Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ መፃዒ እድል የሚወሰንበት ዓመት በመሆኑ ሁላችንም በተነሳሳ የአርበኝነት መንፈስ...

2007 ወሳኝ የትግል ዓመት!!! የግንቦት7 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበተነው ጽሑፍ ሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ ምህረት ለኛ ለኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በመጥፎ የሚታወስ ዓመት ነው። 2006፣ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በአፍሪቃ በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰበት ዓመት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …በዓሉ በጆሲ ደምቆ ተሸኘ ! * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ …

ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ … * የልጅ አዋቂው ጆሲ እናመሰግንሃለን … ጆሲ በ2007 ዓም አዲስ አመት ልዩ ዝግጅቱ ታዋቂው ድንቅ ኮሜዲያን አለባቸው ተካን በተገቢ መንገስ አዘከረው ። አርቲስት አለባቸው ተካ ድንቅ ኮሜዲና የመጀመሪያ ቶክ ሾው አቅራቢ ነበር ። አለቤ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርገን አሁን እንቃኛለን፡፡ - ጥናቶቹ ምን አሉ? – ስኳር ህመም እና ሴክስ – ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቪኦኤ አማርኛ፣ ከድጡ ወደ ማጡ? –በአበበ ገላው (ጋዜጠኛና አክቲቪስት)

የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን የክብር ሽልማት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሽብርተኝነት የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ ተዛወሩ

በሽብርተኝነት ተከሰው አርባምንጭ ታስረው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞ ጎፋ ዞን አመራሮች ከነበሩበት የአርባ ምንጭ እስር ቤት አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ መዘዋወራቸው ታወቀ፡፡ ከዞኑ አመራሮች መካከል የአርባ ምንጭ ምክትል ሰብሰቢ አቶ በፍቃዱ አበበ እና ደርጅት ጉዳይ ኃላፊው ኢንጅነር ጌታሁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማይዝሉ ጀግኖች! (በላይ ማናዬ)

ጫማ ማውለቅን ጨምሮ እጅግ አሰልቺና አሳቃቂ የሆነውን ፍተሻ አልፈን ወደ ውስጥ ዘለቅን፡፡ በጋራ ሰብሰብ ብለን ወደ ስፍራው ካቀናነው ወጣቶች መካከል ግማሻችን በዞን አንድ ሌሎቻችን በሌላኛው ዞን ተከፋፍለን ወደ ወዳጆቻችን ገሰገስን፡፡ አሁን ያለነው በፌደራል መንግስቱ ስር ከሚተዳደሩት እስር ቤቶች መካከል አንዱ በሆነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ድብቅ ስትራቴጂ) የህወሓት ሥርዓት የአፋር ህዝብን መሬት የትግራይ ነው አለ

(በአኩ ኢብን አፋር ) በሰሜናዊው የአፋር ክልል የሚገኙ የአፋር ክልል ወረዳዎች ዳሉልን ጨምሮ «የትግራይ መሬት ነው!» በማለት አፋቸው ሞልተው የሚናገሩ የህዋሓት መሪዎች ይደመጣሉ!! እሱም አብዓላ፣ ደሉል፤ ኮናባ፣ ባራህሌ፣ የትግራይ መሬት ነው ከሚባሉ ቦታዎች ይጠቀሳሉ። በኮናባ ወረዳ ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦረና ዞን ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ከፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት ሕይወታቸው አለፈ

አስከሬኑ ሽኝት ላይ የነበሩ የአባያ ገላና ወረዳ ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግሥቱ በፖሊስ ተደብድው በእስር ላይ ናቸው (ፍኖተ ነፃነት) በቦረና ዞን ገላና ወረዳ ቶሬ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ጳጉሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወታደር ዋቆ ሁቃ በተባለ ፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩክሬይን ክራሚያና የሩስያ ጉዳይ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ያልተዘጋ አጀንዳ ምን ያሰተምረናል?

