Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቃቂ ቃሊቲ የአንድነት ፓርቲ ልዩ ኮንፈረንስ ዛሬ በይፋ ተከፈተ – ፍኖተ ነጻነት

‹‹የነጻነት ትግሉ በአፈና ስር ቢወድቅም ትግሉ ለአንድ አፍታም አይቆምም›› በማለት ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ይህ ኮንፈረንስ በአይነቱ ልዩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ ልዮ ኮንፈረንስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚደረግ እና በመዝጊያው ዕለት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በአንዳርጋቸውላይ የተቀናበረው ፊልም በሳቸውና በሌሎች ላይ የሚፈጸመውን ሰቆቃ አጋለጠ፤ * ድምጻችን...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ20 ቀን 2006 ፕሮግራም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልጥር በዓል አደረሳችሁ << በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበው የአገዛዙ ፊልም ያው እንደተለመደው ተቆርጦ የተቀጠለ አቶ አንዳርጋቸው ከነበሩበት ክፍል ቀጥሎ ቶርች የሚያደርጉት ሰው የጣር ድምጽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

4 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠፉ

(ዘ-ሐበሻ) በሃይዋርድ ፊልድ ኦሪገን (አሜሪካ) የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ የመጡ አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መጥፈታቸውን የኦሪገን ዩኒቨርሲቲ ቃል አቀባይ ሚስ ጁሊ ብራውን አታወቁ። ከጠፉት አራት የሚሆኑት አትሌቶች ውስጥ 3ቱ ሴቶች መሆናቸውና አንዱ የ17 ዓመት ወጣት ወንድ መሆኑን ያስታወቁት ቃል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝን ጠብቁ! (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 28.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ታሪክ ራሱን ሲሳራ ዘመን አፈራ በተግባር ጎመራ! ታማኝ በየነ እኔ እህታችሁ ትንሽ ነገር ቆጣጥሬ ከች! እንሆ ዘንድሮም አርቲስት ታማኝ በዬነን አገኘሁት ከምል አዬሁት ልበል። አገኘሁት የምለው በሥርዓት እንደ አባት አደሩ ቁጭ ብዬ ከእሱ ጋር ወግ ቢጤ ሳደርግ ነው።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ህክምና ላይ የሚገኙት የአቶ በረከት ስሞኦን የጤነት ሁኔታ እያነጋገር ነው።

እሁድ ከአዲስ አበባ አንድ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዶ/ር አስከትለው በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን እኩለለሊት ጅዳ ስውዲ አረቢያ ለህክምና በሚስጠር እደገቡ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስሞኦን በተለምዶ ብግሻን እይተባለ የሚጠራ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልቡ ደም ቧንቧ ለማስፋት የተደረገላቸው መሆኑን ከሳውዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ጀርመን እንዴት የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን መሆን ቻለች?

ዕለቱ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አንዲት ሃያል ሀገር ብቅ ያለችበት ነበር፡፡ የ‹‹በርን ተአምር›› በመባል የሚታወቀው ጨዋታ በተከናወነበት በዚያን ቀን ገና በማለዳ ዶፍ ጥሎ ነበር፡፡ እንዲያውም በዚያን ወቅት የነበሩ ጀርመናውያን እስካሁንም ዝናባማ ዕለትን የሚጠሩት ‹‹የፍሪትዝ ዋልተር የአየር ንብረት›› በማለት ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተላከው የተማፅኖ ደብዳቤ

ከመጋቢት ወር ጀምሮ ባለፉት ሦስት ወራት በእስር ላይ የቆዩት ጦማሪያንና ጋዜጠኞች በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን፣ በፀረ ሽብርተኝነተ አዋጁ ክስ ተመሥርቶባቸዋል፡፡ ‹‹ዞን ዘጠኝ›› በመባል የሚታወቀው የጦማሪያን ቡድን አባላት ዘለዓለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፍቃዱ ኃይሉ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ላይ ምስክሮች ተሰሙ

ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውን የበራራ ቁጥሩ ET-702 ቦይንግ 767 አውሮፕላንን የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም. በመጥለፍ ወንጀል በሌለበት ክስ የተመሠረተበት ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ላይ፣ ዓቃቤ ሕግ ሐምሌ 22 ቀን 2006 ዓ.ም. ምስክሮቹን አሰማ፡፡ ረዳት አብራሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕፃናትን ዒላማ ያደረገው የጋዛ እልቂት

