሳሹ ክርስቶፈር ኮሎምበስ በዚህ በሽታ ይሰቃይ እንደነበር ሊታወቅ ችሏል፡፡ ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>