(አክሊሉ ወንድአፈረው – የግል አስተያየት) መስከረም 2, 2007 (ስፕተምበር 12 2014  )   ባለፉት ጥቂት ወራት በዩክሬንና ክራሚያ ውስጥ የተቀሰቀሰው ሁኔታ እና አሁን የደረሰበት ደረጃ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር አንጻር ብዙ ዕድምታዎች አሉት፡፡ እነዚህን ዕድምታዎች መመርመር  በሀገራችን ውስጥ ያለፉና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ላልተወለድከው ልጄ (በበዕውቀቱ ሥዩም)

ሚስቱ አረገዘችበት ፡ ደነገጠ – እንድታስወርደው ጠየቃት አሻፈረኝ አለች፡፡ በጣም ተቆጣ ! ቁጣው ሲውል ሲያድር ቁዘማ ሆነ ፡፡ ቁዘማው ላልተወለደው ልጁ ደብዳቤ እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን ፃፈ፡፡ የደብዳቤዎቹ ሙሉ ቃል ይሄ ነው፡፡ አንደኛው ደብዳቤ፡- ልጄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ፣ ሽብር እና እኛ (ያሬድ ኃይለማርያም)

ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም.   በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ የሽብርተኝነት ጉዳይ እንደ ዋና አጀንዳ ተይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋገሪያ የሆነው በ1934 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ነው።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅድመ ምርጫ 2007 እና የተቃውሚዎች እጣ ፋንታ (ሀይለሚካሄል ክፍሌ ከኖርዌይ ኦስሎ)

ሀይለሚካሄል መቼም የምርጫ ነገር ሲነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ቀለም ያለው ምርጫ 97 ነው ምክንያቱም ከዚ በፊት የነበሩት ምርጫዎች በኢህአዲግም ሆነ በደርግ መንግስት የነበሩት የይስመላ ምርጫዎች ነበሩ ምርጫ 97ም ቢሆን የዲሞክራሲ ጭላንጭል የታየበት በአዲስ አበባ እስከ ምርጫው እለት ሲሆን በክልሎች ግን ምርጫው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 17 የውጭ ዜጎች ክስ ተመሠረተባቸው

• ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ የገቢ ንግድ ግብርና ቫት ባለመክፈላቸው ተከሰዋል • ከ716 ሚሊዮን ብር በላይ ምንጩንና ዝውውሩን ደብቀዋል ተብሏል • ከ104 ሚሊዮን ብር በላይ በሕገወጥ መንገድ መገኘቱ ተገልጿል የፀና የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የንግድ ሥራ በመሥራት፣ የንግድ ትርፍ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር

በአበበ ገላው የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ)

ይሄይስ አእምሮ   (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡)   “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች ባለቤትና የቤት ሙሉ ልጆች እናት፡፡ በደርግ ጊዜ ነው፤ ወጣት-ሽማግሌ ባሏ ለዳግመኛ ሀገራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ ሱዳን ድርድር በባሕር ዳር

ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ ሱዳን ወገኖች መካከል ይካሄዳል የተባለ ድርድር ሰኞ – መስከረም 5/2007 ዓ.ም ባሕርዳር ላይ ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ [jwplayer mediaid="34564"] Source:: voanews ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረንጓዴ ኢኮኖሚና መለስን ምን አገናኛቸው? (ጌታቸው ሺፈራው)

ጌታቸው ሺፈራው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ይህ የኢኮኖሚክስ መርህ በበርካታ ምሁራን የተነሳ ቢሆንም መንግስታት ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ሲያምታቱት ይስተዋላል፡፡ በአብዛኛው አረንጓዴ ኢኮኖሚ ሲባል እንደ ጸሃይ ብርሃንና ባዮ ጋዝን እንዲሁም የአየር ንብረትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና እንደገና ተጀመረ

ከመምህራን ከፍተኛ ተቃውሞ ሊገጥመው ይችላል ተብሏል በ2006 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንታት ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ለነዋሪዎች መስጠት የተጀመረው የግዳጅ ስልጠና ዛሬ ለመምህራንና ለሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ ተማሪዎች መሰጠት መጀመሩ ታውቋል፡፡ ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ እንደገለጹት ለሰባት ተከታታይ ቀናት ለመምህራን ይሰጣል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሀት እና በአጋር ፓርቲዎቹ መካከል አለመተማመን እየተፈጠረ ነው

እስከ ጳጉሜ 4 2006 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በርካታ እንግዳ ክስተቶችን ይዞ የተገኘ እንደነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል:: በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ብአዴን እና ኦህዴድ ድርጅታዊ ተልእኮዎችን የማስፈጸም ውስንነት እንደታየባቸው አልፎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: መምህር ግርማ በስዊስ ፖሊሶች ታገዱ፤ “የኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ግብጽ መሔድ ቅር አያሰኘንም”–ኃይለማርያም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የእኛ የኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር መለየት ከሌሎች ማነስ አይደለም። ህንድም ቻይናም የራሳቸው አቆጣጠር አላቸው ። እነሱ የራሳቸውን ትተው ወደ እኛ ይምጡ እንጂ የእኛነታችንን መለያችንን...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>