በጋዛ የኢድ አል ፈጥር በዓል እየተከበረ ነበር፡፡ የሰብዓዊ ዕርዳታን ተንተርሶ ለ24 ሰዓታት በእስራኤልና በሐማስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነትም የኢድ በዓልን ያማከለ ነበር፡፡ ሆኖም የኢድ በዓል ለጋዛ ነዋሪዎች በሰላምና በፍቅር አልተከበረም፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ሦስት የጦርነት ሳምንታት በባሰና ዘግናኝ በሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ በመዥንገርና በደገኞች መካከል ግጭት ተፈጠረ

-17 ሰዎች መገደላቸው የተሰማ ቢሆንም መንግሥት ሕይወት አልጠፋም አለ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መዥንገር ዞን የሪ በተሰኘ ቦታ ላይ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተከሰተ ግጭት 17 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ መንግሥት ግን በግጭቱ ጥቂት ሰዎች ቢፈናቀሉም የአንድም ሰው ሕይወት እንዳልጠፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል –ግርማ ካሳ

ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣  ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና እና አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ። ከርሳቸው ጋር በግል የተለዋወጥናቸው ሐሳቦች እንደተጠበቁ ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አርሰናል በጀርመን ተጫዋቾች ፍቅር ተለክፏል

የቅርብ ጊዜው አርሰን ቬንገር ተለውጠዋል? ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰውየው በዝውውር ገበያው የእርሳቸው የማይመስሉ እና ለደጋፊዎች ደስታ የፈጠሩ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡ ሳይታወቅባቸው የዝውውር ፖሊሲ ለውጥ አደረጉ? ተብሎ እስኪጠየቅ በዕድሜያቸው የበሰሉ ተጨዋቾችን መግዛት ጀምረዋል፡፡ ባለፈው ክረምት ለሉዊስ ሱአሬዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ)

በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን ኣደገኛ ቦታዎች በሁለት ከፍሏቸዋል። ኣንደኛው መስመር ኣደገኛነት ያለው ክልል (potentially hostile...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖለቲካና ግለሰብ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለእኔ ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ እንደውሃና ዘይት የማይደባለቁ ነገሮች ይመስሉኛል፤ አጼ ምኒልክ ‹‹አመልህን በጉያህ›› ያሉት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም፤ ዘይትና ውሀ በባሕርያቸው የሚለዩትን ያህል ፖሊቲካና ግለሰብም የባሕርይ ልዩነት አላቸው ማለት ነው፤ የወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግል ሚዲያው “በጸረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን? (አቶ ግርማ ሰይፉ)

አቶ ግርማ ሰይፉ (አቶ ግርማ ሰይፉ የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው። በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ)

ከዳንኤል ተፈራ (ዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ በአጭር ጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረና ፓርቲ ተከፋፈለ መባሉን አስተባበለ

  አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን እንደገለፀ ትላንት ጠቆመ፡፡ አረና በበኩሉ፤ ፓርቲው ተከፋፈለ መባሉን አስተባብሏል፡፡ በፓርቲው ውስጥ የስነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታጋይ ይሞታል እንጂ ትግሉስ አይሞትም!

የወያኔው መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን ጠልፎ በኢቲቪ ማስለፍለፉን እናወግዛለን!  በሀገራችን ኢትዮጵያ ምድር ለዴሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ሥርዓት የሚደረገው መራራ ትግል ከፍተኛ መስዋዕትነትን የሚያስከፍል ለመሆኑ ላለፉት ፶ ዓመታት በእሥር ሥየል እየተፈጸመባቸው ካለፍርድ ለብዙ ዓመታት የተንገላቱ፤ መዳረሻቸው ጠፍቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳና ምዕራፍ 3 ክፍል 53 ሐምሌ 27 /2006 ዓ.ም

ዳና ምዕራፍ 3 ክፍል 53 ሐምሌ 27 /2006 ዓ.ም

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ይድረስ ለ”ክርስቶስ ደቀመዝሙር”

ሐምሌ 17/2006 “ይድረስ ለኢትዮጵያዊ” በሚል ርዕስ ኢትዮሚድያ ዶት ኮም የለጠፈውን ጽሑፍ አንብበናል [ይጫኑ]። የጽሑፉ ደራሲ “የክርስቶስ ደቀመዝሙር” ነኝ ብሎናል። ጽሑፉ ታሪክን ስነ መለኰትን ፖለቲካን ያካተተና ውስብስብ በመሆኑ በመሠረታዊ አሳቦቹ ላይ በቀር በያንዳንዱ ላይ ምላሽ ለመስጠት ጊዜውም ቦታውም...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>